en
Feedback
Halal Branding and Marketing PLC ®

Halal Branding and Marketing PLC ®

Open in Telegram

🟢 Our Services 🟢 ➜Brand Design ➜Logo Design ➜Flyer Design ➜Business Card ➜Banner Design ➜Broucher Design ➜Letterhead Design ➜Social Media Poster ⚪️For More Information⚪️ •Phone Number: 0978065466

Show more
320
Subscribers
+224 hours
+37 days
-330 days
Posts Archive
ረመዷን ሚያዝያ 5 ይጀምራል ኢንሻአላህ ነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ አንድ ሰው ለሌላው ሰው ረመዷንን ለመጀመሪያ ጊዜ ካሳወቀ እሳት በሱ ላይ ሀራም ትሆንበታለች ስለዚ ሼር እናድርግ አላህ ፆሞ ከሚጠቀሙት ያድርገን ያረብብብብ

ረመዷን ሚያዝያ 5 ይጀምራል ኢንሻአላህ ነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ አንድ ሰው ለሌላው ሰው ረመዷንን ለመጀመሪያ ጊዜ ካሳወቀ እሳት በሱ ላይ ሀራም ትሆንበታለች ስለዚ ሼር እናድርግ አላህ ፆሞ ከሚጠቀሙት ያድርገን ያረብብብብ

አይምሮን ማሳመን! እግርህ በተግባር እንዲራመድ አይምሮህና ልብህ ቀድሞ በሀሳብ መራመድ አለበት፤ ሁሉ ነገርህን የሚያዘው አይምሮህ ነው። ራስህን መቀየር ወይ መወሰን ስትፈልግ አስቀድመህ ለአይምሮህ ስትቀየር የሚኖርህን ደስታ ደጋግመህ አስበው ንገረው፤ ከዛ የሆነ ጊዜ አንተ ራሱ ሳታውቀው ቆራጥ ሆነሀል፣ ጠንካራ ሆነሀል ምክንያቱም አይምሮህ ካመነ የማይቀየር ነገር የለም! ድንቅ አርብ (ጁምአ) ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!

ይሄን ፎቶ ያነሳችው አንድት የሆስፒታል ነርስ ነች። t.me/peacetvamharic "ሰውየው ሆስፒታል ውስጥ ከሞተ ቢሰነብትም ቤተሰቤ ነው ብሎ መጥቶ የጠየቀው አልነበረም። ይች ምስሉ ላይ የምትታየው
ይሄን ፎቶ ያነሳችው አንድት የሆስፒታል ነርስ ነች። t.me/peacetvamharic "ሰውየው ሆስፒታል ውስጥ ከሞተ ቢሰነብትም ቤተሰቤ ነው ብሎ መጥቶ የጠየቀው አልነበረም። ይች ምስሉ ላይ የምትታየው እርግብ ግን ባልተለመደ መልኩ በመስኮት እየሾለከች ትገባና ትንሽ ቆይታ ተመልሳ ትሄዳለች፣ በቀናት ለብዙ ጊዜ ትመላለሳለች በዚህ ሁኔታ ቀናቶች ካለፉ በሇላ ሰውየውን አውቃለሁ የሚል አንድ ሰው ተገኘ" ትላለች ነርሷ ሰውየውም እንድህ አለ " ሟች ቤተሰቤ አይደለም የማውቀው ዘወትር ፓርክ ውስጥ ለእርግቦችና አእዋፍ ምግብ ሲመግብ ነው እዛ ዘወትር ጥራጥሬ ሲበትን አይቸዋለሁ" ሲል ተናገረ ሱብሃን አላህ! አልማሉ ወል በኑ ዚነቱል ሀያቱ ዱኒያ… ……ማለት ይኸው ነው ኸይር ስራ እንጅ ምንም የማይጠቅምበት ቀን፣! ያረብ መጨረሻችንን አሳምረው! https://www.youtube.com/channel/UCTBV3GsEgtW6GECdIAzPPLg?sub_confirmation=1

ተመስገን በለው! ስለሁሉም ነገር ፈጣሪን አመስግን! ለተሳካውም ላልተሳካውም፤ ፀሎቴ አልተመለሰም አትበል! ካንተ በላይ የሚያስፈልግህን እርሱ ጠንቅቆ ያውቃል፤ ምስጋናህን አታቋርጥ፤ ደጋግመህ ጠይቀው በሩን ማንኳኳትህን ቀጥል። የፈጣሪ ምላሽ ከዘገየ በሁለት ምክንያት ነው፤ የምትፈልገው ሊሳካ ጊዜው አልደረሰም ወይ አንተ ከተመኘኸው ነገር ሁሉ የሚበልጠውን ሊሰጥህ ነው። አትርሳ ወዳጄ አምላክህ ቢዘገይም የሚቀድመው የለም፤ ስለዚህ ተስፋህን በእርሱ ላይ ጣልና ተመስገን በለው! የምስጋና አርብ (ጁምአ) ተመኘንላችሁ @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!

Job Title: Photographer Company: Private Job Type: Remote Description: Photographer who can take good picture with their mobile. We need Well themed photos of various materials for our upcoming works. For that we would like to hire people to take photos. Note: This is a repost. Those who have applied before don't need to apply again. #other From: @freelance_ethio

Job Title: Case manager Company: hope school Job Type: Contractual Description: our company is looking for the person that have a connection with foriegners and help us to hire foriegners our location is lebu varnero salary: negotiable #other From: @freelance_ethio

Job Title: Seles Company: Dy wood works Job Type: Permanent Description: Description: Description: ጾታ:-ሴት ዕድሜ:-22-30 ብዛት:- 1 ልምድና ተፈላጊ ችሎታ:- በ Interior Design እና በፈርኒቸር ዙሪያ የሰራችና በቂ ልምድ ያላት፣ ቀልጣፋ፣ ፈጣንና ተግባቢ፣ አዳዲስ ነገሮችን መረዳትና መተግበር የምትችል፤ የስራ ሰዓት:-ከጠዋቱ 2:00-ምሽቱ12:30 ደሞዝ:-በስምምነት ሆኖ አጓጊ ጉርሻም አለው የስራ ቦታ:- ፊጋ ሰዓሊተ ምሕረት ጀርባ #creative_design From: @freelance_ethio

Job Title: Video editor required Company: Video editor Job Type: Remote Description: Hey i need a video editor for 60 s video my budget is 50-80$ You can contact me for more details thank you #creative_design From: @freelance_ethio

Job Title: Internet cafe attendant Company: Private Job Type: Permanent Description: የስራው አይነት፡ ኢንተርኔት ካፌ አቴንዳንት የስራው ሁኔታ ፡ በቋሚነት ተፈላጊ ፆታ፡ ሴት በስራው ልምድ ያላት የስራ ሰዐት፡ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 12፡00 ደሞዝ፡ በስምምነት አማርኛና እንግሊዘኛ በጥሩ ፍጥነት መፃፍ የምትችል፣ ጥሩ የደንበኛ አያያዝ ያላት፡፡ #other From: @freelance_ethio

- - - - - - - - Closed - - - - - - - - Job Title: በወረቀት ፣ በጨርቅ እንዲሁም በተለያየ ጥሬ እቃ ቅርፃ ቅርፅ መስራት የሚችል ባለሙያ Company: BIDHM Job Type: Part-Time Description: ጨርቃ ጨርቅ፣ ካርቶን እንዲሁም የተለያዩ አይነት ጥሬ እቃዎችን በተሰጠው ልኬት እና ዲዛይን መሰረት መለካት መቁረጥ ማጣበቅ ። የስራ ቦታ : ጀሞ ሚካኤል የክፍያ ሁኔታ : በሰራበት ልክ በቁጥር የሚከፈል #creative_design - - - - - - - - Closed - - - - - - - - From: @freelance_ethio

Job Title: Marketing manager Job Type: Remote Description: We are looking for a new marketing strategy for our startup - Applicant must be a college student since its edTech we want someone young and energetic and must be currently studying at any college (preferable if you're studying a social science field) - A good communication skill is a must - Some who have their own startup or experience working in a startup company is a plus The job is mostly remote but once a week there will be a team meeting about your work progress salary - negotiable (2,000-6,000)+commission Heavily dependent on how successful your marketing strategy will be Check all the requirements before applying #business_services From: @freelance_ethio

ካሙ የምግብ ዝግጅት

🔈 የአጭር ጊዜ ስኮላርሺፕ ዕድል በአእምሮ ጤና፣ በአየር ንብረት ለውጥ እና በሰብአዊ እኩልነት ለውጥ ማምጣት ከፈለጋችሁ ለ One Young World Scholarship (በ Z Zurich Founda
🔈 የአጭር ጊዜ ስኮላርሺፕ ዕድል በአእምሮ ጤና፣ በአየር ንብረት ለውጥ እና በሰብአዊ እኩልነት ለውጥ ማምጣት ከፈለጋችሁ ለ One Young World Scholarship (በ Z Zurich Foundation የተደገፈ) በማመልከት ከግንቦት 8 እስክ 11, 2014 ቶኪዮ ጃፓን የሚካሄደውን One Young World Summit 2022 በነጻ መሳተፍ ትቸላላችሁ። ያለው ዕድል:- ለ 16 ወጣቶች ለማመልከት መጨረሻ ቀን:- ታህሳስ 6, 2014 ለመመዝገብ:- https://bit.ly/3nZXBHO . . . 🔈Short-term scholarship Opportunity If you are someone who wants to make an impact on mental health, climate change, and equality apply for the One Young World Scholarship (funded by Z Zurich Foundation) for a chance to attend the One Young World Summit 2022 in Tokyo, Japan from 16 – 19 May 2022. Positions available: 16 Deadline: December 15, 2021 To register: https://bit.ly/3nZXBHO FOLLOW Telegram , Instagram, Facebook ,YouTube, Twitter, Tiktok and our Website.