cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የመፅሐፍ አለም 🇪🇹🇹

የ መፀሀፍ አለም ቤተሰቦች በዚ ቻናል የሚለቀቁ ◊የተለያዮ መፅሀፍት፣ ◊መነባነብ ፣ግጥም እና ◊ትረካዋች ይለቀቃሉ። leave ከማለታቹ በፊት ችግራችንን ብትነግሩን ደስ ይለናል ለአስታየት እና ለጥያቄ @manbabemuluyadergal0_bot እናመሰግናለን። ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል

Show more
The country is not specifiedAmharic5 895Politics14 857
Advertising posts
888
Subscribers
No data24 hours
-57 days
-2130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ፋኖ ሕዝቡ ፋኖን ከድቶ - ጀርባውን ከሰጠው፣ የኢትዮጵያ መሬት - በጅብ ነው ሚዋጠው። ..... ገና ሳይዋጋ - ወኔው ያስታውቃል፣ ፋኖ ስሙ ብቻ - ጠላት ያስጨንቃል። ..... ወንድ ብቻ አይደለም - የፋኖ ተጠሪ፣ የሴት ጀግናም አለች - ቤቷን አስከባሪ። ..... እህቴም ፋኖ ነች - መሣሪያዋን ይዛ፣ መታገል ጀመረች - መደፈርዋ በዛ። ..... እጅ እንዳትሰጥ ፋኖ - ታጥቀህ እንደ ካሳ፣ ለጠላት ክንድህን - ማሳየት አተርሳ። ...... ፋኖ ሳያቅራራ - ሳይፎክር አብዝቶ፣ ጠላቱን ያስረዋል - በወኔው ኃይል ገዝቶ። ..... ጠላት ተደብቆ - ሆነና በጠጣም፣ ፋኖ አለ ሲሉት - በድፍረት አይመጣም። ...... ፋኖ በወንጭፉ - እያነጣጠረ፣ ግንባሩ ላይ ብሎ - ጠላቱን ዘረረ።  .... ፋኖ እየጀገነ - ተጋፍጦ ጠላቱን፣ ከጅቦች መንጋጋ - ያድናል እናቱን። ...... ፋኖ አንበሳ ነው - አባቱን ተክቶ፣ ቤቱን አስከብሯል - ጀግኖ መክቶ። ..... ያውቅበታል መምታት - ከሩቅ ማነጣጠር፣ አይስትም ጠላቱን - በወንጭፉ ጠጠር። ...... ፋኖ ሞተ ብለው - ፋኖዎች አልቅሰው፣ ደረት እየመቱ - አይሸኙም ጀግና ሰው። ...... እንደ ፋኖ ሁኑ - ጀግና ስትቀብሩ፣ ደረት ሳትመቱ - በእልልታ ዘምሩ። ...... ፋኖ ፋኖ ሲሉት - ጠላት ይሸበራል፣ ሳይተኮስበት - መሸሽ ይጀምራል። ..... ዝመቱ እንደ ፋኖ - ሀገሬን በሉና፣ ትውልድ አስቀጥሉ - መስዋዕት ሁኑና። ..... ፋኖ የሚዋጋው - ባንዲራውን ለብሶ፣ ሊያኖር ነው ኢትዮጵያን - እንባዋን አብሶ። ..... ፋኖ የወደደው - ለሀገሩ መድማት፣ ለማዕረግ አይደለም - ወይንም ለሽልማት። ..... ከእንግዲህ በኋላ - ፋኖ አይመለስም፣ ትግሉ በአሻጥረኞች - አይቀለበስም።  ...... ፋኖ ነው በቅድሚያ - ለጭንቅ የደረሰው፣ የጠላትን ምሽግ - እየደረመሰው። ...... የሀገሬ ሕዝብ ንቃ - ፋኖን ተቀላቀል፣ እምዬ ኢትዮጵያን - ጠብቃት ከበቀል። ...... ካልነኩት አይነካም - ፋኖ በሕይወቱ፣ ሀገሩን ይወዳል - ይሞታል ለእናቱ። ........ ፋኖ ተበትኖ - እንዲጠፋ ሚሹት፣ ራስ ወዳድ ናቸው - ታሪክ ሚያበላሹት። ....... እንደ ፋኖ ያለ - መሰዋት ሚፈልግ፣ ማነው ሀገሬን የሚል - ለጥቅም ማይባልግ? ....... ፋኖን እንደ ባንዳ - በጥቅም አጥምዶ፣ የሚጥለው የለም - ሀገሩን አስክዶ። ..... እስቲ ጥሩ ሰዎች - እንደ ፋኖ ታጋይ፣ እልል የሚሉለት - ያልሆነ ሰው በዳይ። ...... እስከነ ዝናሩ - ፋኖን ታጥቆ ያየ፣ ዝናውን የሰማ - ጠላቱ በረየ። ...... ፋኖ ደምቆ ይታያል - አምሮበት ጀግንነት፣ ማንም አይቀማውም - የእርሱን ኢትዮጵያዊነት። ፋኖ በቃኝ ብሎ - የብልጽግና ተረት፣ ለማፍረስ ተነሳ - የአብይን በረት። ሁሉም ፋኖ ሆኗል - መንገዱን ለይቷል፣ የአብይ ሽንገላ - ከእንግዲህ አብቅቷል።  ......... መክብብ April 20, 2022
Show all...
Sheger City and Gadaa are Oromummaa’s Mirage of Castle in the Sky By Addis Insight June 9, 2023 Yonas Biru, PhD Since elementary school, I have been taught to start an essay with an introduction, followed by the body of the essay and ended with a summary conclusion. Please allow me to violate what I have been taught since elementary school and start with the conclusion of my article: What a fucked-up bunch of idiots are leading the Oromo tribal land? If Prime Minister Abiy Ahmed’s new palace and its opulent satellite city spreading across 503 hectares is estimated to cost $15.3 billion, one can imagine how much it would cost the Oromo tribal land to build Sheger City. Remember it is sprawling an area of 1600 kilometers (160,000 hectares). To put cost in perspective, the price tag for Egypt’s new city that covers 700 kilometers squares (70,000 hectares) is $59 billion. Even if you assume Sheger will cost only 33 percent of that of the New Cairo per square kilometer, the cost can be well over $51 billion without taking inflation and foreign currency crunch into consideration. Anyone who believes that Sheger City is a real project is a gullible soul.  Sheger City has two objectives. The first objective is to serve as a pretext to evict non-Oromos from the Oromo tribal land. According to the World Population Review, “close to half of the population of Addis Ababa is of the ethnic group of Amhara, while the majority of the remaining population split among the groups Oromo, Gurage an Tigray.” The African Cities Research Consortium provides more specific data, showing Amhara (47%), Oromo (19.5%), Gurage (16.5%), and Tigray (6.2%) as the four largest tribal groups. As the population of Addis Ababa grew, people spread outward and settled on its outskirts. It is, therefore, reasonable to assume the tribal demography on the outskirts of Addis Ababa will not be significantly different from that of Addis Ababa. This means around 80 percent of the people living on the outskirts of Addis Ababa are non-Oromo.  Not all houses that the Oromo government demolished were built illegally, as the Ethiopian Human Rights Commission has reported. The demolition and eviction process are not motivated by the desire to establish law and order. Nor is it driven by a plan to build Ethiopia’s largest city. It is all about ethnic cleansing.  Second, Shgere City is the equivalent of the delusional “Mekele Smart City” that TPLF was supposed to build. After TPLF left Addis Ababa and hankered in Mekele, the bustling Tigrayan economy that was supported with looted resources from the rest of the country started to cool off and eventually came to a halt. TPLF had to channel the energy and anger of the people (particularly the youth) by instilling a sense of Tigrayan nationalism.  The TPLF strategy was to preoccupy the people with Tigrayan exceptionalism, exalting their culture, heroism, and virtues above all other tribes. The people of Tigray were made to believe they are the alpha tribe, the Israel of Africa. War, they were convinced, is their pastime. Their red flag with yellow emblem became part of their wardrobe, from their hats to their socks and everything in between.  They started painting their cows, horses and their pets red and yellow.  Even meetings of TPLF’s foreigner advisors (Martin Plaut, Alex de Waal, Kjetil Tronvoll, William Davidson, and Rashid Abdi) were decorated with Tigray flag. They used photoshoped smart city designs of Mekele with high-rises. They went as far as announcing The North Star Group was formed and ready with a “plan to establish Tigray based airlines.” Pilots and hostesses attended the Business Groups meeting with Tigray Airlines pilot and hostess uniform. Mekele was touted to become the largest and most modern city in Ethiopia with its own international airlines. 
Show all...
Of the top 5 best performing high schools in the nation, three were in Amhara and one in Oromo. Further, Amhara performed better than the national average by 9 percentage points. Oromo was under by 41 percentage points. Japan and China had far more developed and sophisticated traditional institutions and governance infrastructures than Gadaa. However, Japan under the Meiji Restoration Period and China under Deng Xiaoping figured out one cannot go forward in a reverse gear. They adopted western practices, just like the founding fathers of the US in the 18th century modeled their democracy after Greece’s system of self-government. It is sad to see Oromo tribalists embracing an expired village ritual when modern societies are exploring best practices from around the world. It is hard to blame the Oromo alone. The sense of “we have the best tradition” is a chronic problem throughout Ethiopia. We need to remember “Tigryan exceptionalism” is what led to a spectacularly exceptional self-destruction of the TPLF. It is the same mindset that has chained hermitized Amhara intellectuals to distant centuries.  We, the people of Ethiopia are cursed with imagined greatness with stories of glorious past that are not relevant to the present or future challenges of Ethiopia. I cannot think of anything of significance that we have contributed to the World, outside of two plant-based medicines, including ድንገተኛ. Our people still use ድንገተኛ because they do not have access to, or they cannot afford, amoxicillin. The Oromo fictional greatness of Gadaa is the equivalence of ድንገተኛ in a world where health science is advancing at a dizzying speed in gene therapy, telemedicine, artificial intelligence, and neurotechnology.  In Conclusion What a fucked-up bunch of idiots are leading the Oromo tribal land.
Show all...
"አዚም" ሰላማዊ መሳይ - በድርጊት ጦረኛ፣ አስታራቂ ነኝ ባይ - እጅግ ነገረኛ። በማፍረስ ሚተጋ - መገንባትን ሰብኮ፣ ጥላቻውን ሳይለቅ - ፍቅርን ተርኮ። ህዝብን እያስራበ - ጥጋብን አውርቶ፣ በቤተክርስቲያንና - በመስጊድ ላይ ዘምቶ። ሰው መሳይ በሸንጎ - ቁልፍ ቦታ ይዞ፣ ኢትዮጵያን ያፈርሳል - በ"አዚም" አደንዝዞ። መክብብ June 01, 2023
Show all...
ዝምታ አይቶ እንዳላየ - ሰምቶ እንዳልሰማ - ማለፍ በዝምታ፣ አቅሙ ብርቱ ነው - ድንጋይን ይበሳል - እንደ ውሃ ጠብታ። አይታይ ሲፈላ - ከውስጥ ሲንተከተክ - በሙቀት ታጅሎ፣ እንደ እሳተ ገሞራ - እስኪወጣ ድረስ - መሬቱን ፈንቅሎ። ያልተመቸ ሸክም - ያልተመቸ ግለት - ያልተመቸ ጫና - የበዛበት ነገር፣ ከመጠኑ ሲያልፍ - በተለየ እርምጃ - የበቃው መሆኑን - ማሳየቱም አይቀር። ሰውም እንደዚህ ነው - ጫና ሲበዛበት - ዝምታውን ይዞ - አይቀር ተደብቆ፣ ፈንቅሎ በመውጣት - ያወርዳል ሸክሙን - መብቱን አስጠብቆ። ስለዚህ እናንተ - የሰዎች ዝምታን - ያልተረዳችሁት - ጫናን ምታበዙ፣ ዝምታ መልስ ነው - የተሰጠ ጊዜ - ልብን እንድትገዙ። መስከረም ፯ /፳፻፩፫ September 17, 2020 መክብብ
Show all...
ከማይታወቀው ገጣሚ የተገኘ ያለቅጥ ዝምታ - ለበግም አልበጃት፣ አሥራ ሁለት ሆና - አንድ ነብር ፈጃት።
Show all...
የተገደደ ሕዝብ የብሔር ጨዋታው - እየተራገበ፣ በአሸባሪዎች ዘንድ - ብዙ ተዘገበ። ነገሩን አግነው - በይበልጥ አጡዘው፣ በተቀመጠበት - አማራን ጠዝጥዘው። ቤቱ ድረስ ገብተው - በሰይፍ እየቀሉ፣ ኢትዮጵያን ሲጠራ - እየተበቀሉ። ከሌላው የባሰ - በፍረጃ ገብቶ፣ ደም በደም ቢያደርጉት - ዘሩ ተለይቶ። ሳይወድ ተገዶ ነው - እሱም ማንነቱን፣ ማጉላት የፈለገው - ሊያቆይ ሕይወቱን። እኔ አልፈርድም በዚህ - ሰው መቆየት ሲሻ፣ ትዕግሰቱ ካለቀ - በስተመጨረሻ። ጠላት በጎዳው - ባጠቃበት ዱላ፣ መልሶ ይጋፈጣል - አይሆንም ሚበላ። ይህንን ሳያውቁ - የተኛን ቀስቅሰው፣ ሲጎዱ ቢያዩ - ተመተው አልቅሰው። ዘረኝነትን ተው - አማራን ይሉታል፣ ወዶ እንዳልገባበት - በሚገባ ያውቁታል። ዋስትና የሚሰጥ - ቆራጥ መንግስት መጥቶ፣ ቤቱን ካልመለሰው - ፍትህን መስርቶ። ልክ እንደ አፋር ሕዝብ - አማራም እራሱን፣ መጠበቅ አለበት - ቤቱንና ቅርሱን። መክብብ March 29, 2022
Show all...
ፋኖ ሕዝቡ ፋኖን ከድቶ ጀርባውን ከሰጠው፣ የኢትዮጵያ መሬት በጅብ ነው ሚዋጠው። ..... ገና ሳይዋጋ ወኔው ያስታውቃል፣ ፋኖ ስሙ ብቻ ጠላት ያስጨንቃል። ..... ወንድ ብቻ አይደለም የፋኖ ተጠሪ፣ የሴት ጀግናም አለች ቤቷን አስከባሪ። ..... እህቴም ፋኖ ነች መሣሪያዋን ይዛ፣ መታገል ጀመረች መደፈርዋ በዛ። ..... እጅ እንዳትሰጥ ፋኖ ታጥቀህ እንደ ካሳ፣ ለጠላት ክንድህን ማሳየት አተርሳ። ...... ፋኖ ሳያቅራራ ሳይፎክር አብዝቶ፣ ጠላቱን ያስረዋል በወኔው ኃይል ገዝቶ። ..... ጠላት ተደብቆ ሆነና በጠጣም፣ ፋኖ አለ ሲሉት በድፍረት አይመጣም። ...... ፋኖ በወንጭፉ እያነጣጠረ፣ ግንባሩ ላይ ብሎ ጠላቱን ዘረረ።  .... ፋኖ እየጀገነ ተጋፍጦ ጠላቱን፣ ከጅቦች መንጋጋ ያድናል እናቱን። ...... ፋኖ አንበሳ ነው አባቱን ተክቶ፣ ቤቱን አስከብሯል ጀግኖ መክቶ። ..... ያውቅበታል መምታት ከሩቅ ማነጣጠር፣ አይስትም ጠላቱን በወንጭፉ ጠጠር። ...... ፋኖ ሞተ ብለው ፋኖዎች አልቅሰው፣ ደረት እየመቱ አይሸኙም ጀግና ሰው። ...... እንደ ፋኖ ሁኑ ጀግና ስትቀብሩ፣ ደረት ሳትመቱ በእልልታ ዘምሩ። ...... ፋኖ ፋኖ ሲሉት ጠላት ይሸበራል፣ ሳይተኮስበት መሸሽ ይጀምራል። ..... ዝመቱ እንደ ፋኖ ሀገሬን በሉና፣ ትውልድ አስቀጥሉ መስዋዕት ሁኑና። ..... ፋኖ የሚዋጋው ባንዲራውን ለብሶ፣ ሊያኖር ነው ኢትዮጵያን እንባዋን አብሶ። ..... ፋኖ የወደደው ለሀገሩ መድማት፣ ለማዕረግ አይደለም ወይንም ለሽልማት። ..... ከእንግዲህ በኋላ ፋኖ አይመለስም፣ ትግሉ በአሻጥረኞች አይቀለበስም።  ...... ፋኖ ነው በቅድሚያ ለጭንቅ የደረሰው፣ የጠላትን ምሽግ እየደረመሰው። ...... የሀገሬ ሕዝብ ንቃ ፋኖን ተቀላቀል፣ እምዬ ኢትዮጵያን ጠብቃት ከበቀል። ...... ካልነኩት አይነካም ፋኖ በሕይወቱ፣ ሀገሩን ይወዳል ይሞታል ለእናቱ። ........ ፋኖ ተበትኖ እንዲጠፋ ሚሹት፣ ራስ ወዳድ ናቸው ታሪክ ሚያበላሹት። ....... እንደ ፋኖ ያለ መሰዋት ሚፈልግ፣ ማነው ሀገሬን የሚል ለጥቅም ማይባልግ? ....... ፋኖን እንደ ባንዳ በጥቅም አጥምዶ፣ የሚጥለው የለም ሀገሩን አስክዶ። ..... እስቲ ጥሩ ሰዎች እንደ ፋኖ ታጋይ፣ እልል የሚሉለት ያልሆነ ሰው በዳይ። ...... እስከነ ዝናሩ ፋኖን ታጥቆ ያየ፣ ዝናውን የሰማ ጠላቱ በረየ። ...... ፋኖ ደምቆ ይታያል አምሮበት ጀግንነት፣ ማንም አይቀማውም የእርሱን ኢትዮጵያዊነት። ......... መክብብ April 20, 2022
Show all...
ስንቶቻችን ይህን ግጥም እናስታውሳለን? ድራማው ቀድሞ ቀግጥም በመነገሩ ካመነው ያላመነው ነበር የበዛው። አብይና ጸዲ አንድ ዓይነት ባይሆንም - ለእኛ የሚያወሩት፣ ሲደዋወሉ ነው - ግልጹን ሚናገሩት። እኛጋ ባይደርስም - በድንገት ተጠልፎ፣ አገኘን ወሬውን - በግጥም ተጽፎ። ጸዲ ተማጸነ - አብይን ፈልጎ፣ ከኢትዮጵያ ጣቢያ - ደብቆ ሸሽጎ። የላከው ደብዳቤ - ተሽሎ ካለፈው፣ ለስለስ አድርጎ ነው - መልዕክቱን የጻፈው። እስቲ ላካፍላችሁ - የተባባሉትን፣ ድንገት ተልኮልኝ - እኔ ያነበብኩትን። ጸዲ፡  አይበቃም ወይ ዱላው - እየተዋወቅን?          ለሁለት ተያይዘን - በትግል አለቅን። አብይ፡ ቆየ ከነገርኩህ - እጅህን ስጥና፣           መቃወምን አቁም - የእኔን ብልጽግና። ጸዲ፡   የአንተ ብልጽግና - ሥልጣኔን ወስዶታል፣           ህገ መንግስቱን ግን - አለቅም ብሎታል።                    አብይ፡  ሥልጣን በቃኝ ብላ - ወደ እኔ መጥታለች፣            አታያትም በቃ - ከእጅህ አምልጣለች።            የያዝኩት አጥብቄ - ከወያኔ ወስጄ፤            ህገ መንግስቱን ነው - ማየው እንደ ልጄ።            በእሱ የተነሳ ነው - እዚህ የደረስኩት፣            እኔም ተራዬ ነው - መፍታት እንደቻልኩት። ጸዲ፡    እኛው አሳድገን - በገዛ ቤታችን፣            ተወረሰ በአንተ - ሁሉ ንብረታችን።            አንተን ለማስወጣት - ከቤታችን ቶሎ፣             አይቀር እንመጣለን - እዛው አራት ኪሎ። አብይ፡  ሞክራችሁ ነበር - ደርሳችሁ ደርሳችሁ፣             ቡና ሳትጠጡ - ምንድን መለሳችሁ?             እንደው በድጋሚ - ከምትለፉ ብዬ፣             መጣሁ ወደ እናንተ - ጦሬን አስከትዬ።             በሰላም አስገቡኝ - ብዬ ስነግራችሁ፣             አራት ዓመት ሞላኝ - እምቢ እንዳላችሁ።             በቀረበ እርቀት - መቀሌ ይታየኛል፣             እዛ መደበቂያ - ዋሻ የት ያገኛል? ጸዲ፡      "አወይ አንተ ግደፍ" - ልቤን አታስቆጣ፣              ከተደበቅኹበት - ወጥቼ እንዳልመጣ። አብይ፡    ከተደበቀበት - ጸዲን ወጥቶ ካየሁ፣              እኔ በበኩሌ - እጅግ በጣም ቆየሁ።              ይልቅ እጅህን ስጥ - አቁም ጦርነቱን፣              በቃን ማለት እወቅ - ተቀበል ሽንፈቱን። ጸዲ፡      ቦታ ካላገኘን - ካልተጋራን ሥልጣን፣              እንታገላለን - ናና አንተ አስወጣን።               አብይ፡    አይቀርም ይሆናል - ወንበሬን የሚሻ፣              እኔ አሳጣዋለሁ - መግቢያና መድረሻ።              በአንተ ካላሳየሁ - ሌላው አንተን አይቶ፣              ይኮርጅ ይሆናል - ትዕቢትህን ቆይቶ። ጸዲ፡      ዝም ያልካቸው ሰዎች - የተማሩት ከእኔ፣              ይባሉ አይደለም ወይ - ዛሬ ኦነግ ሸኔ።               አብይ፡    ከሃዲዎች ናቸው - አይቀርም ለእነሱ፣              ምቀጣበት በትር - በፍጥነት መድረሱ። ጸዲ፡      እሱን እንኳን ተወው - በእነሱ ጭፍጨፋ፣              የስንቱ አማራ - ምስኪን ሕይወት ጠፋ። አብይ፡    አስመሳይ ነህ አንተ - አማራን ገለኸው፣              ሌላ ታወራለህ - የአንተን ሸፍነኸው። ጸዲ፡     ሁለታችንም ነን - አማራን ምንጠላው፣             ሥልጣን እንዳይቀማን - ቀድመን የምንበላው።             አንተም ልክ እንደ እኛ - አማራን ጥለሃል፣             ባስተማርንህ መንገድ - ማስወገድ ይዘሃል። እየተባባሉ - ክርክር ቢያበዙም፣ መፍትሄ የሚሆን - ምንም ፈርጥ አልያዙም። በአማራ የተነሳ - ምስጢር ሳያወጡ፣ ከመገናኛቸው - ከመስመሩ ወጡ። መክብብ ወልደገብርኤል  September 27, 2022            
Show all...
በጣም የሚመች ጓደኛዬ ያካፈለችኝ ግጥም  ደጉም አላማረ - መከራችን ላቀ፣ ከልማቱ ይልቅ - ሞታችን ደመቀ፣ ተመስገን እያለ - አማራው አለቀ።
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.