cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት/

To have alternative communication channal https://t.me/lottery_servicen

Show more
Advertising posts
1 615
Subscribers
No data24 hours
-87 days
-1330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ! የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል 1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/global_bank_referral_bot?start=879846949 2. START የሚለውን ይጫኑ፣ 3. JOIN CHANNEL የሚለውን ይጫኑ፣ 4. ወደ መጀመሪያው ቦት ይመለሱ፣ 5. CONTINUE የሚለውን ሲጫኑ የመጋበዣ ሊንክዎን ያገኛሉ፣ 6. መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር ሲያደርጉ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በየሳምንቱ ከአንድ ሺ ብር ጀምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ያበረክታል፡፡ ሽልማቱ ዘወትር ቅዳሜ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፡፡ ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
Show all...
ልዩ ሎተሪ-2 ዕጣ ዛሬ ግንቦት 2 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 12:00 ሰዓት በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም
Show all...
መደበኛ ሎተሪ 1711 ዕጣ ዛሬ ግንቦት 1 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በእድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም
Show all...
2
መልዕክቱን ያጋሩ፣ የዚህ ሳምንት ተሸላሚ ይሁኑ! ይህ ኦሮሚያ ባንክ ነው! 1. በቅድሚያ ቀጥሎ ያለውን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/official_oromia_bank_bot?start=6074803302 2. በመቀጠል Start የሚለውን ይጫኑ 3.  Join Channel የሚለውን ይጫኑ 4. ወደ ቦቱ  ይመለሱ 5. Continue የሚለውን ተጭነው የመጋበዣ ሊንክዎን ያግኙ  6. መልእክቱን ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ በየሳምንቱ ተሸላሚ ይሁኑ! ሽልማቱ ሁሌም በየሳምንቱ አርብ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፣
Show all...
👍 1
ከከፍተኛ ዕጣ ዕድለኞቻችን መካከል
Show all...
👎 1
ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ ያላችሁ ! እንኳን ለትንሳኤ  በአል አደረሳችሁ ! በከፍተኛ ጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ2016 በጀት ዓመት የትንሳኤ ሎተሪ  ዕጣ ዛሬ ሚያዝያ 26 ቀን 2016 ዓ.ም  በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት ወጥተዋል ፡፡
Show all...
10👍 2
አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 22ኛ ዙር ዕጣ ዛሬ ሚያዝያ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል
Show all...
👍 9 4
ውድ ደንበኞቻችን የ22ኛ ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕጣ  ሽያጭ ዛሬ ሚያዝያ 22 /2016 ዓ.ም ከሌሊቱ 6፡00 ላይ ያበቃል ፡፡ እርስዎም እንዳያመልጥዎ በዕጣው ላይ ተሳታፊ ለመሆን  በቀሩት ጥቂት ሰዓታት 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር *127# በመደወል ይቁረጡና ዕድልዎን ይሞክሩ ፡፡                               መልካም ዕድል!              የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮቴሌኮም ጋር በመተባበር
Show all...
👍 4 3👏 1
መደበኛ ሎተሪ 1710 ዕጣ ዛሬ ሚያዝያ 17 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በእድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም
Show all...
👍 5
መልዕክቱን ያጋሩ፣ የዚህ ሳምንት ተሸላሚ ይሁኑ! ይህ ኦሮሚያ ባንክ ነው! 1. በቅድሚያ ቀጥሎ ያለውን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/official_oromia_bank_bot?start=879846949 2. በመቀጠል Start የሚለውን ይጫኑ 3.  Join Channel የሚለውን ይጫኑ 4. ወደ ቦቱ  ይመለሱ 5. Continue የሚለውን ተጭነው የመጋበዣ ሊንክዎን ያግኙ  6. መልእክቱን ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ በየሳምንቱ ተሸላሚ ይሁኑ! ሽልማቱ ሁሌም በየሳምንቱ አርብ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፣
Show all...
👍 2