መንቆረር 🇪🇹 𝓣𝓲𝓶𝓮𝓼 🇪🇹
ይህ የመንቆረር 𝓣𝓲𝓶𝓮𝓼 የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ትኩስና ወቅታዊ የሆኑ መረጃዎችን ያገኛሉ። https://t.me/Menkorer_Times ® እውነተኛ ድምፅ! በዩቱዩብ: https://www.youtube.com/channel/UCHdXu0p-tf4VUNquYt0UIDQ
Show more553Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
በደብረ ኤልያስ ከተማ እና በዙሪያው ባሉ የገጠር ቀበሌዎች ላይ እያጋጠመ ያለው የጽጥታ ሁኔታ ከቀን ወደ ቀን እየተባባሰ መምጣቱ ለህዝባችን ትልቅ ስጋት ሆኗል ።
በዚህ ሰአት መላው የአማራ ክልል በአምባገነኑ ስራአት በገዳዩ ኦነግ ሸኔ በተወረረበት ወቅት እርስ በእርሳችን ተነጋግረን ችግራችንን በጋራ በመሆን የአምባገነኑ ስርአት ማስወገድ ሲግባን እርስ በአርሳችን ወደ አላስፈላጊ ነገሮች መግባታችን እጅግ እሳዛኝ ነው ።
በተለይ በደብረ ኤልያስ ወረዳ ላይ በተከሰተው ውስጣዊ ችግር ትልቅ መፍትሄ ይፈልጋል ሁላችንም ይህን ነገር ሳይውል ሳያድር ሁላችንም የመፍትሄ አቅጣጫ ማስቀመጥ ያስፈልጋል ።
👉ሌላ ተልዕኮ ይዛችሁ በህዝባችን ላይ ትልቅ ስጋት የሆናችሁ ታጣቂዎች ከስህተታችሁ ታርማችሁ ሌላ ተጨማሪ እልቂት ከመፈጠሩ እና ታሪክ ይቅር የማይለው ስህተት ከመስራታችሁ በፊት ከወንድሞቻችሁ ጋር ድሮ ወደ ነበረው ፍቅራችሁ ተመልሳችሁ የአምባገነኑን የኦሮሙማውን ስርአት ወደ ማይመለስበት በመቅበር ህዝባችንን ለነጻነት እናብቃው ።
በደብረ ኤልያስ ከተማ እና በዙሪያው ባሉ የገጠር ቀበሌዎች ላይ እያጋጠመ ያለው የጽጥታ ሁኔታ ከቀን ወደ ቀን እየተባባሰ መምጣቱ ለህዝባችን ትልቅ ስጋት ሆኗል ።
ኬኖ ቤት መግባት የሚፈልግ
ብዛት 2
ፆታ ሴት
ደሞዝ 5000
ሁለት ቀን ስራ 1 ቀን እረፍት
አድራሻ እንቁላል ፋብሪካ ወደ ፓስተር የሚወስደው መንገድ 0900005324
የ2025 DV-lottery መሙላት የምትፈልጉ ሰዎች ይሄንን ሊንክ መጠቀም ትችላላቹ
‼️‼️ DV መሞላት የሚጀመረው ከዕሮብ መስከረም 23 ጀምሮ ነው
https://dvprogram.state.gov/
ብርሀኑ መንግስት ይባላል። በደብረማርቆስ ከተማ በሞባይል ሽያጭና ጥገና ይተዳደር የነበረ ልጅ ነው። የአብይ አህመድ ሰራዊት ከቤት አውጥቶ በአደባባይ ከረሸናቸው መካከል አንዱ ነው።