2 633
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
2 633
This music is talking to me...😢
#Kemi u always ma best 🙏
✍ ቤቴ ቤቴ በጣም ቆሽሸሻል
ከላይ ብቻ እንጂ ዉስጥሽ ፈርሶአል
ቤቴ ቤቴ በጣም ያሳስባል
ከላይ እንጂ ዉስጥሽን ማን አይቶአል።
@kemitherapper
@kanni27_official
2 633
Very soon
👤ARTIST : KIBREAB KB
📀TRACK : የለየኸኝ ነህ
🧬GENER : Amharic Gospel trap
🔥VIBE : #Trap
CHANNEL @kibreab_kB
2 633
✅✅Whatever you go through keep talking about Jesus! that's how you see how much faith you have.🙌🙌✅✅
2 633
Hi,
I invite you to my EP album ጊዜ / GIZE premier on my YouTube channel. Please feel free to share the link as this is a free digital album.
https://www.youtube.com/playlist?list=PLItI2TtSGXMVtQlvUVoid79SnFyo-euxw
tomorrow May 1st at 1:00AM.
Stay safe and enjoy the album with your family and friend.
Thank you.
2 633
Talented, creative, visionary producer ROBEL..doing Freestyle on my song. #cantwaiturEP #souvenrecords
https://www.instagram.com/p/B_fY2mfH96r/?igshid=qgyvgrp1j31g
2 633
Kaleb in a rap song!! * Pure talent with a beautiful voice, musician+ visionary. You all remember him from yanes music group and also his amazing performance on EBS TV. #followKaleb #yanes #wearewaitingyourAlbum
https://www.instagram.com/p/B_ha5funDtF/?igshid=3e3nazjia9mc
2 633
One of my songs *Get Right* by Best Kenyan gospel artist representing Jesus.. Follow him @nasarathepoet (show him love!!!) - my song, his version! #gospeletrap #gospelrap #ethiokenya
https://www.instagram.com/p/B_kJVCrn4at/?igshid=12sotszeiwqy9
2 633
BETE🗣👩👩👧👧🎧
@kemitherapper
ቤቴ በጣም ቆሽሸሻል
ከላይ ብቻ እንጂ ውስጥሽ ፈርሶል፡
አንቺ ነሽ መክኒያቱ
ይሄ አለም አለመጥፋቱ
በርሀን ስለሆንሽለት
ሆኖለታል መሰንበት
ጨው ባቶኚለት ኖሮ
አልቆለት ነበር ደሮ
የእግዚአብሄር ወኪልበምድር
ይጠበቅብሻል መኖር
የለሽን ጉድፍ ተይና
ለሰው መኖር ጀምሪና
ሰውን ካምላኩ አስታርቂና
እየሱስን አሳይና
እሱ ለሰው ሁሉ ይራራል
የመዳንን አውቀት ይሰጣል
ከሞትም ቢሆንም ያድናል
እየሱስ ያድናል
በ በግ በረት ብዙ ዶሮ
ብዙ ጫጩት በጉርኖ
አወይ ዛሬ አወይ ድሮ
ያለቦታው በዙ ሮሮ
የተገባው ባልተገባው
ያልተገባው በተገባው
ይሄም ያም ግን ግራ ገባው
ማን ይደልል ማን ያግባባው
ብዙ ወሬ ጥቂት ድርጊት
መንፈሳዊ የአለም ጡዘት
የአስተሳሰብ ብዙ ግጭት
ማን ያድነን ከዚ ውጥረት
ወደሽ ሰትታዪ ምድራዊ ምቾትን
መሰብሰብ ጥሪትን ማካበት እብሪትን
ይሄን የሚቃወም አባረሽ እውነትን
ልጆችስ እንደ ባይተዋር ሲጭሩ ክብሪትን
ሊያወድሙሽ ሲነሱ ጠላት አንደሆኑ
ምንም አልመሰለሽ ተውሻቸው እነሱን
አንድም ሀላፊነት አልሰማሽ በሎ
ሀላፊነት ሰጪ እሱ ከውጨ ቆሞ
ሊገባ ትከፍቺ ይሆን ዘንድሮ
ያባረርሻቸው ልጆች ሁሉ በእጆቹ ይዞ
አይ አንቺማ
እግሮችሽን ሰቅለሻል
ቲቪሽን ከፍተሻል
ጋቢሽን ለብሰሻል
ሞቅ ሞቅ ብሎሻል
ከሰል አቀጣጥለሽ
ላብ በላብ ሆነሻል
ግን አልታወቀሽም
ተባይ አፍርተሻል
ቢደውል ቢያንኳኳ
አልሰማ ብለሻል
ከሱ ሰላም ይልቅ
ሁካታን መርጠሻል
ከእውቀት ቃል ይልቅ
ሽንገላን ወደሻል
ከቶ አለገባሽም
ቀን ቆርጦልሻል
አሁንም ግን እሱ
በፍቅር ይጣራል
ከሁሉ አብልጦ
ዛሬም ይወድሻል
ቤቴ ቤቴ
በጣም ቆሽሸሻል
ከላይ ብቻ እንጂ
ውስጥሽ ፈርሷል
ቤቴ ቤቴ
በጣም ያሳስባል
ከላይ ብቻ እንጂ
ውስ
2 633
ቤቴ በጣም ቆሽሸሻል
ከላይ ብቻ እንጂ ውስጥሽ ፈርሶል፡
አንቺ ነሽ መክኒያቱ
ይሄ አለም አለመጥፋቱ
በርሀን ስለሆንሽለት
ሆኖለታል መሰንበት
ጨው ባቶኚለት ኖሮ
አልቆለት ነበር ደሮ
የእግዚአብሄር ወኪልበምድር
ይጠበቅብሻል መኖር
የለሽን ጉድፍ ተይና
ለሰው መኖር ጀምሪና
ሰውን ካምላኩ አስታርቂና
እየሱስን አሳይና
እሱ ለሰው ሁሉ ይራራል
የመዳንን አውቀት ይሰጣል
ከሞትም ቢሆንም ያድናል
እየሱስ ያድናል
በ በግ በረት ብዙ ዶሮ
ብዙ ጫጩት በጉርኖ
አወይ ዛሬ አወይ ድሮ
ያለቦታው በዙ ሮሮ
የተገባው ባልተገባው
ያልተገባው በተገባው
ይሄም ያም ግን ግራ ገባው
ማን ይደልል ማን ያግባባው
ብዙ ወሬ ጥቂት ድርጊት
መንፈሳዊ የአለም ጡዘት
የአስተሳሰብ ብዙ ግጭት
ማን ያድነን ከዚ ውጥረት
ወደሽ ሰትታዪ ምድራዊ ምቾትን
መሰብሰብ ጥሪትን ማካበት እብሪትን
ይሄን የሚቃወም አባረሽ እውነትን
ልጆችስ እንደ ባይተዋር ሲጭሩ ክብሪትን
ሊያወድሙሽ ሲነሱ ጠላት አንደሆኑ
ምንም አልመሰለሽ ተውሻቸው እነሱን
አንድም ሀላፊነት አልሰማሽ በሎ
ሀላፊነት ሰጪ እሱ ከውጨ ቆሞ
ሊገባ ትከፍቺ ይሆን ዘንድሮ
ያባረርሻቸው ልጆች ሁሉ በእጆቹ ይዞ
አይ አንቺማ
እግሮችሽን ሰቅለሻል
ቲቪሽን ከፍተሻል
ጋቢሽን ለብሰሻል
ሞቅ ሞቅ ብሎሻል
ከሰል አቀጣጥለሽ
ላብ በላብ ሆነሻል
ግን አልታወቀሽም
ተባይ አፍርተሻል
ቢደውል ቢያንኳኳ
አልሰማ ብለሻል
ከሱ ሰላም ይልቅ
ሁካታን መርጠሻል
ከእውቀት ቃል ይልቅ
ሽንገላን ወደሻል
ከቶ አለገባሽም
ቀን ቆርጦልሻል
አሁንም ግን እሱ
በፍቅር ይጣራል
ከሁሉ አብልጦ
ዛሬም ይወድሻል
ቤቴ ቤቴ
በጣም ቆሽሸሻል
ከላይ ብቻ እንጂ
ውስጥሽ ፈርሷል
ቤቴ ቤቴ
በጣም ያሳስባል
ከላይ ብቻ እንጂ
ውስጥሽን ማን
አይቷል
2 633
Naomi kumneger has a message!!!
#socialdistancing
#keepcalmandwashyourhands #coronamemes
https://www.instagram.com/p/B-U1Q64nwY0/?igshid=scqbrj9ao49e
