en
Feedback
KEMI

KEMI

Open in Telegram

Rapper

Show more
The country is not specifiedMusic27 625
2 633
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
KEMI
2 633
Watch "Over Everything GODANA (ft Fanuel)" on YouTube https://youtu.be/4sqXVf7j2PU

KEMI
2 633
...በሕይወት ትልቁ ቁም ነገር ትምህርት መውሰድ ነው፡፡ መቼም በስለንም አውቀንም አንጨርስም። ባወቅን ቊጥር ብዙ ቀዳሚ አላዋቂነታችን ይታወሰናል፡፡ ሁሌም እንማር፣ ሁሌም ለመለወጥ ዝግጁ እንኹን፣ ሁ
...በሕይወት ትልቁ ቁም ነገር ትምህርት መውሰድ ነው፡፡ መቼም በስለንም አውቀንም አንጨርስም። ባወቅን ቊጥር ብዙ ቀዳሚ አላዋቂነታችን ይታወሰናል፡፡ ሁሌም እንማር፣ ሁሌም ለመለወጥ ዝግጁ እንኹን፣ ሁሌም ብሩሕ ተስፋ ይኑረን፡፡ ብልህ ሰው ዛሬ ላይ ዐዋቂ ነኝ፣ ትክክል ነኝ፣ እኔ ብቻ የሚል ሳይኾን ዛሬ ላይ የሕይወትን ትምህርት ከሕፃናት ሳይቀር ለመማር የተዘጋጀ ነው፡፡ ስለ ዛሬ ማንነቱ ሲያስብ ሙሉነት የሚሰማው ብቻ ሳይኾን፣ ነገ ላይ ለመሙላት የሚሰናዳ ነው፡፡ ብልህ ሰው ትናንትናንና ነገን አስታርቆ ዛሬን በእረፍት በርጋታና በደስታ የሚኖር ሲኾን፣ በሰው ሁሉ ለመወደድ ሳይኾን ሰውን ሁሉ ለመውደድ የሚጥር ነው፡፡ _______ሜሎሪና ገጽ 184 _______ ሜሎሪና ❤️❤️❤️ ታሪካዊ የሳይኮሎጂ ልብወለድ ያነበቡት ኹሉ ወደውታል በጃዕፈር ፣ በሀሁ እንዲሁም በሌሎች መጽሐፍ መደብሮችና አዟሪዎች እጅ ይገኛል @Psychoet

KEMI
2 633
በናሁሰናይ ጸዳሉ አበራ የተደረሰው ' ሜሎሪና ' የተሰኘው መጽሐፍ ተነባቢ ሆኗል :: / መጽሐፉ ታሪካዊ ይዘት ያለው ስነ-ልቦናዊ ልቦለድ ሲሆን የሰው ልጅ ሞትን ለማሸነፍ በሚያረገው ትግል ውስጥ የኢ
በናሁሰናይ ጸዳሉ አበራ የተደረሰው ' ሜሎሪና ' የተሰኘው መጽሐፍ ተነባቢ ሆኗል :: / መጽሐፉ ታሪካዊ ይዘት ያለው ስነ-ልቦናዊ ልቦለድ ሲሆን የሰው ልጅ ሞትን ለማሸነፍ በሚያረገው ትግል ውስጥ የኢትዮጵያውያንን ቀደምት ጥበባዊ ሚና የሚተርክና ከፍተኛ የአስተሳሰብ ልዕልናችንን የሚያሳይ መጽሐፍ ነው ፡፡ አቀራረቡም አዝናኝና የሥነልቦና ምክሮችንና ሀሳቦችን ከታሪካዊ ክስተቶች ጋር ደምሮ የያዘ ነው፡፡ የታሪኩ መቼት 1960 - 1994 ሲሆን መተማ ፣ ጎንደር ፣ ዐዲስ አበባ ፣ ትግራይ (ደብረዳሞ ገዳም ፣ አል ነጃሽ መስጂድ ) ፣ አሜሪካ ( ዋሽንግተን ፣ ኒውዮርክ ፣ ኮሎራዶ) ፣ እንዲሁም እግረመንገድ እስራኤል ድረስ ይዘልቃል :: // ጃዕፈር መጻሕፍት :: ለቴሌግራም:- @jafbok ለዌብሳይት :- www.jaferbooks.com መገኛችን :- ለገሃር ኖክ ተወልደ ሕንጻ ስር ::

KEMI
2 633
Good surprise Coming, You better join.😌🦋 https://t.me/joinchat/AAAAAE-iF0HVtSd1Pg1Qfw

KEMI
2 633
whoever is at home now, watch my interview on marcil TV... Bless UP

KEMI
2 633
Another 🔥🔥🔥FAYA Song from KB

KEMI
2 633
•Here we go• Release date for the new music video Saturday. Thank you for sharing! #kibirbykemi #iconfilms #share. See you on
•Here we go• Release date for the new music video Saturday. Thank you for sharing! #kibirbykemi #iconfilms #share. See you on my YouTube channel 12:00 o'clock (noon) #2020 #gospelrap #butterfylnation #kumnegerMesafint

KEMI
2 633
photo content

KEMI
2 633
Watch "KEMI- Bemikiniyat | official music video" on YouTube https://youtu.be/ZrAiDjxszn4

KEMI
2 633
Rapper: NATHAN NATION : 🦋

KEMI
2 633
Good surprise Coming, You better join.😌🦋 https://t.me/joinchat/AAAAAE-iF0HVtSd1Pg1Qfw

KEMI
2 633
One of the Best Gospel Songs 🦋

KEMI
2 633
😇The video is released and cant wait to read your comments. 🤩 https://www.youtube.com/watch?v=9C3BWE48Y1E

KEMI
2 633
I know my Vision in LIFE, Just to be a platform for young Talented/Gifted people in Ethiopia! Help us reach more!!!
I know my Vision in LIFE, Just to be a platform for young Talented/Gifted people in Ethiopia! Help us reach more!!!

KEMI
2 633
photo content

KEMI
2 633
😇The video is released and cant wait to read your comments. 🤩 https://www.youtube.com/watch?v=9C3BWE48Y1E

KEMI
2 633
•Here we go• Release date for the new music video Saturday. Thank you for sharing! #kibirbykemi #iconfilms #share. See you on
•Here we go• Release date for the new music video Saturday. Thank you for sharing! #kibirbykemi #iconfilms #share. See you on my YouTube channel 12:00 o'clock (noon) #2020 #gospelrap #butterfylnation #kumnegerMesafint

KEMI
2 633
THE WINNER 🎤✨⭐️🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🎚

KEMI
2 633
Hello Family, we just want you to know that this challenge is only with the freestyle which you delivered. We thank you all for the participation. But for now, we want to announce the top three freestyles who nailed the challenge. The Requirements were:- Lyrics, Production, AND Flow And The Winner Is:- 🌟📣 1. Biniyam Desalegne |Song Title - የምሩን ነው 🎤✨⭐️ 2. ALAZAR_ Freestyle_ Rap 3.ICON | Song Title -ራስን ፍለጋ

KEMI
2 633
የምሩን ነው!-mc.mp33.47 MB