2 633
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
2 633
🎆I AM HAPPT TO GIVE YOU THE FULL ALBUM ON YOUTUBE |😇😇😇😇 MESTAWET
https://www.youtube.com/watch?v=VRqRMePs7Wc
2 633
ውድ ወንድሞቼና እህቶቼ ሰላም ለእናንተ ይሁን እያልን በመጪው ክረምት ጎዳና ላይ ያሉ ወንድም እህቶቻችን በማሰብ ከአርያም የበጎ አድራጎት ማህበር ልብስ የማሰባሰብ እና የማልበስ እቅድን ይዘን ስራ ጀምረናል በመሆኑም በአልባሳት
1.ቲሸርት
2.ሹራብ
3.ጃኬት
4.ሱሪ
5.ጫማ
የመሳሳሉትን የእድሜ ገደብ ሳይኖረው ያጠራችሁ ሊሆን ይችላል ወይም የጠበባችሁን እድትሰጡን እንጠይቃለን ለወንድም እህቶቻችን ለአባት እናቶቻችን በመርዳት እንደሰት።
የምንሰጠው ቦሌ አካባቢ ሰኞ ዕለት ስለሆነ ከዛሬ እስከ ሰኞ ያግኙን
#0901739632
#0920599452
#0952467545 ይደውሉ 🙏🏾😇
@ARIYAM_charit https://t.me/neta20
2 633
ዝማሬ ለጌታ || ድንቅ ውይይት እና የትምህርት ጊዜ በEvangelical tube...
#ከዘማሪ #ቁምነገር_መሳፍንት ጋር
ሁሉም ክርስቲያን ሊሰማው የሚገባውና እውነቱን ሊገነዘብ ይገባል ብለን ያዘጋጀነው ትምህርት በተለይ ደሞ #በrap መዝሙር ዙሪያፕሮግራም
በትምህርቱ ላይ ያለችሁንን ጥያቆና አስተያየት እንዲሁም ግልፅ ያልሆነልህ/ሽ ነገር ካለ ይላኩልን 👇 @Evangelical77bot
በአነስተኛ mb የተዘጋጀ
🧭 14:59 💾 14.00MB
🙏plis Forward Friends 👤
🔔 @Evangelicaltube 🔔
🔔 @Evangelicaltube 🔔
2 633
#ዝማሬ_ለጌታ
#አስደሳች_የትምህርት_እና_የውይይት_ጊዜ
Rap መዝሙር ልክ እንደ #ሬጌ #ዋልዝ #ሮክ ... ብለን እንምንጠራቸውና እንደምንዘምራቸው መዝሙሮች ሁሉ #rap አንዱ ጌታን የምናገለግልበት የዝማሬ #እስታይል ነው
1 Rap መዝሙር ለማነው ❓
2 በ rap መዝሙር አውነት ጌታን ማገልገል አንችላለን ❓
እነዚንና በርካታ #ክርስቲያኑ አይምሮ ውስጥ የሚፈጠርበትን ጥያቆች ለማስተማርና ለማስርዳት የተዘጋጀ የትምህርት ጊዜ
ከዘማሪ #ቁምነገር_መሳፍንት ጋር
#እሮብ ምሽት 3:00PM ላይ በቀጠሮ ይዘናል #እንዳያመልጦት
እንዲሁም በ rap ዝማሬ ላይ ያለችሁን ሀሳብና ጥያቄ የምትጠይቁበትንም ነፃ #የትምህርት_ጊዜ አዘጋጅተናል
እንዳያመልጦት እንዲሁም ለወዳጆት ያጋሩ አብርን እንማር Evangelical tube 👇