2 633
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
2 633
ድርሻህን ተወጣ ❤
አንተ የምታስበውን ሌላው ቢያስበውስ?
ከዛሬ ሶስቶር በፊት አንድ ጥያቄ ጠይቄ ነበር እርሱም ንባብን የሚወዱ 300 ሰዎች ካሉ 100 ብር እንዲያዋጡ ጠይቄ 10 ሰው ብቻ አዋጣ ለምን አሰር ሰው ብቻ ብዬ አሰብኩና ገርሞኝ ዝም አልኩ ግን በግዜው አስር ሰዎች ለምንፈልገው ነገር የሚሆን ብር ሰጠውናል ለዚህም ትልቁን 11,000 የሰጠችን ወዳጃችን ለሚ እና 5500 ደግሞ ኤልቢ የተቀሩት 8 ሰዎች 1500 - 100 በመስጠት ላሰብነው አላማ ሆኖልናል እጅግ እግዚአብሔር ይባርክልን በጠቅላላ 21ሺ ብር አገኘን ግን ለምን ሌሎችስ ብለን ነበር? እና አሁን ደግሞ አድማስ ለማስፋት ፈልገን 100 ለሚሆኑ ሰዎች ቴክስት በማድረግ ፔጃችንም ላይ ፖስት በማድረግ ገንዘብ እንድትለግሱ ብንጠይቅም ያገኘነው ምላሽ እስካሁን 4 ሰው ብቻ ነው አሁንም ለምን አላማችን አልገባቸውም ይሆን? ስራችን ቢሮ ተከራይተን በነፃ ትውልድ መፅሐፍ እንዲያነብ ማድረግ ነው ይህ ደግሞ ሊደገፍ ሊበረታታ የተገባ ነው ታዲያ ለምን ወዳጆቻችን ዝም አሉን 100 ክብር ማኪያቶ ስንጠጣ የሚያልቅ ብር ነው ታዲያስ ለምን አዋጡ ስንል ለምን ዝም አሉን ዛሬም 100 ብር ብትልኩ ሁላችሁም የአመት የቤት ክራይ ይከፍላል ወር ጠብቃችሁ ብትደግሙ ብዙ ቦታ ይከፈታል አንባቢ ሲበዛ ደግሞ አገር ሰላም ትሆናለች በሀሳብ የበላይነት የሚያምን ትውልድ ይፈጠራል አገር ስልጡን ትሆናለች ታዲያ ለምን ለዚህ አላማ ለመተባበር ዘገዩ? ይኸው እንግዲህ "❤ አንድ ንጉስ ሰርግ ድግስ ደገሰና መልካም ብፌ አዘጋጅቶ እንግዶችን ጠራ እና እያንዳንዱ እንግዳ ግን ሲመጣ በገንቦ ጠጅ ይዞ እንዲመጣ እና በማጀት ባለው በርሜል እንዲገለብጥ ተነገረው አንዱ ሰው እንዲህ አሰበ ሁሉም ጠጅ ይዘው ከመጡ እኔ ውሀ ብወስድ አይታወቅም ብሎ በገንቦ ውሀ ይዞ ወደ ድግሱ ይሄዳል እንደተባለው በበርሜል ላይ ውሃውን ይጨምራል እራቱ ተዘጋጅቶ ከበርሜል ሲቀዳ ውሃ ሆነ ለካ ሁሉ እንደሱ አስበው በገንቦ ውሃ ነበር ያመጡት እኔ ባደርግም ባላደርግም ለውጥ የለም እንዳልከው ሌላውም እንደሚል አስብና አንተ አንቺ እኔ ለውጥ አምጪ እንደሆንን ተረድተን ድርሻችንን በአግባብ እንወጣ እላለሁ።" ዛሬም ለልህቀት 100 ጀምረው በመለገስ ያለማንበብን ጨለማ ተባብረን ገፈን እንጣለው ቁጥር ሁለት ለመክፈት በሃያት አካባቢ ያሰብነውን እናሳካ ከተባበርን በየስፍራው እንከፍታለን በሉ ከ100 ጀምረው ይለግሱ ሞባይል ባንኪንግ ይጠቀሙ። ተባብረን አለማንበብን ተራራ እንናደው እንገዳደረው እኛ ከነቀነቅነው ልጆቻችን ይጥሉታል። ዛሬ በዚህ በጎ ስራ ላይ ተሳትፈው ቀንዎን ያሳምሩ።
መልካም ቀን ❤
2 633
You don’t need a new year; you need to reach the point of inflection — that point where true transformation takes place, a point of no return. The enemy knows your patterns, so he’s been hitting you with the same strategy. Enough is enough! While you’ve been up and down in a dark place, God was molding you for your inflection point — and this time you’re not going back. Are you sick and tired of being sick and tired? Shake yourself loose of what was; this is your inflection point!
@netchurchaddis
2 633
☀️Invitation ☀️
Anyone who wants to minister/ come to my church, @netchurchaddis ... Contact me.. @kumneger_mesafint
2 633
THANK YOU FOR HAVING ME! 😇 #TesfaEthiopia
https://www.facebook.com/ethiopianewhope/videos/627206868706779
2 633
Preacher : KEMI
Church : @netchurchaddis
#sundayService
በትምህርቱ ላይ ያለችሁንን ጥያቆና አስተያየት እንዲሁም ግልፅ ያልሆነልህ/ሽ ነገር ካለ ይላኩልን
2 633
ዝማሬ ለጌታ || ድንቅ ውይይት እና የትምህርት ጊዜ በEvangelical tube...
#ከዘማሪ #ቁምነገር_መሳፍንት ጋር
ሁሉም ክርስቲያን ሊሰማው የሚገባውና እውነቱን ሊገነዘብ ይገባል ብለን ያዘጋጀነው ትምህርት በተለይ ደሞ #በrap መዝሙር ዙሪያፕሮግራም
በትምህርቱ ላይ ያለችሁንን ጥያቆና አስተያየት እንዲሁም ግልፅ ያልሆነልህ/ሽ ነገር ካለ ይላኩልን
በአነስተኛ mb የተዘጋጀ
🧭 14:59 💾 14.00MB
🙏plis Forward Friends 👤
2 633
ዩሀ 21:6
😇ወዳጆቼ ወደዚህ የሚገርም ቤተክርስቲያን እጋብዛችዋለው😇
#netchurchAddis #wherepeoplematterandlivesarechanged
* ሁሉም መጥቶ የሚያገለግልበት ነው ❤️
https://t.me/joinchat/W1L8vfhOTh83OTA0
2 633
🙏🏼 ሰላም እንዴት ናችሁ🙏🏼
የ@Eastpictures Telegram channel ቤተሰቦች
🗣የእርሶን ወይም የጓደኛዎን ፎቶ በካርቶን (cartoon) ማየት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ
🗣እንዲሰራላቹ የወደዳቹትን ፎቶ ወደ=> @sam_Eastson <=ይላኩልን ✌️
2 633
😍My new collaboration 😍
"Illasha Fekadu - አለ ኑር / Alle Noor - ft. Kemi" on YouTube
https://youtu.be/eqHipW-mymo
