cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አንድሮሜዳ🇪🇹

ይህ ቻናል ዘመናዊ ASTRONOMI ከ ጥንታዊ ስነ ፈለክ ጥበብ አጣምሮ የያዘ ፣ ስለ ሰማዩ ምስጢር የሚዳስሱ መጸሐፍትን ከአቡሻህር እስከ universe books እንዲሁም ከምድር እስከ ጠፈር ፣ከሜርኩሪ እስከ ዩራኖስ፣ከፕሮክሲማ ሴንታወሪ እስከ ቪዋይ ካኒስ ማጆሪስ ፣ከ ሰለጠኑ ፍጡራን አስከ UFO ፣ከብላክ ሆል እስከ ዋይት ሆል... ማወቅና ማግኘት ለሚሻ እንሆ.. #አንድሮሜዳ

Show more
Ethiopia9 074Amharic6 541The category is not specified
Advertising posts
1 095
Subscribers
-424 hours
No data7 days
-1130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

°•.Never take it seriously.! If you never take it seriously,you never hurt,and if you never hurt you’re always so happy ✨.•°                    
Show all...
👍 6
You only live once !(yolo) must be your motivation.
Show all...
👍 3
አቋራጭ መንገድ የለም።❌ Use the smart way!!!🤔🤔
Show all...
🙏 3
ሰላም👋👋 🫡Success is the sum of all efforts, repeated day-in & day out so never give up. 💪🏼💪🏼 Keep up your efforts!!🫶🏻🫶🏻
Show all...
🥰 4
💡 ካንፓስ tip      💡 ገንዘብ ና ካንፓስ ....!  💡 📚 በምድር የትኛውም ስፍራ ብትሆን ፔሳ (pisa) ገንዘብ ወሳኝ ጉዳይ ነው ግቢ ደሞ ትቸግራለች ። በአማካኝ 700 ብር በወር በቂ ነው ። ግን ቤተሰብ ከማስቸገር ሌላ መንገዶችን በት በት ማለት ያስፈልጋል ። እስቲ መንገዶቹን በ2 ከፍለን እንመልከት ....! ✏️ አስጠሊ የሆኑ ገንዘብ መስሪያ መንገዶች ....! 📚 አንድ አባባል አለ ...የሰው ልጅ ሀብት ንብረቱን ከሸጠ ቸግሮታል ህሊናውን ከሸጠ ግን በጠና ተቸግሯል ማለት ነው ይባላል ። በግቢ ህሊናቸውን ሸጠው የሚማሩ አሉ ....ምክንያቱ አንዳንዱ ምክንያታዊም ነው ፤  አንዳንዱ ደሞ እዚ ግባ የሚባል አይደለም ። እስቲ አሳፋሪ የሆነ መንገዶችን እንመልከት ...!   💡 ሹገር ዳዱ / ማሚ....! 📚 ወንዶችም ሆኑ ሴቶች  ከአሮጊት አና ሼቦች ጋር በመውጣት ጨላ ያገኛሉ ። ይህ በጣም አስጠሊ ነገር ነው ...ያሳፍራልም ሁሉም ግን ዝም ብለው አይደለም የምር ቸግሯቸው እንዲ አይነት ነገር ውስጥ የሚገቡ አሉ ። በተቻላችሁ አቅም ለመረዳት ሞክሩ ጓደኞቻችሁን ....እዚ ነገር ውስጥ እንዳይገቡ በምትችሉት እርዷቸው ...ኤጀንቶች አሉ ሼባ እና አሮጊቶቹን የሚያገናኙ ገንዘብ አያጡም  .....ኮሚሽን ይቀበላሉ እንዲሁም ሹገሮች ጋር የሚወጡትም ገንዘብ በአዳር እስከ 3ሺ ድረስ ይበላሉ ። እንዲ አይነት ነገር ውስጥ እንዳትገቡ ጓደኞችም ቢኖራቹሁ ሯቋቸው ።ገንዘብ ሲቸግሯቹ ጠብቀው በአንድ ቀን 5ሺ እፈሺ ...ምናምን ብለው ይገፋፋቹሃል ..የነሱን ኑሮ የመረጡትን በልተው ..ገዝተው....ስታዮ ትታለሉ ይሆናል ።ግን የውስጥ ሰላም የላቸውም በምንም ተኣምር እዚ ውስጥ ገብታችሁ አትንቦራጨቁ ። 💡 ሌብነት ....! 📚 ብዙ ግዜ ስልክ አንዳንዴ PC ፤ አሪፍ ልብሶች ፤ውድ ዕቃዎች ካላቹሁ በተለይ ጫማዎች ....በቃ የማይሰረቅ የለም ። ስርቆት ግቢ አሪፍ መላ መስሪያ ነው ። በጣም ብዙ ተማሪ ስላለ በዚሁ ስራ የሚተዳደሩ ..በተለይ ሱሰኞች /ወልፋሞች እጃቸው አያርፍም .....ከዶርም ጓደኞቻቸውም ጭምር  ይሰርቃሉ ...ብታሳውቁም ከተሰረቃችሁ ወዲህ ምንም የሚመጣ ነገር....አይያዙም ... በተቻላችሁ አቅም ሱስ ውስጥ እንዳትገቡ ...በቃ ሱስ ያዛቹሁ ማለት ...ገንዘብ ስትሉ ወልፉ ያስገድዳቹሃል ቀስቴ ግድ ነው ። ከያዛቹሁ ደግሞ ትጫራላችሁ ....ገንዘብ ባታጡም ሌሎችን አሰቃይቶ ገንዘብ መግኘት ፥ ህሊናን መሸጥ ከባድ ነገር ነው ።  አትዝረፉ ...ከተቸገራቹ ዶርም ጓደኞች ለምኑ ....እንጂ No ሌብነት ውዶቼ...! 💡 ግርግር .....! 📚 ካንፓስ ለማበጣበጥ የሚገቡ ተከፍሏቸው አሉ ። በቃ ሽብር መንዛት ነው ስራቸው ...ከነዚ ይሰውሯቹሁ ....ስለሚከፈላቸው አምርረው እንደ WORk ነው የሚሰሩት .....ረጭ ሲል አይወዱም ...ጫጫታ መፍጠር ...ማናቆር ነው ስራቸው ። ዘር ነገር እያነሱ ...አናቷችሁን ነው የሚበጠብጡላቹሁ ....እናንተ ከበሶ ያለፈ ነገር መበጥበጥ ውስጥ እንዳትገቡ ...ዋ 💡 ...ቱጀር መጥበስ .....! 📚 የልጥጥ ልጆች LIFEun እንየው ብለው ይከሰቷሉ.....2nd year ባይመለሱም ....ጨላ እነሱም ማግኘት ይቻላል አለ ኣ በፍቅር ሙድ በጓደኛ ምናምን ...በትበት ብሎ ...በተገኘው ቀዳዳ ሾልኮ መመረቅ ነው ። ኖ ወደ  ኃላ ..! 💬 መልካም የሚባሉ  ፍራንካ መቀፈያ መንገዶች .....! 💡  ንግድ .....!.. 📚 በየግዜው EVENT ስለሚዘጋጅ የተለያዮ ነገሮች በመሸጥ ኮኔክሽ ካለህ ዘና ብለህ ነው የምትማረው ። ቲሸርቶችን ፤ ቲኬቶችን (የኮንሰርት ምናምን .. )... ለመጀመር ትንሽ ገንዘብ ቢጠይቅም (2ሺ አከባቢ) ከጀመራችሁት አሪፍ ገንዘብ ይዛችሁ ትወጣላችሁ ..... በቃ ዝግጅት በተካሄደ ቁጥር እናንተ አሰብ አሰብ እያረጋቹሁ....መወረክ ነው ። GC ሲሆን አበባ ምናምን ......ለበኣላት ፓስት ካርድ .....ከዘቡሌዎቹ ጋር ከተስማማቹ ደግሞ ነገሮች በጎን እያስገባቹሁ .... መሸጥ ትችላላቹሁ ። ፓፍ ምናምን የሚሸጡ .....አሉ .....ያው ከተያዛቹሁ ግን .....(ለካ ከዘቡሌው ፒስ ናችሁ ...) .....! 💡 ቸካይ ነሽ /ህ  ❓ 📚 ትምሮ ላይ ቀለሜ ከሆንክ አሳይመንት ምናምን ትሰራለህ በጨላ .....ካንፓስ አምርረው የሚማሩ 20% አይበልጡም ....አዝጎቹ መጨናነቅ ስለማይፈልጉ ጭንቄ ካላቹሁ ...ወረክ ወረክ አርጋቹሁ ....ጨላ በጨላ ነው ።በተለይ ደሞ GC መመረቂያ ፁሁፍ ላይ ....ይሸቀላል ....! ሰጋጭ ቸካይ ከሆንክ ለመኮረጅ ጀለሶችም ይንከባከቡሃል ....አንቺ ፀባይ አሳምሪ እንጂ አያሳስብም ገንዘቡ እህትአለም ። 💡 ዝግጅቶችን ማዘጋጀት .....! 📚የተለያዮ TOUR የሚያዘጋጁ ፓሪ ምናምን ...ልጆች አሉ እና ይሸቃቅላሉ ። ወደ ገዳም ....ንግስ ...ወይ ደሞ ቅርብ የሚጎበኝ ነገር ካለ እዛ በፓኬጅ ይወስዳሉ RIsk በመውሰድ ገንዘብ ይሰራሉ ...እነዚ አይነት ፕሮግራሞች በተቻለ መጠን  በትንሽ ገንዘብ ስለሆነ ...ተማሪዎች ይሳተፋሉ ..... 💡 ስልጣንሼ .......! 📚 የተማሪዎች ህብረት ወይ ደግሞ ...ሚኒ ሚዲያ ተቆጣጠሪ በመሆን ጥቅማጥቅም ማግኘት ይቻላል ። ስብሰባ ምናምን ሲኖር አበል ....ችግሮች ቢኖሩትም ጥቅሞችም አለው ...ለኢንፎ ሩቅ አትሆኑም...... መረጃዎች ቶሎ ይደርሰናል አንዳንዴም ኪሳችሁም ብዙም አይደርቅም ...ሸጎጥ ይደረጋል ። 💡 Normal Work..... 📚 ማስጠናት ሊሆን ይችላል ፥ ሊስትሮ ሊሆን ይችላል .....ወይ ስዕል ምናም የሚችሉ ልጆች ...ሙያ ያላቸው ልጆች ግቢ ውስጥ ወይም ውጪ አንዳንዴ ይወርካሉ ....ያው ይሄ ከባሰብን ነው ። እንጂ እዛ የሚያደስ ነገር የለም ....! 💡 businesses ideas......! 💡 ትንታግ ከሆናችሁ የራሳችሁ ቢዝነስ ሀሳብ ፈጥራቹሁ ....መስራት ትችላላችሁ ....አንድ አይነት ፍላጎት ያለው ፤ በተመሳሳይ የዕድሜ ደረጃ፤  በሙሉ የተማረ 40 ሺ ግለሰብ ነው ካንፓስ ሚጠብቃቹሁ  ። ታዲያ እናንተም ....ፍላጎቱን ተረደድታቹሁ ..ችግሩን አይታቹሁ ሸቀጥ መስጠት ከቻላችሁ ባለሃብት መሆን ትችላላችሁ ...ግቢ ስትደርሱ  የሆነ ችግር አለ እሱን solve የሚያረግ አሪፍ ነገር ካመጣችሁ ። ሚለየነር ነው የምትሆኑት ። 🔦 አንድ  ምሳሌ እንይ ....ድሬ ዮኒቨርስቲ አንዱ ምን አረገ ...ሽንት ቤት በጣም ነው የሚያስቸግረው ስለዚህ ......አይመችም ...ልጁ አነስተኛ ሽንት ቤት ሰርቶ በአንድ ብር ያስጠቅም ነበር ከዮኒቨርስቲው ጋ በመተባበር በር አከባባቢ   ...ከዛ ታገደ ነገሩ 2ተኛ እና 1ኛ ዜጋ ይፈጥራል በሚል ......ግቢ የሆነ ነገር ....አሰብ አሰብ አርጉና  ፍጠሩ ........ቢዝነስ ተማሪ ከሆናቹ አይከብዳቹሁም...እኔም የቻልኩት በዚ እፅፋለሁ ..! 📚 በመጨረሻም  ካንፓስ ላይ ገንዘብ ቆይታችሁን ያቀለዋል ....ግን ለእሱ ብላቹሁ አይሆን ሙድ ውስጥ እንዳትገቡ .... መላ አይጠረርባቹ ...ዘመደ ብዙ ያርግላቹሁ ...አትቸገሩ ....ውብ የካንፓስ ቆይታ ለሁላችሁም ተመኘው ...! ⚠ማሳሰቢያ ⚠ ✅ የምትሄዱት ለትምህርት ነው ፤ ሚሊየር እሆናለሁ ብላችሁ ትምሮውን እንዳትረሱት  ...ዋ 🟣    tip       sᴛʀɪᴠɪɴɢ ꜰᴏʀ ᴇxᴄᴇʟʟᴇɴᴄe            ig; abel_natan7
Show all...
👍 1
💡 ካንፓስ tip      💡 ገንዘብ ና ካንፓስ ....!  💡 📚 በምድር የትኛውም ስፍራ ብትሆን ፔሳ (pisa) ገንዘብ ወሳኝ ጉዳይ ነው ግቢ ደሞ ትቸግራለች ። በአማካኝ 700 ብር በወር በቂ ነው ። ግን ቤተሰብ ከማስቸገር ሌላ መንገዶችን በት በት ማለት ያስፈልጋል ። እስቲ መንገዶቹን በ2 ከፍለን እንመልከት ....! ✏️ አስጠሊ የሆኑ ገንዘብ መስሪያ መንገዶች ....! 📚 አንድ አባባል አለ ...የሰው ልጅ ሀብት ንብረቱን ከሸጠ ቸግሮታል ህሊናውን ከሸጠ ግን በጠና ተቸግሯል ማለት ነው ይባላል ። በግቢ ህሊናቸውን ሸጠው የሚማሩ አሉ ....ምክንያቱ አንዳንዱ ምክንያታዊም ነው ፤  አንዳንዱ ደሞ እዚ ግባ የሚባል አይደለም ። እስቲ አሳፋሪ የሆነ መንገዶችን እንመልከት ...!   💡 ሹገር ዳዱ / ማሚ....! 📚 ወንዶችም ሆኑ ሴቶች  ከአሮጊት አና ሼቦች ጋር በመውጣት ጨላ ያገኛሉ ። ይህ በጣም አስጠሊ ነገር ነው ...ያሳፍራልም ሁሉም ግን ዝም ብለው አይደለም የምር ቸግሯቸው እንዲ አይነት ነገር ውስጥ የሚገቡ አሉ ። በተቻላችሁ አቅም ለመረዳት ሞክሩ ጓደኞቻችሁን ....እዚ ነገር ውስጥ እንዳይገቡ በምትችሉት እርዷቸው ...ኤጀንቶች አሉ ሼባ እና አሮጊቶቹን የሚያገናኙ ገንዘብ አያጡም  .....ኮሚሽን ይቀበላሉ እንዲሁም ሹገሮች ጋር የሚወጡትም ገንዘብ በአዳር እስከ 3ሺ ድረስ ይበላሉ ። እንዲ አይነት ነገር ውስጥ እንዳትገቡ ጓደኞችም ቢኖራቹሁ ሯቋቸው ።ገንዘብ ሲቸግሯቹ ጠብቀው በአንድ ቀን 5ሺ እፈሺ ...ምናምን ብለው ይገፋፋቹሃል ..የነሱን ኑሮ የመረጡትን በልተው ..ገዝተው....ስታዮ ትታለሉ ይሆናል ።ግን የውስጥ ሰላም የላቸውም በምንም ተኣምር እዚ ውስጥ ገብታችሁ አትንቦራጨቁ ። 💡 ሌብነት ....! 📚 ብዙ ግዜ ስልክ አንዳንዴ PC ፤ አሪፍ ልብሶች ፤ውድ ዕቃዎች ካላቹሁ በተለይ ጫማዎች ....በቃ የማይሰረቅ የለም ። ስርቆት ግቢ አሪፍ መላ መስሪያ ነው ። በጣም ብዙ ተማሪ ስላለ በዚሁ ስራ የሚተዳደሩ ..በተለይ ሱሰኞች /ወልፋሞች እጃቸው አያርፍም .....ከዶርም ጓደኞቻቸውም ጭምር  ይሰርቃሉ ...ብታሳውቁም ከተሰረቃችሁ ወዲህ ምንም የሚመጣ ነገር....አይያዙም ... በተቻላችሁ አቅም ሱስ ውስጥ እንዳትገቡ ...በቃ ሱስ ያዛቹሁ ማለት ...ገንዘብ ስትሉ ወልፉ ያስገድዳቹሃል ቀስቴ ግድ ነው ። ከያዛቹሁ ደግሞ ትጫራላችሁ ....ገንዘብ ባታጡም ሌሎችን አሰቃይቶ ገንዘብ መግኘት ፥ ህሊናን መሸጥ ከባድ ነገር ነው ።  አትዝረፉ ...ከተቸገራቹ ዶርም ጓደኞች ለምኑ ....እንጂ No ሌብነት ውዶቼ...! 💡 ግርግር .....! 📚 ካንፓስ ለማበጣበጥ የሚገቡ ተከፍሏቸው አሉ ። በቃ ሽብር መንዛት ነው ስራቸው ...ከነዚ ይሰውሯቹሁ ....ስለሚከፈላቸው አምርረው እንደ WORk ነው የሚሰሩት .....ረጭ ሲል አይወዱም ...ጫጫታ መፍጠር ...ማናቆር ነው ስራቸው ። ዘር ነገር እያነሱ ...አናቷችሁን ነው የሚበጠብጡላቹሁ ....እናንተ ከበሶ ያለፈ ነገር መበጥበጥ ውስጥ እንዳትገቡ ...ዋ 💡 ...ቱጀር መጥበስ .....! 📚 የልጥጥ ልጆች LIFEun እንየው ብለው ይከሰቷሉ.....2nd year ባይመለሱም ....ጨላ እነሱም ማግኘት ይቻላል አለ ኣ በፍቅር ሙድ በጓደኛ ምናምን ...በትበት ብሎ ...በተገኘው ቀዳዳ ሾልኮ መመረቅ ነው ። ኖ ወደ  ኃላ ..! 💬 መልካም የሚባሉ  ፍራንካ መቀፈያ መንገዶች .....! 💡  ንግድ .....!.. 📚 በየግዜው EVENT ስለሚዘጋጅ የተለያዮ ነገሮች በመሸጥ ኮኔክሽ ካለህ ዘና ብለህ ነው የምትማረው ። ቲሸርቶችን ፤ ቲኬቶችን (የኮንሰርት ምናምን .. )... ለመጀመር ትንሽ ገንዘብ ቢጠይቅም (2ሺ አከባቢ) ከጀመራችሁት አሪፍ ገንዘብ ይዛችሁ ትወጣላችሁ ..... በቃ ዝግጅት በተካሄደ ቁጥር እናንተ አሰብ አሰብ እያረጋቹሁ....መወረክ ነው ። GC ሲሆን አበባ ምናምን ......ለበኣላት ፓስት ካርድ .....ከዘቡሌዎቹ ጋር ከተስማማቹ ደግሞ ነገሮች በጎን እያስገባቹሁ .... መሸጥ ትችላላቹሁ ። ፓፍ ምናምን የሚሸጡ .....አሉ .....ያው ከተያዛቹሁ ግን .....(ለካ ከዘቡሌው ፒስ ናችሁ ...) .....! 💡 ቸካይ ነሽ /ህ  ❓ 📚 ትምሮ ላይ ቀለሜ ከሆንክ አሳይመንት ምናምን ትሰራለህ በጨላ .....ካንፓስ አምርረው የሚማሩ 20% አይበልጡም ....አዝጎቹ መጨናነቅ ስለማይፈልጉ ጭንቄ ካላቹሁ ...ወረክ ወረክ አርጋቹሁ ....ጨላ በጨላ ነው ።በተለይ ደሞ GC መመረቂያ ፁሁፍ ላይ ....ይሸቀላል ....! ሰጋጭ ቸካይ ከሆንክ ለመኮረጅ ጀለሶችም ይንከባከቡሃል ....አንቺ ፀባይ አሳምሪ እንጂ አያሳስብም ገንዘቡ እህትአለም ። 💡 ዝግጅቶችን ማዘጋጀት .....! 📚የተለያዮ TOUR የሚያዘጋጁ ፓሪ ምናምን ...ልጆች አሉ እና ይሸቃቅላሉ ። ወደ ገዳም ....ንግስ ...ወይ ደሞ ቅርብ የሚጎበኝ ነገር ካለ እዛ በፓኬጅ ይወስዳሉ RIsk በመውሰድ ገንዘብ ይሰራሉ ...እነዚ አይነት ፕሮግራሞች በተቻለ መጠን  በትንሽ ገንዘብ ስለሆነ ...ተማሪዎች ይሳተፋሉ ..... 💡 ስልጣንሼ .......! 📚 የተማሪዎች ህብረት ወይ ደግሞ ...ሚኒ ሚዲያ ተቆጣጠሪ በመሆን ጥቅማጥቅም ማግኘት ይቻላል ። ስብሰባ ምናምን ሲኖር አበል ....ችግሮች ቢኖሩትም ጥቅሞችም አለው ...ለኢንፎ ሩቅ አትሆኑም...... መረጃዎች ቶሎ ይደርሰናል አንዳንዴም ኪሳችሁም ብዙም አይደርቅም ...ሸጎጥ ይደረጋል ። 💡 Normal Work..... 📚 ማስጠናት ሊሆን ይችላል ፥ ሊስትሮ ሊሆን ይችላል .....ወይ ስዕል ምናም የሚችሉ ልጆች ...ሙያ ያላቸው ልጆች ግቢ ውስጥ ወይም ውጪ አንዳንዴ ይወርካሉ ....ያው ይሄ ከባሰብን ነው ። እንጂ እዛ የሚያደስ ነገር የለም ....! 💡 businesses ideas......! 💡 ትንታግ ከሆናችሁ የራሳችሁ ቢዝነስ ሀሳብ ፈጥራቹሁ ....መስራት ትችላላችሁ ....አንድ አይነት ፍላጎት ያለው ፤ በተመሳሳይ የዕድሜ ደረጃ፤  በሙሉ የተማረ 40 ሺ ግለሰብ ነው ካንፓስ ሚጠብቃቹሁ  ። ታዲያ እናንተም ....ፍላጎቱን ተረደድታቹሁ ..ችግሩን አይታቹሁ ሸቀጥ መስጠት ከቻላችሁ ባለሃብት መሆን ትችላላችሁ ...ግቢ ስትደርሱ  የሆነ ችግር አለ እሱን solve የሚያረግ አሪፍ ነገር ካመጣችሁ ። ሚለየነር ነው የምትሆኑት ። 🔦 አንድ  ምሳሌ እንይ ....ድሬ ዮኒቨርስቲ አንዱ ምን አረገ ...ሽንት ቤት በጣም ነው የሚያስቸግረው ስለዚህ ......አይመችም ...ልጁ አነስተኛ ሽንት ቤት ሰርቶ በአንድ ብር ያስጠቅም ነበር ከዮኒቨርስቲው ጋ በመተባበር በር አከባባቢ   ...ከዛ ታገደ ነገሩ 2ተኛ እና 1ኛ ዜጋ ይፈጥራል በሚል ......ግቢ የሆነ ነገር ....አሰብ አሰብ አርጉና  ፍጠሩ ........ቢዝነስ ተማሪ ከሆናቹ አይከብዳቹሁም...እኔም የቻልኩት በዚ እፅፋለሁ ..! 📚 በመጨረሻም  ካንፓስ ላይ ገንዘብ ቆይታችሁን ያቀለዋል ....ግን ለእሱ ብላቹሁ አይሆን ሙድ ውስጥ እንዳትገቡ .... መላ አይጠረርባቹ ...ዘመደ ብዙ ያርግላቹሁ ...አትቸገሩ ....ውብ የካንፓስ ቆይታ ለሁላችሁም ተመኘው ...! ⚠ማሳሰቢያ ⚠ ✅ የምትሄዱት ለትምህርት ነው ፤ ሚሊየር እሆናለሁ ብላችሁ ትምሮውን እንዳትረሱት  ...ዋ ©campus 🟣    tip ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬       sᴛʀɪᴠɪɴɢ ꜰᴏʀ ᴇxᴄᴇʟʟᴇɴᴄe            ig; abel_natan7
Show all...
TikTok · ENDRE ACADEMY

Check out ENDRE ACADEMY's video.

እኔ ስቆሽሽ እሱ እያነፃኝ ፣ እኔ እየወደኩ እሱ እያነሳኝ ፣  በቸርነቱ እና በምህረቱ ብዛት ዛሬ እዚህ ደረስኩ ፣ ዛሬ የ 20ኛ አመት ልደቴ ነው። ለዚህ ላበቃኝ አምላክ፣  እግዚአብሔር ፣ ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏
Show all...
🥰 12👏 1
ወራቤ university😘 አድራሻ ወራቤ ዮኒቨርስቲ በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን የሚገኝ ከተማ ነው ፤ስልጤዎች ፍቅር ናቸው ። የአየርሁኔታ ያን ያክል ቀዝቃዛም ሞቃትም አይባልም ፤መካከለኛነው የአየርንብረቱ ለኑር ተስማሚ የሚባል አይነትነው ። የሚሰጡትፊልዶች ለNatural ኢንጅነሪንግ መስጠት አልጀመረም። computerscience, appliedscience agricultureዋና ዋና ኮርሶቹናቸው 🙌 ከጤናዘርፍ ደግሞ midwifery, nursing pharmacyይሰጣል። የካፌምግብ በጣም ደስየሚል፤የጣፈጠ ፅድትያለው ነው ፤ግቢው በፍፁም በካፌምግብ አይታማም ..የእናተቤት በራሱ የዚንያክል አይጥምም...! ከካፌውጪ ያለምግብ ከካፌውጪም ለተማሪ ተመጣጣኝ በሚባል ደረጃ ምግቦች በላውንች ይገኛሉ ትልቁ ምግብ 20ብር ነው ።ሻይናቡና2-3 ይሸጣል😘 መብራት፣ውሃ፤WIFI የውሃችግርአለ፤በጣም ብዙግዜ ይጠፋል መብራት በጣም ጥሩነው ፤WIFiምንም አይልም .....ደስይላልትንሽ የውሃ ነገርነው እነጂ ሌሎች ነገሮች ግን ጥሩናቸው። ሽንትቤት ምንም አይልም ለክፉ አይሰጥም ፤ብዙ አስደሳች የሚባል ባይሆንም ነገር ግን የሚያስከፋ አይደለም ...! የስርዕቆትነገር ኧረ እዚሁሉም ሰርቶ አደርነው ፤በጣም ነው ደስየሚለው ሌብነትየተጠላነገርነው ፤ህዝቡበጣም ደስይ ይላል😘 via-abel contact on inistagram "abel_natan7"✨
Show all...
👍 3 1
ወሎ university 😘 አድራሻ😇 አማራክልል በደሴ ከተማ የምትገኝ የፍቅር ሀገርነች ወሎ..! የግቢብዛትና የአየርሁኔታ፡....ዩንቨርሲቲው ሁለት ግቢዎች ያሉት ሲሆን እነሱም ደሴከተማ እና*ኮምበልቻ ከተማ ላይይገኛሉ፤ ሁለቱ ከተሞች በቅርብ ርቀት ላይየሚገኙ ከተሞች ቢሆኑም የአየራቸው ፀባይ ግን ለየቅልነው። የአየርሁኔታ ደሴከተማውም በመጠኑብርዳማ ሲሆንግቢው ደግሞ ትንሽ ከከተማው ወጣ ብሎ ስለሚገኝና ሰፈሩም ዛፍ ነገር ስላካበበው የብርዱ መጠን ጠንከር ይላል በተለይ ምሽት ላይ ወዝወዝ ያስደርጋል😂 ኮምበልቻ ከተማ ደግሞ የኢንዱስትሪ*ከተማ ስለሆነች መሰለኝ ሞቅትላለች ምናልባት የፋብሪካው ጢስ ይሆን ለማንኛውም... ኮምቦልቻ ግቢ ለምትመደቡ ተማሪዎች ቀንቀን ሞቃታማ ማታ ማታደግሞ ከዶርም ወጣ ሲሉብርዳማ ግቢነው ።ኮቻ ግቢ ልክክ በልክ ነገር ናት ማለት ግቢው በጣም ሰፊ ሚባል ነገር አይደለም geographical አቀማመጡ ለተማሪዎች ሳይሆን ለወታደሮች ተብሎdesign የተደረገ ሊመስላቹህ ይችላል ቢሆንም ግንፍቅር ፍቅር ከሚሸቱት የግቢው ማህበረሰብ(ተማሪዎች)ተመጣጣኝ...ካሳ ይጠብቃችኋል😘 የካንፓሶች ብዛት ደሴcampus(maincampus) ሁሉም የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርቶች የሚገኙበት ሲሆን በተጨማሪም ከተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ውስጥ የጤናውን(medicine,nursing,HO..)እናየቲቺንግን(biology, physics,chemistry..)እና የቋንቋት ምህርት (አረብኛ፣አማርኛ..)ክፍሎች የያዘግቢነው። kombolchainstituteoftechnology ከስሙ መረዳትእንደሚቻለው ግቢው የቴክኖሎጂግቢነው ። በውስጡም ፦ Engineering,computerscience,fashiondesign andarchitecture የመሳሰሉትን መስኮች አቅፎ የያዘ ግቢ ነው😍 Engineering፦ Electricalandcomputerengineering MechatronicsEngineering(robotics) Softwareengineering MechanicalEngineering Civilengineering Textileengineering waterresourcesandirrigationEngineering HydrolicsEngineering IndustrialEngineering Cotem GarmentEngineering LeatherEngineering Chemicalengineering... በቀጣይምናልባትም Biomedicalengineering ሊጀምር ይችላል🙌 የትምህርት ሂደቱ አሪፍ የሚባል ነገርነው ቢሆንም ግንትንሽ ያጨናንቃል። የዮኒቨርስቲው ሁኔታ በግተራ፣ኦቨር፣ጨብሲ ምናምን ለሚያበዛ ተማሪ የግቢው የክብር መሸኛ ደብዳቤ ይበረከትለታል(ትምሮፊትይነሳዋል) በተረፈ ግቢያችን ከዘረኝነት የፀዳነው እንዳልል ከኢትዮውጭ ያለ ዩንቨርሲቲ ስለሚያስመስልብኝ በአንፃራዊነት ከሌሎች ግቢዎች በተሻለ መልኩ ሰላማዊ ግቢነው ለማለትይቻላል።(ኮሽብሎ አያቅም..)ኮምቦልቻ ግቢ ለምትመደቡ ተማሪዎች ግቢው የሚገኘው አስፓልት ዳር በመሆኑ ግቢ በር ላይ በመውረድ ከመናሀሪያ ትርምስ ትድናላቹ😍 ውሃ፤መብራት፤WIFi በመብራተ እና ውሃ የሚታማ ግቢአይደለም ፤ትንሽWIFIነው ።እሱም ቢሆንምንም አይልም .. ሽንትቤት በጣምም ደስባይል እንደሌሎቹ አይደለም ፤በአንፃራዊነት ትደሰቱበታላቹ😘 via-abel contact inistagram "abel_natan7"✨
Show all...
👍 2
😊እስኪ የቀሩ ዩኒቨርሲቲዎቹን ኮመንት ስር አስቀምጡልኝ ቀጣይ ደሞ ስለነሱ ሙሉ መረጃ እንሰጣቹሀለን🫡
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.