cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Tewhid የነብያት ጥሪ በጅማ ዩኒቨርሲቲ

على منهاج النبوة

Show more
Ethiopia10 499The language is not specifiedPolitics23 871
Advertising posts
310
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በኒቃብ ምክንያት ተማሪዎችን እያንገላቱ ያሉ አካላት የዚህ ትንኮሳቸው ምክንያት ሁለት ነው። አንዱ፦ ክፋትና ምቀኝነት ነው። ይበልጥ በከፉ ቁጥር ይበልጥ ለሃይማኖታቸው የሰሩ ይመስላቸዋል። ክፋትና ምቀኝነትን ቀኖና አድርገው ይዘዋል። የራሳቸው ሴቶች በየጊዜው ወደ መራቆት እየሄዱ እንደሆነ የሚታወቅ ነው። እነሱን አሳምኖ ለመመለስ ተስፋ ቆርጠዋል። ስለዚህ ቁጭታቸውን ሙስሊሞች ላይ ይውወጣሉ። ቢችሉ ሙስሊሞችንም ወደ መራቆት እየገፉ የነሱዎቹ ከወረዱበት በማውረድ በጥፋት እኩል ማድረግ ነው። የትንኮሳው ሌላኛው ምክንያት ሙስሊሞችን ከትምህርት ገበታ የማራቅ ዘመቻ አካል ነው። በዚች ሃገር ሙስሊሙን ከትምህርት ገበታ ማራቅ ስር የሰደደና ብዙ ታሪክ ያለው ነው። በየጊዜው የሚነሱት ትንኮሳዎች ሰበቦች ብቻ ናቸው። እነዚህን ጫናዎች አልፎ የሚቀጥል ተማሪ እራሱ ሌሎች ብዙ መስናክሎች ይገጥሙታል። በውጤት፣ በምደባ፣ በማሸማቀቅ፣ ወዘተ። ትላንት በአፄው ዘመን የነበሩ ማደናቀፊያዎች መልካቸው እየተቀየረ ዛሬም ይፈፀማሉ። ሙስሊሞች ሰበብ እየተፈለገ ከትምህርት ገበታ ይገፍፋሉ። የተማረ ሙስሊም ለጭቆና አይመችም። "ለምን?" "ምን ሲደረግ?" ይላል። ስለዚህ ሙሉ ማገድ ባይቻል እንኳ ሰበብ እየፈጠሩ ማሰናከል። በዚህ ዘመን ተቋማትን በበላይነት የያዘ አካል ቅንነት ከሌለው ሌሎችን በተቋም ይዋጋል። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገጥመንም ይሄው ነው። በየተዋረዱ የህዝባዊ ተቋማት መዋቅሮችን በሰፊው የተቆጣጠረው ፅንፈኛው ክፍል ሙስሊሙን እንደ ህዝብ ማጥቃት፣ መጨቆን መታወቂያ ስራው ነው። ሙስሊሙ ደግሞ ይህንን በሚቋቋምበት ቁመና ላይ አይደለም። እነሱ በፖሊሲ፣ በህግ፣ በመዋቅር የታገዘ፣ የታጀበ ጭቆና ሲያደርሱ እኛ በለቅሶ፣ በጩኸት ነው የምንከላከለው። በጋራ የህዝብ ተቋም ውስጥ መብትህን ይነፍግሀል። "ለምን?" ስትል ባንተ ግብር የሚተዳደረው ፖሊስ ለይቶ ይደበድብሃል። በመጨረሻም በህዝብ ግብር የተቋቋመው ሚዲያ አንተን ለይቶ ያጠለሽሀል። እስከ መቼ? አዎ ጩህ። "ሁሌ ማልቀስ ይሰለቻል" የሚሉ ሰዎች አሉ። ይሄ ዝቅ ሲል የዋህነት፣ ባስ ሲል ደግሞ ሞኝነት ነው። በርግጠኝነት ጩኸት የራሱ ዋጋ አለው፡፡ ጩኸት ትልቅ ትርጉም እንዳለው ከፈልግክ በዙሪያህ ያሉትን ሁኔታ በመቃኘት መረዳት ትችላለህ። ከዚህ በተጓዳኝ መብትህን ለማስከበር ያሉህን አማራጮች ተጠቀም። ልጆችህን፣ እህት ወንድሞችህን ከትምህርት ገበታ ሲገፉ ዝም ብለህ አትመልከት። ጉዳዩ የራቀ አንድምታ እንዳለው ተረድተህ ተነስ። ይሄ አንድ ነው። ከዚህ በላይ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባው ግን አጥብቆ መማር ነው። ወገኔ ሆይ ተማር። የለብለብ ሳይሆን በእልህ ተማር። ለምን ከትምህርት እንደምትግገፋ እያሰብክ ተማር። ልጆችህን አስተምር። ተማሪ ወገኖችህን በራስህም አስተባብረህም አግዝ። አንተ እጅህን አጣጥፈህ ተቀምጠህ በማውራት ብቻ ችግሩ የሚፈታ እንዳይመስልህ። የሚገፋህ አካል ችግርህን የሚፈታልህ መስሎህ የሞኝ ተስፋ አትሰንቅ። ይልቅ ወገንህ እንዲማር የምትችለውን እገዛ አድርግ። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

دروس وفوائد ابن منور

💥 #خطبة_الجمعة 💥 📌بعنوان: أهمية المحافظة على صلاة الفجر لفضيلة الشيخ الدكتور: خالد بن ضحوي الظفيري حفظه الله تعالى 📥#رابط_تحميل_المباشر↙️: [ https://a.top4top.io/m_23946krw71.mp3 ] 📱[ https://t.me/salafibooks/3124 ]📱
Show all...
أهمية المحافظة على صلاة الفجر .mp34.77 MB
➡️ ዛሬ ቅዳሜ ሙሐረም 8 ነው ነገ እሁድ 9 ሲሆን ሰኞ 10 ነው በመሆኑም ዓሹራእ ሰኞ ስለሆነ እሁድና ሰኞን መፆሙ የተወደደ ነው አላህ ይወፍቀን ።
Show all...
የሸይኽ ሙሐመድ ዐረብ ተከታታይ ደርሶች: ❀───↠❀📚📙📖❀↞───❀ 🌴《 شرح السنة(للبربهري) 🍃 #ሸርሑሱንናህ🍃 💡በኡስታዝ ሙሐመድ ዐረብ🎙 🕌https://t.me/yeshekmohammedarebqiratoch 🌿ክፍል 72 ⇣⇣⇣⇣⇣⇣
Show all...
የሸይኽ ሙሐመድ ዐረብ ተከታታይ ደርሶች

🌴ይህ በኡስታዝ ሙሐመድ ዐረብ የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ደርሶች እና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻነል ነዉ። 🌱ሐሳብና አስተያየት ካለዎት 👇 @ITEKULLAH19 ይላኩ።

የሸይኽ ሙሐመድ ዐረብ ተከታታይ ደርሶች: ❀───↠❀📚📙📖❀↞───❀ 🌴《عمدة السالك وعدة الناسك ) 🍃 #ዑምደቱስሳሊክ🍃 💡በኡስታዝ ሙሐመድ ዐረብ🎙 🕌https://t.me/yeshekmohammedarebqiratoch 🌿ክፍል 52 ⇣⇣⇣⇣⇣⇣
Show all...
የሸይኽ ሙሐመድ ዐረብ ተከታታይ ደርሶች

🌴ይህ በኡስታዝ ሙሐመድ ዐረብ የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ደርሶች እና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻነል ነዉ። 🌱ሐሳብና አስተያየት ካለዎት 👇 @ITEKULLAH19 ይላኩ።

Repost from N/a
🌴بسم الله الرحمان الرحيم!!🌴 🌷ከሰዎች አብዛኞቻችን ሷላተል ጀናዛ ላይ ምን እንደ ሚቀራ አናውቅም እና እራሳችንንም ሌሎችንም ሼር በማድረግ እንጥቀም ‼ الكثير من الناس لا يعرف ما يقال في صلاة الجنازة ؟؟؟ 🌹① በመጀመሪያው ተክቢራ ላይ ሱረቱል ፋቲሃን እንቀራለን ‼ التكبيرة_الاولى : ..قراءة سورة الفاتحة { ﷽ } ۞ الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ ۞ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ۞ مَالِكِ يَوْمِ الدِّينِ ۞ إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ ۞ اهدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ ۞ صِرَاطَ الَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ غَيْرِ الْمَغْضُوبِ عَلَيْهِمْ وَلاَ الضَّالِّينَ۞ 🌹② ሁለተኛው ተክቢራ ላይ ሷለዋት እንቀራለን ሷለዋቱል ኢብራሂሚያ እሚባለው እንቀራለን ‼ #التكبيرة_الثانية : .. الصلاة الإبراهيمية .. اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم في العالمين إنك حميد مجيد 🌹③ ሶስተኛው ተክቢራ ላይ አሏህ በአገራልን ሸሪአው በደነገገው የዱዓ አይነቶች ዱዓ እናደርጋለን‼ #التكبيرة_الثالثة : الدعاء للميت بما ورد من أدعية , ومن ذلك قول : (( اللهم اغفر له وارحمه ، وعافه واعفُ عنه ، ونقه من الخطايا كما ينقى الثوب الأبيض من الدَنَس , وأبدله داراً خيراً من داره , وأهلاً خيراً من أهله , وزوجاً خيراً من زوجه ، وأدخله الجنة , وأعذه من عذاب القبر ومن عذاب النار 🌹④ አራተኛው ተክቢራ ላይ ለሟቹ እና ለሁሉም ሙስሊሞች ዱዓ እናደርጋለን ‼ #التكبيرة_الرابعة : ثم تقول "اللهم لا تحرمنا أجره ولا تَفتِنـّا بعده" ويدعو للميت ولجميع المسلمين وينهي صلاته بالتسليم. ‼️በመጨረሻም ሷላቱ ከተጠናቀቀ በኃላ ወደ ቀኝ ብቻ አሰላምተን እንጨርሳለን ‼ في نهاية الصلاة تسليمة واحدة جهة اليمين ............. أتدﺭﻱ ﻟماذا يجب ﻋﻠﻴﻚ ﻧﺸﺮﻫﺎ ! ؟ ﻏﻴﺮﻙ يريد ان ﻳﻌﺮﻑ ﻟﻜﻦ ؟ . لايدري اين يذهب .. ؟ ﻭﺍﻟﺒﻌﺾ يستحي ..؟ فﺃﻛﺴﺐ ﺃﺟﺮﻩ الصلاة على رسول الله صلى الله عليه وسلم وجزاكم الله خيراً قال رسول الله ﷺ : حيثما كنتم فصلُّوا عليَّ فإنَّ صلاتَكم تبلُغُني
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.