cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Links

Get useful links of telegram,youtube,viskit,likee,tiktok,facebook,alibaba,amazon,likdln,websites and e.t.c if there is problem contact me @sayconp @linkscompany

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
164
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Please share the channel
Show all...
degoo 1410: ምርጥ 10 የኮምፒዉተር ሶፍትዌር ማዉረጃ ሳይቶች 1) Download https://download.cnet.com የኮምፒዉተር ሶፍትዌሮችን ከማዉረጃ ሳይቶች ቀደምት ሲሆን ከዛሬ 14 ዓመት በፊት የተመሰረተ ነዉ፡፡ የዚህ ሳይት ባለቤት በቴክኖሎጂዉ ዘርፍ ገናና ስም ያለዉ CNet ነዉ፡፡ ለ Windows, Mac, and Linux የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን እንዲሁም የሞባይል አፕሊኬሽኖችን እዚህ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ከ 100,000 በላይ ፕሮዳከቶችን አካቷል፡፡ ሶፍትዌሮቹ በ ኤዲተሮች ተገምግመዉ እና ደረጃ ተሰጥቷቸዉ ተቀምጠዋል፡፡ 2) FileHippo https://filehippo.com ይህ ሳይት በብዙ ሰዎች ዘንድ ተወዳጅነት ያተረፈ ነዉ፡፡ FileHippo Update Checker የሚል ፕሮግራም ያካተተ ሲሆን ይህም በኮምፒዉተራችን ላይ የጫንናቸዉን ሶፍትዌሮች scan በማድረግ አዲስ የተሻሻለ ምርት ካላቸዉ ይጠቁመናል፡፡ ይህም ኮምፒዉተርን ከሚያጠቁ ቫይረሶች ለመከላከል እጅጉን ይጠቅመናል፡፡ 3) ZDNet https://downloads.zdnet.com ይህ ሳይትም እንደሌሎቹ ብዙ የ ሶፍትዌር አማራጮችን የያዘ እና በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈ ሳይት ነዉ፡፡ 4) Softpedia https://www.softpedia.com Softpedia የሮማኒያ ዌብሳይት ሲሆን ሶፍትዌሮችን ዳዉንሎድ ማድረግ እና ስለ ሶፍትዌሮቹ ማብራሪያ መረጃዎችን ማግኘት ያስችለናል፡፡ ከ ሶፍትዌሮቹም በተጨማሪ የ ቴክኖሎጂ፣ ጤና፣ ሳይንስ እና መዝናኛ ዜናዎችን ያገኙበታል፡፡ ሶፍትዌሮችን በ ካታጎሪ ተቀምጠዉ ማግኘት ስለምንችል ስራችንን ያቀልልናል፡፡ 5) Tucows https://www.tucows.com/downloads ስሙ ምህጻረ ቃል ሲሆን ይህም The Ultimate Collection Of Winsock Software ማለት ነዉ፡፡ ለ Windows, Linux እንዲሁም ለድሮዎቹ የ Windows ቨርዢኖች የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡ 6) FreewareFiles https://www.freewarefiles.com ነፃ የሆኑ ሶፍትዌሮችን በብዛት የምናገኝበት ሳይት ሲሆን ከ 15,800 በላይ ነፃ ሶፍትዌሮችን አካቷል፡፡ እነዚህን ሶፍትዌሮችንም በ ካታጎሪ ስለተቀመጡ በቀላሉ ማግኘት እንችላለን፡፡ 7) MajorGeeks http://m.majorgeeks.com ይህ ሳይት በፊት TweakFiles በመባል ይታወቅ ነበር፡፡ አብዛኞቹ ፋይሎች አሪፍ ኢንተርፌስ ያላቸዉ እና ለተጠቃሚዎች በቀላሉ የተገለፁ ናቸዉ፡፡ ፋይሎቹ ዌብሳይቱ ላይ ከመለጠፉ በፊት ጥራታቸዉ ይረጋገጣል ይህም ብዙዎችን ከሚያሰለቸዉ የዉሸት ሶፍትዎሮች እንዲሁም ቫይረሶች ይጠብቅዎታል፡፡ 8) FileCluster https://www.bytesin.com FileCluster አሁን ላይ ከተመሰረቱ አዳዲስ ዌብሳይቶች ዉስጥ አንዱ ነዉ፡፡ ተጠቃሚዎቹም አዲስ እና የተሻሻሉ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡ የ WordPress Themes፣ ዜናዎችን እና ሶፍትዌር ካምፓኒዎችንም ማግኘት ይችላሉ፡፡ 9) Soft32 https://www.soft32.com በ 2003 የተመሰረተ ሲሆን የ ሶፍትዌር ዳይሬክተሪዉን ቶሎ ቶሎ update በማድረግ ይታወቃል፡፡ ለ Windows, Mac, and Linux እንዲሁም ለ ሞባይል የሚሆኑ ሶፍትዌሮች ሲኖሩት ለ iPhone ተጠቃሚዎች ብቻ ራሱን የቻለ ክፍል አዘጋጅቷል፡፡ ከ 85,000 በላይ ሶፍትዌሮች ሲይዝ ጥያቄዎቻችንን መጠየቅ የምንችልበት ፎረምም አለዉ፡፡ 10) File Horse https://www.filehorse.com @linkscompany
Show all...
Free Software Downloads and Reviews for Windows, Android, Mac, and iOS – CNET Download

CNET Download provides free downloads for Windows, Mac, iOS and Android devices across all categories of software and apps, including security, utilities, games, video and browsers

Show all...
Fake Members: ⚡️ Increase membership for your channel and group with our robot at high speed 🔥 🚀 Has an automatic add subscribers system 👥 Subscribe and receive gifts 🆓 For free add subscribe 🔐 Safe and 100% secure payment 👇🏻 Get start in this wonderful robot right now [https://t.me/FakeMemberss_bot?start=1445187346]
Show all...
Fake Members

🔰 Service " Fake Members " 🚀 Capacity +150k 🔥 Speed Super Fast ( 1k in 1 Min ) ✅ For All Channels and Groups

B€ķő Ďĭ§h: ተቀበል የምን ዛሀ ዛሀ የምን ንኮላስ ፔፔ . . . የኛ አቡበከር ናስር ይበልጣል ከ ክልያን ምባፔ የጨዋታ ቀን 🇪🇹 ዋልያዎቹ ለትልቁ የአፍሪካ ዋንጫ የውድድር መድረክ ለማለፍ ወሳኝ መርሐ ግብራቸውን ከ ቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ ያካሂዳሉ ። * እስከ አሁን ባለው መረጃ ጨዋታው በ #BeinSports4 የቀጥታ ሽፋን ያገኛል ። መልካም ዕድል ለብሔራዊ ቡድናችን ! ⊰━━━━━━━━━━━━━━━⊰ T.me/Beki_Dish T.me/linkscompany ⊰━━━━━━━━━━━━━━━⊰
Show all...
ቤኪ የዲሽ ባለሙያ ሀዋሳ™

ቻናሉን Join ስላረጉ እናመሰግናለን!! በየጊዜው አዳዲስና የተለያዩ አሪፍ አሪፍ የSatellite Dish info 📡📰 #Software 📥 #Biss Key 🔐 #Frequency 📶 #New Channel Update,ETC በዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ!! 📡 በ ኢትዮ ሳት ላየ የሚገቡና የገቡ ቻናሎች ታገኛላችሁ ። 👉 ለወዳጅዎም SHARE ማድረግዎን አይርሱ።

https://t.me/BEKI_DISH

REFER KING ✅: 💌 Refer Users 💌 You will get 20 points for each user you refer with your link: https://t.me/refer_king_bot?start=1445187346 Share this link to your friends ❤️ You will get Instant point When any one start this bot by this link
Show all...
👥 Member /Follower Plus 📡 📣 #በቀላሉ_የቴሌግራሞትን_የቻናልና_የግሩፖትን_ሜምበሮች_ማሳደግ_ይፈልጋሉ❓ ✔️ እንግዳውስ ልዩ BOT እናስተዋውቆት።  ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ 🔗 ሪፈራል ሊንኮን ለሌሎች በመጋበዝ ነጻ ሜምበር የሚያገኙበት ምርጥ BOT ነው። 👤 #አንድ_ሰው_የርሶን_ሪፈራል_ሊንክ_ነክቶ_ወደቦቱ_ሲገባ እና የኛን ቴሌግራም ቻናል ሲቀላቀል #10_የቴሌግራም_ሜምበሮችን _ያገኛሉ። ❗️ያስተውሉ: ሜምበሮቹን ወደቻናሎት ማስገባት የሚችሉት #በርሶ_ሪፈራል_ሊንክ_የተቀላቀሉት_ሰዎች_ድምር_100_ሲደርሱ_ብቻ_ነው። ♻️ ከዚያማ በፈለጉት ሰዓት ማስገባት ይችላሉ። 💵 በክፍያ ማሳደግ ከፈለጉም እጅግ በቅናሽ ዋጋ እንሰራለን። ⤵️ https://t.me/Buy_members_Ethio_bot?start=r07346906350 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ⤴️ በዚህ ሊንክ በመግባት እርሶም የአገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ።  ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ㅤ ኢንሻአላህ በሀቅ ለመስራት እንጥራለን።ㅤ ㅤㅤㅤㅤ ㅤ ㅤ ㅤㅤㅤ
Show all...
ፋስት ᴍᴇᴍʙᴇʀ ማሳደጊያ ʙᴏᴛ

✅Fast order member bot 🔰Our channel link : 🔎 @Member_Follower_Plus 📲For advice and order :

Show all...
Show all...
@filetobot Mirt bot file save lemareg
Show all...