en
Feedback
Live For Generation Organization, Addis Ababa, Ethiopia

Live For Generation Organization, Addis Ababa, Ethiopia

Open in Telegram

Better #Attitude, Better #Life 👇Our Project👇 🕴Leadership & Management 🗣 Free talk and Motivational Program ?‍🏃‍♀️Women Empowerment 🛠Entrepreneurship 🧠Mental Development 📚Develop Reading Ability and others ☎️+25118845656 📨 20050. Arada, A.A

Show more
216
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
#የወጣቶች_ውይይት_እና_ልምድ_ልውውጥ_ፕሮግራም ሊቭ ፎር ጀነሬሽን ከአጋር ደርጅቶች ጋር በመተባበር የወጣቶች ውይይት እና ልምድ ልውውጥ ፕሮግራም (FMP) አዘጋጅቶላችኋል፡፡ አወያይ ርዕሶች ከአዝናኝ
#የወጣቶች_ውይይት_እና_ልምድ_ልውውጥ_ፕሮግራም ሊቭ ፎር ጀነሬሽን ከአጋር ደርጅቶች ጋር በመተባበር የወጣቶች ውይይት እና ልምድ ልውውጥ ፕሮግራም (FMP) አዘጋጅቶላችኋል፡፡ አወያይ ርዕሶች ከአዝናኝ #ኪነጥበብ ፕሮግራሞች እና ሽልማቶች ጋር ቦታ፡ በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 04 ወጣት ማዕከል ትንሻ አዳራሽ ቀን፡- ታህሳስ 06-20115 ዓ.ም ሰዓት፡ ሀሙስ ምሽት ከ12፡00 ጀምሮ መግቢያ፡ በበሩ በኩል ከኬዛ አፍሪቃ ፕሮዳክሽን፣ከሌተንት ፊልም ፕሮዳክሽን እና ከአዲስ ከተማ ወረዳ 04 ወጣቶች ማዕከል ጋር በመተባበር #FMP #L4G #YouthDialogue #BetterAttitudeBetterLife

#እንኳን_ደስ_አለን! በዓለም አቀፍ ደረጃ የማስተር ፒስ ኔትወርክ ስለተቀላቀልን ደስ ብሎናል። ማስተር ፒስ ኢትዮጲያ በሊቭ ፎር ጀነሬሽን እና በማስተር ፒስ ኢንተርናሽናል ጋር ባለቸው ስምምነት በኢት
#እንኳን_ደስ_አለን! በዓለም አቀፍ ደረጃ የማስተር ፒስ ኔትወርክ ስለተቀላቀልን ደስ ብሎናል። ማስተር ፒስ ኢትዮጲያ በሊቭ ፎር ጀነሬሽን እና በማስተር ፒስ ኢንተርናሽናል ጋር ባለቸው ስምምነት በኢትዮጲያ የተመሠረተ ክለብ ነው። #Congratulations We are pleased to join the global MasterPeace network. MasterPeace Ethiopia is a club based in Ethiopia through an agreement with Live for Generation and MasterPeace Foundation #L4G #MasterPeaceFoundation #MasterPeaceEthiopia #EmpowerYouth #CratingPeaceTogether #BetterAttitudeBetterLife

ሊቭ ፎር ጀነሬሽን ድርጅት ከሲፒዩ ኮሌጅ ጋር ነሀሴ 03-2014 ዓ.ም በተፈራረመው የመግባቢያ ሰነድ መሠረት የወጣቶችን ትርጉም ያለው ተሳትፎ ለማሳደግ በወጣቶች መሪነት፣በወጣቶች የውይይት ባህል እና
+9
ሊቭ ፎር ጀነሬሽን ድርጅት ከሲፒዩ ኮሌጅ ጋር ነሀሴ 03-2014 ዓ.ም በተፈራረመው የመግባቢያ ሰነድ መሠረት የወጣቶችን ትርጉም ያለው ተሳትፎ ለማሳደግ በወጣቶች መሪነት፣በወጣቶች የውይይት ባህል እና ልሞድ ልውውጥ፣ቴክናሎጂ እኔ ሰራ ፈጠራ፣በበጎ ፍቃድ አገልግሎት፣ በማይንድሴት እና በህይወት ክህሎት ወጣቶች ንቁ ተሳትፎ እንዲያድርጉ ሊቭ ፎር ጀነሬሽን ክበብን ህዳር 23-2015 ዓ.ም የሊቭ ፎር ጀነሬሽን ድርጅት ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮናስ ብርሃኑ፣ የሲፒዩ ኮሌጅ ም/ፕሬዝዳንት አቶ ብሩ ደስታ፣ የሲፒዩ ተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳነት በኃይሉ አስፋው ፣ ላዕከ አባተ የክበቡ ሰብሳቢ፣ የክበቡ አባላት እና ሌሎች የኮሌጁ ማህበረሰብ በተገኙበት በይፋ ተመሠርቷል፡፡

ሊቭ ፎር ጀነሬሽን ድርጅት የወጣቶች ውይይት እና ልምድ ልውውጥ ለማሳደግ (FMP) Free talk and Motivational Program የተሰኘ የሙከራ ፕሮጀክት ከዚህ ቀደም በሊቭ ፎር ጀነሬሽን ተ
+8
ሊቭ ፎር ጀነሬሽን ድርጅት የወጣቶች ውይይት እና ልምድ ልውውጥ ለማሳደግ (FMP) Free talk and Motivational Program የተሰኘ የሙከራ ፕሮጀክት ከዚህ ቀደም በሊቭ ፎር ጀነሬሽን ተነሳሽነት ከ8,300 በላይ ወጣቶች በዚህ ፕሮግራም ላይ የተሳተፉ ሲሆን ይህንን ፕሮጀከት ተደራሽነቱን ለማስፋፋት የውይይት ባህል እና ልምድ ልውውጥ ለማሳደግ ከምንግዜውም በላይ እየተሰራ ነው። ይህ ፕሮግራም ወጣቶችን ትርጉም ያለው ተሳትፎ እንዲያደርጉ የሚያደርግና የሚጠቅም፣ የውይይት ባህልን የሚያዳብር፣ ንቃተ-ህሊናን የሚጨምር እንዲሁም የወጣቶችን ተሰጥኦ የሚያጎለብት ፕሮጀክት ነው፡፡ በአዲስ አበባ አዲስ ክ/ከተማ ወረዳ 04 ወጣት ማዕከል፣ በኬዛ አፍሪቃ እና በሌተንት ፊልም ፕሮዳክሽን ጋር በመተባበር በየ15 ቀን አንዴ የሚካሄድ ፕሮግራም የመጀመሪያውን መርሐ-ግብር ህዳር 22-2015 ዓ.ም አስጀመረ።

ሊቭ ፎር ጀነሬሽን ድርጅት የወጣቶች ውይይት እና ልምድ ልውውጥ ፕሮጀክት (FMP) Free talk and Motivational Program የተሰኘ ፕሮጀክት ከዚህ ቀደም በሊቭ ፎር ጀነሬሽን ተነሳሽነት
+8
ሊቭ ፎር ጀነሬሽን ድርጅት የወጣቶች ውይይት እና ልምድ ልውውጥ ፕሮጀክት (FMP) Free talk and Motivational Program የተሰኘ ፕሮጀክት ከዚህ ቀደም በሊቭ ፎር ጀነሬሽን ተነሳሽነት ከ8300 በላይ ወጣቶች በዚህ ፕሮግራም ላይ የተሳተፉ ሲሆን ይህንን ፕሮጀከት ለማስፋፋት የውይይት ባህል ለማሳደግ ትልቅ አስተፅኦ እንደሚያበረክት እና የልምድ ልውውጥ የሚያካፍል፣ወጣቶችን የሚጠቅም፣ የውይይት ባህልን የሚያዳብር፣ ንቃተ-ህሊናን የሚጨምር እንዲሁም የወጣቶችን ተሰጥኦ የሚያጎለብት ፕሮጀክት ነው፡፡ በአዲስ አበባ አዲስ ክ/ከተማ ወረዳ 04 ወጣት ማዕከል፣ በኬዛ አፍሪቃ እና በሌተንት ፊልም ፕሮዳክሽን ጋር በመተባበር በየ15 ቀን አንዴ የሚካሄድ ፕሮግራም ህዳር 22-2015 ዓ.ም

ዛሬ በዓለም አቀፍ ደረጃ ህዳር 26-2015 ዓ.ም #የበጎ_ፍቃደኞች_ቀን ነው ሀገር በበጎ ፍቃደኞች ትብብር ትገነባለችና ለመላው የሊቭ ፎር ጀነሬሽን ቤተሰቦች፣አመራሮች፣በጎፍቃደኞች በሙሉ እና ለአጋር
ዛሬ በዓለም አቀፍ ደረጃ ህዳር 26-2015 ዓ.ም #የበጎ_ፍቃደኞች_ቀን ነው ሀገር በበጎ ፍቃደኞች ትብብር ትገነባለችና ለመላው የሊቭ ፎር ጀነሬሽን ቤተሰቦች፣አመራሮች፣በጎፍቃደኞች በሙሉ እና ለአጋር ድርጅቶች እንኳን አደረሳችሁ! ለምትሰጡት በጎ ፍቃድ ከልብ እናመሰግናለን! Today is #International_Volunteer_Day,December 5-2022. A nation is built with the solidarity of volunteers, so we wish you happy volunteer day for all the Live for Generation families, leaders, volunteers and partner organizations! Thank you very much for your goodwill! #L4G #CVSP #IVD #VolunteersDay #BetterAttitudeBetterLife #SolidarityThroughVolunteering. #ህዳር262022 | Dec52022

Live for Generation Organization (L4G) Executive Director Mr. Yonas Berhanu Mamo had a fruitful discussion with Strategic Pol
+2
Live for Generation Organization (L4G) Executive Director Mr. Yonas Berhanu Mamo had a fruitful discussion with Strategic Policy Advisor for Sub-Saharan Africa, Ministry of Foreign Affairs of the Netherlands Mr. Onno Koopmans in the Hague for the new Dutch- African strategy. 📝The two officials from Netherlands Ministry of Foreign Affairs has taken inputs and views from representatives of Civil Society and youth led organizations. L4G strongly belive to Equal Partnership for strengthen Global Partnership #L4G #NetherlandsEmbassy # Nov|12|2022 #GlobalPartnershipSDG17 #L4GPartnershipPolicy #youthempowerment #BuildingFuture #EmpowerEthiopia #EmpowerAfrica #Transform2032 #Model2053 #Agenda2063 #PhotoCreditSilishi

🩸🩸🅾️ 🅰️ 🅱️ 🆎 🩸🩸 የሊቭ ፎር ጀነሬሽን (L4G) ከሚሰራቸው ስራዎች በበጎፍቃድ እና የበጎ አድራጎት ፕሮግራማችን ለ20ኛ ጊዜ የደም ልገሳ መርሃ-ግብር ቅዳሜ ጥቅምት 26 2015 ዓ
+7
🩸🩸🅾️ 🅰️ 🅱️ 🆎 🩸🩸 የሊቭ ፎር ጀነሬሽን (L4G) ከሚሰራቸው ስራዎች በበጎፍቃድ እና የበጎ አድራጎት ፕሮግራማችን ለ20ኛ ጊዜ የደም ልገሳ መርሃ-ግብር ቅዳሜ ጥቅምት 26 2015 ዓ•ም ቤለር/ቀበና አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 08 ወጣት ማዕከል ላይ አካሄደ። #ደም ለለገሳችሁ ደም በመለገስ ህይወትን ከመታደግ በላይ ስጦታ የለምና እናመሰግናለን! ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ በቴሌግራም ቻነላችን http://t.me/liveforgenerationorganization በ facebook አድራሻችን http://www.facebook.com/liveforgenerationorganization ዌብሳይት https://liveforgeneration.org/ ❤️🧡❤️💙❤️🧡❤️💙 #ደም በመለገስ ህይወትን እንታደግ #አራዳ_ክፍለ_ከተማ_ወረዳ_8_ወጣት_ማዕከል #አራዳ_ክፍለ_ከተማ_ወረዳ_08_የአዲስ_አበባ_ወጣት_ማህበር #አዲስ_አበባ Live for Generaton Blood Donation/CVSP November 5, 2022 #l4G #BetterAttitudeBetterLife

🩸🩸🅾️ 🅰️ 🅱️ 🆎 🩸🩸 የሊቭ ፎር ጀነሬሽን (L4G) ቤተሰቦች እንደሚታወቀው ድርጅታችን ከሚሰራቸው ስራዎች በበጎፍቃድ እና የበጎ አድራጎት ፕሮግራማችን ለ20ኛ ጊዜ የደም ልገሳ መርሃ-ግብር ቅዳሜ ጥቅምት 26 2015 ዓ•ም ቤለር/ቀበና አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 08 ወጣት ማዕከል  ላይ  አካሄደ። #ደም ለለገሳችሁ ደም በመለገስ ህይወትን ከመታደግ በላይ ስጦታ የለምና  እናመሰግናለን! ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ በቴሌግራም ቻነላችን http://t.me/liveforgenerationorganization በ facebook አድራሻችን http://www.facebook.com/liveforgenerationorganization ዌብሳይት https://liveforgeneration.org/ ❤️🧡❤️💙❤️🧡❤️💙 #ደም በመለገስ ህይወትን እንታደግ #20ኛ_ዙር_ደም_ልገሳ #ቅዳሜ_ጥቅምት_26_2015 #አራዳ_ክፍለ_ከተማ_ወረዳ_8_ወጣት_ማዕከል #አራዳ_ክፍለ_ከተማ_ወረዳ_08_የአዲስ_አበባ_ወጣት_ማህበር #አዲስ_አበባ Live for Generaton Blood Donation/CVSP November 5, 2022 #l4G #BetterAttitudeBetterLife

🩸🩸🅾️ 🅰️ 🅱️ 🆎 🩸🩸 የሊቭ ፎር ጀነሬሽን (L4G) ቤተሰቦች እንደሚታወቀው ድርጅታችን ከሚሰራቸው ስራዎች በበጎፍቃድ እና የበጎ አድራጎት ፕሮግራማችን ለ20ኛ ጊዜ የደም ልገሳ መርሃ-
+9
🩸🩸🅾️ 🅰️ 🅱️ 🆎 🩸🩸 የሊቭ ፎር ጀነሬሽን (L4G) ቤተሰቦች እንደሚታወቀው ድርጅታችን ከሚሰራቸው ስራዎች በበጎፍቃድ እና የበጎ አድራጎት ፕሮግራማችን ለ20ኛ ጊዜ የደም ልገሳ መርሃ-ግብር ቅዳሜ ጥቅምት 26 2015 ዓ•ም ቤለር/ቀበና አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 08 ወጣት ማዕከል  ላይ  አካሄደ። #ደም ለለገሳችሁ ደም በመለገስ ህይወትን ከመታደግ በላይ ስጦታ የለምና  እናመሰግናለን! ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ በቴሌግራም ቻነላችን http://t.me/liveforgenerationorganization በ facebook አድራሻችን http://www.facebook.com/liveforgenerationorganization ዌብሳይት https://liveforgeneration.org/ ❤️🧡❤️💙❤️🧡❤️💙 #ደም በመለገስ ህይወትን እንታደግ #20ኛ_ዙር_ደም_ልገሳ #ቅዳሜ_ጥቅምት_26_2015 #አራዳ_ክፍለ_ከተማ_ወረዳ_8_ወጣት_ማዕከል #አራዳ_ክፍለ_ከተማ_ወረዳ_08_የአዲስ_አበባ_ወጣት_ማህበር #አዲስ_አበባ Live for Generaton Blood Donation/CVSP November 5, 2022 #l4G #BetterAttitudeBetterLife

L4G Update The Executive Director of Live for Generation Mr. YONAS had a discussion with Strategic Policy Advisor for Sub-Sah
+2
L4G Update The Executive Director of Live for Generation Mr. YONAS  had a discussion with Strategic Policy Advisor for Sub-Saharan Africa, Ministry of Foreign Affairs of the Netherlands Mr. Onno Koopmans in the Hague for the new Dutch- African strategy. 📌Officials from Netherlands Ministry of Foreign Affairs has taken inputs from representatives of youth led organisations, and CSO’s. L4G belive to Equal Partnership to strengthen our capcity #L4G #NetherlandsEmbassy #Nov|12|2022 #PartnershipfortheGoal #SDG17 #youthempowerment #BuildingFuture #EmpowerEthiopia #Transform2032 #Model2053 #Agenda2063

🩸🩸🅾 🅰 🅱 🆎 🩸🩸 አንዴ በሚለግሱት ደም የ3 ሰዎች ህይወት እንደሚያተርፉ ያውቁ ይሆን? ውድ የሊቭ ፎር ጀነሬሽን (L4G) ቤተሰቦች እንደሚታወቀው ድርጅታችን ከሚሰራቸው ፕሮግራሞች ውስ
🩸🩸🅾 🅰 🅱 🆎 🩸🩸 አንዴ በሚለግሱት ደም የ3 ሰዎች ህይወት እንደሚያተርፉ ያውቁ ይሆን? ውድ የሊቭ ፎር ጀነሬሽን (L4G) ቤተሰቦች እንደሚታወቀው ድርጅታችን ከሚሰራቸው ፕሮግራሞች ውስጥ በጎፍቃድ እና የበጎ አድራጎት ፕሮግራም ስር የደም የመለገስ ዝግጅት ሲሆን  በየሶስት ወር አንዴ በዓመት አራት ጊዜ ያካሄዳል። ዘንድሮም ለ20ኛ ጊዜ ቅዳሜ ጥቅምት 26 2015 ዓ•ም ከጠዋቱ 3:00 ላይ ቤለር አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 08 ወጣት ማዕከል  ላይ የደም ልገሳ መርሀ-ግብር አዘጋጅቷል፡፡ እርሶም ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በመሆን እንዲገኙልን በአክብሮት ጠርተንዎታል። ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ በቴሌግራም ቻነላችን http://t.me/liveforgenerationorganization በ facebook አድራሻችን http://www.facebook.com/liveforgenerationorganization ዌብሳይት https://liveforgeneration.org/ በስልክ ቁጥር 0913398889                     0920885566 ❤️🧡❤️💙❤️🧡❤️💙 #ደም በመለገስ ህይወትን እንታደግ #20ኛ_ዙር_ደም_ልገሳ #ቅዳሜ_ጥቅምት_26_2015 #አራዳ_ክፍለ_ከተማ_ወረዳ_8_ወጣት_ማዕከል #አራዳ_ክፍለ_ከተማ_ወረዳ_08_የአዲስ_አበባ_ወጣት_ማህበር #አዲስ_አበባ Live for Generaton Blood Donation/CVSP November 5, 2022 #l4G #BetterAttitudeBetterLife

#ሊቭ ፎር ጀነሬሽን #LiveForGeneration #በጉራጌ_ዞን #ቸአ_ወረዳ ውስጥ ለሚገኙ ጋሶሬ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት እና አባ ፍሯንሷ አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለተወጣጡ 102 ድጋፍ ለ
+8
#ሊቭ ፎር ጀነሬሽን  #LiveForGeneration #በጉራጌ_ዞን #ቸአ_ወረዳ ውስጥ ለሚገኙ ጋሶሬ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት  እና አባ ፍሯንሷ አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለተወጣጡ 102 ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ  #ጥቅምት 01-2014 ዓ.ም ከድርጅቱ አመራሮች እና አባላቶች፣ ከመርካቶ እና ከካሳንችስ  አካባቢ ያሉ የትምህርት ቁሳቁስ ነጋዴዎች ከ50,000 ብር በላይ የሚያወጣ የትምህርት የተሰባሰበውን ቁሳቁስ ሊቭ ፎር ጀነሬሽን ደርጅት ድጋፍ አደረገ፡፡ የጋሶሬ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት  ርዕሰ መምህር ፍቃዱ ጀማል፣የአባ ፍሯንሷ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ርዕሰ መምህር ሰመሩ እና የጉብሬ ክ/ከተማ ወጣቶች ማህበር ሰብሳቢ አቶ አምባዬ ገብሬ ፣  እንዲሁም የሊቭ ፎር ጀነሬሽን ድርጅት ዋና ቢሮ አመራሮች(ሀረገወይን ጋዲሳ ፋይናስ እና አድሚኒስትሬሽን ማናጀር ፣ አብድራዛቅ ኑርሰፋ የበጎአድራጎት እና በጎፍቃድ ማናጀር) እና የወልቂጤ ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ቢሮ አስተባበሪዎች በተገኙበት 545 ደብተር፣ 605 እስኪብርቶ፣ 846 እርሳስ ፣ 48 ከለር እርሳስ እና 24 መቅረጫ   ቁሳቁሱ ለተማሪዎቹ ተከፋፍሏል፡፡ ይህንን ድጋፍ የተሳካ እንዲሆን አስተዋፅኦ ላበረከታችሁት ለጋሾቻችን እና አካላት በሙሉ ሊቭ ፎር ጀነሬሽን (L4G) ከልብ ያመሰግናል!!! #የተሻለ #አስተሳሰብ #የተሻለ #ህይወት!!!! #CVSP #SchoolDonation #L4G

YMCA Ethiopia in collaboration with Live for Generation has conducted a media literacy event at Dagmawi Menelik Secondary sch
+5
YMCA Ethiopia in collaboration with Live for Generation has conducted a media literacy event at Dagmawi Menelik Secondary school. The event was held in the presence of the wel known artist Sileshi Demissie (Gash Abera Mola) who shared his experience for students. The mini media clubs has debated on relevance of getting in relationship at high school level. The five Media literacy lenses were presented. #YMCAEthiopia #MeSY #L4G #Media_Literacy