Live for Generation Organization (L4G)
Open in Telegram
Better #Attitude, Better #Life 👇Our Project👇 🕴Leadership 🗣 Advocacy ?🏃♀️Youth and Women Empowerment 🛠Entrepreneurship 🧠Health 📚Voluntarism and others ☎️+25118845656 📨 20050. Arada, A.A
Show more433
Subscribers
+124 hours
+117 days
+1130 days
Posts Archive
ምክክሩ ተደርጓል... አጀንዳውና ምክረ ሀሳቡም ቀርቧል፤ 'ከዛስ?'
The National Dialogue Has Concluded... Agendas & Recommendations Have Been Submitted. 'What's Next?'
እሁድ ምሽት | Sunday Night | እሁድ ምሽት |
እሁድ ጥቅምት 8 2019 ዓ.ም ከምሽቱ 2:00-4:00 በቴሌግራም
📩📩📩📩📩📩📩📩📩📩📩📩
ከኪነ-ጥበባዊ ስራዎችና ከሞባይል ካርድ ከመፅሐፍ ሽልማቶች ጋር
ከታች ባለው ሊንክ ይጠቀሙ
👇👇👇👇
https://t.me/L4GDigitalHub
🗣እንወያይ! እንመካከር! እንነጋገር!👥
እያንዳንዱ ሀሳብ ዋጋ አለው!!
Unlocking Youth Potential, Driving Generational Change
#L4G ሊቭ ፎር ጀነሬሽን ድርጅት
🔸Like, Share, Repost, Comment and Join our Telegram channel and Invite your Friends too.
Follow L4G Social media
👇👇👇👇
🔗 LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/live4generation/
Facebook: https://www.fb.com/live4generation
Telegram: https://t.me/live4generation
Instagram: https://www.instagram.com/live4generation
Tiktok: https://www.tiktok.com/@live4generation
Youtube: https://youtube.com/@live4generation
#L4G #l4gthoughts #L4GDigital #L4GDigitalHub #JRS #peace #youthempowerment #peace #PeaceArtisans #masterpeaceg

የሩዋንዳ የታሪክ አሳዛኝ ገጽታ እንደሚያስተምረን፣ ሰላም በአንድ ጀንበር የሚጠፋው በታላቅ ጩኸት ብቻ ሳይሆን በትንንሽ የጥላቻ ንግግሮች፣ ባለመደማመጥና እርስ በእርስ በመጠራጠር ነው።
ዛሬ በሀገራችን ኢትዮጵያ እየተስተዋሉ ያሉ ፈተናዎችና የሰላም እጥረት እያመጡት ያሉትን ችግር በመረዳት ከማንኛውም ጊዜ በላይ የሰላም እጦት የሚያመጣውን ከባድ ዋጋ በመረዳት አንድነታችንን ማጠናከር ይኖርብናል። ሀገራችን ካለችበት ውስብስብ ነባራዊ ሁኔታ ለመውጣት የሰላም አማራጭ አንዳች አማራጭ የሌለው የመፍትሔ ቁልፍ ነው።
እኛ የኢትዮጵያ ወጣቶች የሀገራችን ተስፋና ነገን የምንቀርጽ መሪዎች ነን! ታዲያ ለሀገራችን ሰላም የእያንዳንዳችን ድርሻ ምንድነው?
1, ልዩነቶችን እናክብር፦ ልዩነቶቻችን የሀብትና የውበታችን እንጂ የግጭትና የደም መፋሰስ ምክንያት ሊሆኑ አይገባም።
2, የይቅርታና የውይይት ባህልን እናዳብር፦ በቁጣና በጦርነት ፈንታ የሰላም ጠረጴዛን እና ውይይትን፣ በበቀል ፈንታ ይቅርታንና የጋራ መከባበርን እንምረጥ።
3, በማህበራዊ ሚዲያ ሰላምን እንስበክ፦ ህዝብን ከህዝብ የሚያፋቅሩ፣ ቁስልን የሚያድኑ፣ የሚያረጋጉና የሚያስተሳስሩ መልዕክቶችን ብቻ እናጋራ፤ ለጥላቻ ንግግር ቦታ አንስጥ።
ሰላም በሌሎች የሚሰጠን ስጦታ ሳይሆን እኛ በምናደርገው ጥረት የሚገነባ የጋራ እሴታችን ነው። ዛሬ የምንዘራው የሰላም ዘር፣ ነገ ለትውልድ የሚተርፍ ፍሬ ያፈራል!
#YouthForPeace #ChoosePeace #Peacebuilding
#stopwar #PeaceCampaign #EmpathyInAction #L4G #JRS #PeaceArtisans #ifa #zivik #MoP #MoJ #PMO

📱🧠 ከስክሪን ባሻገር፡ የማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ እና የአእምሮ ጤናችን
ማህበራዊ ሚዲያ እንዴት በስሜታችን፣ በአስተሳሰባችን እና በአእምሮ ጤናችን ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል? 🌐💭
ከስክሪን ባሻገር ያለውን እውነታ ለመመርመር፣ ልምዶቻችንን ለመጋራት እና ለጤናማ ዲጂታል ሕይወት የሚያግዙ ሀሳቦችን ለመወያየት በ Live for Generation (L4G) Live Telegram Dialogue Series ይቀላቀሉን!
🎙️ አወያዮች፦ ያኔት አስቻለው እና ገሊላ ሃይሉ
📅 ቀን፦ ቅዳሜ ጥቅምት 7 ቀን 2019 ዓ.ም.
⏰ ሰዓት፦ ከሰዓት 11:00
📍 ቦታ፦ @L4GDigitalHub Telegram
💬 ከዲጂታል እና ከማህበራዊ ሚዲያ ጋር ያለን ግንኙነት የአእምሮ ጤናችንን እንዴት ይቀርጻል? ሀሳብዎን ለመጋራት ይዘጋጁ!
🔔 ውይይቱን እንዳያመልጥዎ! ለበለጠ መረጃ እና ለመቀላቀል የQR ኮዱን ወይም https://t.me/L4GDigitalHub ይጠቀሙ።
Live for Generation (L4G)
Unlocking Youth Potential. Driving Generational Change.
#L4G #L4GDigitalHub #MentalHealth #SocialMedia #DigitalWellbeing #YouthDialogue #አእምሮጤና #ማህበራዊሚዲያ
በማህበራዊ ሚዲያም ሆነ በዕለት ተዕለት ህይወታችን ሰላምን ለማስፈንና ጥላቻን ዘላቂ በሆነ መንገድ ለመግታት ቀጣይ የመፍትሔ ሀሳቦች
አዎንታዊ ታሪኮችን ማጋራት፦ የጥላቻ መልእክት ሲያጋጥመን እሱን መልሰን ከመንቀፍ ይልቅ፣ የሰላም፣ የአንድነትና የመከባበር እውነተኛ ታሪኮችን በብዛት በማሰራጨት ቦታውን በበጎ ሀሳብ መሙላት።
አዎንታዊ ታሪኮችን ማጋራት፦ የጥላቻ መልእክት ሲያጋጥመን እሱን መልሰን ከመንቀፍ ይልቅ፣ የሰላም፣ የአንድነትና የመከባበር እውነተኛ ታሪኮችን በብዛት በማሰራጨት ቦታውን በበጎ ሀሳብ መሙላት።
ቁጣንና ግጭትን ለማስነሳት የተዘጋጁ ይዘቶች ላይ ምላሽ ከመስጠት ይልቅ ረጋ ብለን ማሰብና ከጥላቻ የፀዳ ውይይት ማድረግን መመረጥ።
ጥላቻንና አደገኛ ንግግሮችን ማህበራዊ ሚዲያ ላይ በሚገኙ የማሳወቂያ (Report) መንገዶች በመጠቀም ማስወገድ::
ሰላም በአንድ ጀምበር የሚገነባ ሳይሆን በየቀኑ በምንመርጣቸው መልካም ቃላትና አዎንታዊ ተግባራት የሚፀና ነው። ዛሬ የምንዘራው የመከባበር ዘር፣ ነገ ለሁላችንም የምንኖርበት ሰላማዊ ማህበረሰብ ያፈራል።
#ChoosePeace #EndHateSpeech #PeaceCampaign #Peacebuilding #EmpathyInAction #L4G #JRS #PeaceArtisans #ifa #zivik #MoP #MoJ #PMO
VOLUNTEER WITH L4G — GREAT ETHIOPIAN RUN 2026! 🇪🇹🏃♀️🏃♂🏃🏃♀
Live for Generation Organization (L4G) invites passionate young people to volunteer at one of Ethiopia’s biggest running events!
🙌 Why Join?
-Build leadership and teamwork skills -Gain volunteer experience
-Connect with fellow changemakers -Receive a certificate of participation
📅 Event: November 22, 2026 📍 Meeting Point: Meskel Square, Addis Ababa
⏰ Arrival: 5:30 AM (11:30 Ethiopian Time)
👉👉MANDATORY VOLUNTEER ORIENTATION
📅 Estimated Date: Sunday, November 8, 2026
📍 Venue: Alem Cinema, Bole
⏰ Time: To be confirmed
⚠️ The orientation date, time, and venue are tentative and may change. Final details will be communicated.
🧡 Ready to make a difference? Register now! 👇 🔗 https://form.jotform.com/262812851697064
For more opportunities, explore our website:
🔗 https://liveforgeneration.org/involved/volunteer
L4G Unlocking Youth Potential. Driving Generational Change.
#L4G #GreatEthiopianRun2026 #L4GDigitalHub #VolunteerWithL4G #Volunteer
በኢትዮጵያ የሰላም ግንባታ የወጣት ሴቶች ትርጉም ያለው ተሳትፎ እና የውሳኔ ሰጪነት ሚና
Meaningful Participation and Decision-Making Role of Young Women in Ethiopia’s Peacebuilding
እሁድ ምሽት | Sunday Night | እሁድ ምሽት |
እሁድ ጥቅምት 1 2019 ዓ.ም ከምሽቱ 2:00-4:00 በቴሌግራም
📩📩📩📩📩📩📩📩📩📩📩📩
ከኪነ-ጥበባዊ ስራዎችና ከሞባይል ካርድ ከመፅሐፍ ሽልማቶች ጋር
ከታች ባለው ሊንክ ይጠቀሙ
👇👇👇👇
https://t.me/L4GDigitalHub
🗣እንወያይ! እንመካከር! እንነጋገር!👥
እያንዳንዱ ሀሳብ ዋጋ አለው!!
Unlocking Youth Potential, Driving Generational Change
#L4G ሊቭ ፎር ጀነሬሽን ድርጅት
🔸Like, Share, Repost, Comment and Join our Telegram channel and Invite your Friends too.
Follow L4G Social media
👇👇👇👇
🔗 LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/live4generation/
Facebook: https://www.fb.com/live4generation
Telegram: https://t.me/live4generation
Instagram: https://www.instagram.com/live4generation
Tiktok: https://www.tiktok.com/@live4generation
Youtube: https://youtube.com/@live4generation
#L4G #l4gthoughts #L4GDigital #L4GDigitalHub #JRS #peace #youthempowerment #peace #PeaceArtisans #masterpeaceg
🕊 ሰላም እና የጥላቻ ንግግር
እውነተኛ ሰላም ከጸጥታ በላይ ነው!
ሰላም ማለት የጦርነት አለመኖር ብቻ ሳይሆን፣ ፍትሕ፣ እኩልነት፣ መከባበርና ደኅንነት የሰፈነበት ሁኔታ ነው። ዘላቂ ሰላም በቀጣይነት በውይይት፣ በዕርቅና በማኅበራዊ ፍትሕ ይገነባል።
የጥላቻ ንግግር ግን የሰውን ሰብዓዊ ክብር ይነካል፣ የመተማመን ግንኙነትን ያዳክማል፣ የማኅበራዊ ትስስርንም ያበላሻል።
💚 እውነተኛ ሰላምን ለመገንባት የሰውን ክብር ማክበር፣ ልዩነቶችን መቀበልና ለፍትሕ መቆም ያስፈልጋል።
✨ የሰላም ግንባታ ከእያንዳንዳችን ይጀምራል፤ ለመከባበር እንቁም፣ ለዘላቂ ሰላም እንስራ!
#ChoosePeace #EndHateSpeech #PeaceCampaign #Peacebuilding #EmpathyInAction #L4G #JRS #PeaceArtisans #ifa #zivik #MoP #MoJ #PMO
🕊️ በማህበራዊ ሚዲያም የሰላምን መንገድ እንምረጥ!
በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የጥላቻ ንግግር ሲያጋጥመን ቀውስን ከማባባስ ይልቅ ሰላምን ለመገንባት ምን ማድረግ እንችላለን?
💚 ጥላቻን በሰላም ለመመከት እነዚህን እርምጃዎች እንውሰድ፦
🔹 ከማጋራት በፊት እናስብ፦ የመረጃውን እውነተኛነት እናረጋግጥ፤ የጥላቻ ስርጭት አካል አንሁን።
🔹 አናሰራጭ፣ እንጠቁም፦ አደገኛ ይዘቶችን ከማጋራት ይልቅ ሪፖርት እናድርግ።
🔹 በበጎ ቃላት እንመልስ፦ ጥላቻን በእውነት፣ በቅንነትና በመከባበር እንመክት።
🔹 በሰላም እንወያይ፦ ስድብንና ግጭትን ትተን ሀሳባችንን በሰለጠነና በአክብሮት በተሞላ መንገድ እንግለጽ።
✨ ጥላቻን አናስፋፋ፤ ሰላምን እናስፋፋ!
#ChoosePeace #EndHateSpeech #PeaceCampaign #Peacebuilding #EmpathyInAction #L4G #JRS #PeaceArtisans #ifa #zivik #MoP #MoJ #PMO
ቃላቶቻችን የሰላም ድልድይን ወይስ ጥላቻን ይገነባሉ?
Do Our Words Build Bridges of Peace or Walls of Hatred?
እሁድ ምሽት | Tonight | እሁድ ምሽት | Tonight
እሁድ መስከረም 24 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 2:00-4:00 በቴሌግራም
📩📩📩📩📩📩📩📩📩📩📩📩
ከኪነ-ጥበባዊ ስራዎችና ከሞባይል ካርድ ከመፅሐፍ ሽልማቶች ጋር
ከታች ባለው ሊንክ ይጠቀሙ
👇👇👇👇
https://t.me/L4GDigitalHub
🗣እንወያይ! እንመካከር! እንነጋገር!👥
እያንዳንዱ ሀሳብ ዋጋ አለው!!
Unlocking Youth Potential, Driving Generational Change
#L4G ሊቭ ፎር ጀነሬሽን ድርጅት
🔸Like, Share, Repost, Comment and Join our Telegram channel and Invite your Friends too.
Follow L4G Social media
👇👇👇👇
🔗 LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/live4generation/
Facebook: https://www.fb.com/live4generation
Telegram: https://t.me/live4generation
Instagram: https://www.instagram.com/live4generation
Tiktok: https://www.tiktok.com/@live4generation
Youtube: https://youtube.com/@live4generation
#L4G #l4gthoughts #L4GDigital #L4GDigitalHub #JRS #peace #youthempowerment #peace #PeaceArtisans #masterpeaceg
+9
🎬 FILM DIALOGUE ACT | INTERNATIONAL DAY OF PEACE 2026 🕊️
WATCH. 🎬 TALK. 💬 ACT. 🤝
On September 29, 2026, MasterPeace Ethiopia, in partnership with MasterPeace Global, SIMA, Live for Generation (L4G), JRS Ethiopia, and ifa/Zivik, held the first Film Dialogue Act session at 6 Killo Woreda 6 Youth Center, Addis Ababa, as part of the International Day of Peace 2026.
The session brought together university students and young people from youth centers, including youth originating from conflict-affected areas, creating a safe space to watch, reflect, exchange perspectives, and explore how film can inspire dialogue, understanding, and local action for peace.
🎬 One Film. One Dialogue. One Step Toward Peace.
The journey continues on September 30 at Gofa Mebrat Haile, where the second session will bring together refugee and host-community youth for further dialogue, connection, and peacebuilding.
Together, we WATCH. We TALK. We ACT for peace. 🕊️
#IDP #FilmDialogueAct #IDP2026 #MasterPeace #L4G #JRS #ifaZivik #SIMA
🕊️ የቃላት ተፅዕኖ፦ ከጥላቻ ወደ ሰላም
የምንናገረው ቃል ሰላምን ሊገነባ ወይም ጥላቻን ሊያባብስ ይችላል።
የጥላቻ ንግግር ሰዎችን በማንነታቸው፣ በብሔራቸው ወይም በሃይማኖታቸው ምክንያት የሚያዋርድና የሚከፋፍል ሲሆን፣ እምነትን ያፈርሳል፣ ፍርሃትን ይፈጥራል፣ ግጭትንም ሊያባብስ ይችላል።
እውነተኛ ሰላም የሚገነባው በመከባበር፣ በመተሳሰብና በመተባበር ነው።
💚 እርስዎስ ለሰላም ምን ማድረግ ይችላሉ?
🔹 ከመናገርዎም ሆነ ከማጋራትዎ በፊት ያስቡ።
🔹 የጥላቻ ንግግርን ይቃወሙ፤ የመከባበር መልእክቶችን ያሰራጩ።
🔹 ልዩነቶቻችንን በመቀበል ለአንድነት ይቁሙ።
ዛሬ በምንመርጠው ቃል ነገ የምንኖርበትን ሰላም እንገንባ!
#ChoosePeace #EndHateSpeech #PeaceCampaign #Peacebuilding #EmpathyInAction #L4G #JRS #PeaceArtisans #ifa #zivik #MoP #MoJ #PMO
🎬 FILM DIALOGUE ACT | INTERNATIONAL DAY OF PEACE 2026 🕊
WATCH. 🎬 TALK. 💬 ACT. 🤝
Join us for film, dialogue, and local action for peace.
📅 September 29–30, 2026
📍 Addis Ababa
• 6 Kilo: Sept. 29 | 2:20 PM EAT / 8:20 local time
• Gofa Mebrat Haile Condominium: Sept. 30 | 10:00 AM EAT / 4:00 local time
🎟 Limited spots 50 each Area : first come, first served!
Registration Link
👉 https://liveforgeneration.org/involved/training
We will announce on Telegram https://t.me/L4GDigitalHub for any update and require.
Organized by MasterPeace Ethiopia under the umbrella of L4G.
#InternationalDayOfPeace #FilmDialogueAct #IDP #MasterPeaceEthiopia #L4G #JRS #ifa #Zivik #PeaceArtisans #SIMA #SimaAcadamy #YouthForPeace #WatchTalkAct
#እንኳን_ለብርሃነ_መስቀሉ_በዓል_በሰላም_አደረሳችሁ!
በመተሳሰብ | በመተባበር | በፀሎት | ለኢትዮጵያ ሰላም
መልካም በዓል!
ሊቭ ፎር ጀነሬሽን ድርጅት
የተሻለ አስተሳሰብ የተሻለ ህይወት
መስከረም ፲፮ ፳፻፲፱ ዓ.ም | Sept 26, 2026 G.C.
#L4G #HappyMeskel
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
በማህበራዊ ሚዲያ ይከታተሉን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም 👉 https://t.me/live4generation
ፌስቡክ 👉 www.fb.com/live4generation
ሊንክደን: https://www.linkedin.com/company/live4generation/
ድህረ-ገፅ👉 https://liveforgeneration.org
🕊️ Happy International Day of Peace
Peace is more than the absence of conflict it is the presence of justice, opportunity, dignity, and hope.
Today, we reaffirm our commitment to invest in peace, empower young people, and build inclusive communities where everyone can thrive.
🌍 Invest in Peace For Everyone, Everywhere, Every Day.
#InternationalDayOfPeace #PeaceDay #InvestInPeace #YouthLeadChange #Peacebuilding #YouthEmpowerment #L4G #L4GDigitalHub #JRS #MasterPeace #ifa #Zivik #PeaceArtisans
📢 CALL FOR APPLICATIONS | PROJECT OFFICER
Live for Generation Organization (L4G) is hiring a motivated and dedicated Project Officer to join our team.
📍 Duty Station: Main Office, Addis Ababa
💼 Employment Type: Contractual
📅 Application Deadline:September 24, 2026 | 11:59 PM EAT
🎓 Qualification: Bachelor’s Degree in Public Health, Project Management, Social Work, Management, or related fields
💡 Experience: Not mandatory; project coordination or volunteer experience is an advantage.
The Project Officer will support project coordination, implementation, field activities, stakeholder engagement, monitoring, documentation, and reporting.
👉 Interested candidates are invited to review the full vacancy details and APPLY DIRECTLY
THROUGH OUR WEBSITE:
🔗 [APPLY HERE – L4G Career Opportunity]
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
https://liveforgeneration.org/involved/careers
⚠️ Please note: Applications will be accepted only through the L4G website.
📌 Only shortlisted candidates will be contacted.
Unlocking Youth Potential. Driving Generational Change.
#L4G #LiveForGeneration #CallForApplications #ProjectOfficer #CareerOpportunity #EthiopiaJobs #AddisAbaba #NGOJobs #YouthEmpowerment #Hiring #L4GDigitalHub
📢 CALL FOR APPLICATIONS | PROJECT OFFICER
Live for Generation Organization (L4G) is hiring a motivated and dedicated Project Officer to join our team.
📍 Duty Station: Main Office, Addis Ababa
💼 Employment Type: Contractual
📅 Application Deadline: September 24, 2026 | 11:59 PM EAT
🎓 Qualification: Bachelor’s Degree in Public Health, Project Management, Social Work, Management, or related fields
💡 Experience: Not mandatory; project coordination or volunteer experience is an advantage.
The Project Officer will support project coordination, implementation, field activities, stakeholder engagement, monitoring, documentation, and reporting.
👉 Interested candidates are invited to review the full vacancy details and APPLY DIRECTLY
THROUGH OUR WEBSITE:
APPLY HERE
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
https://liveforgeneration.org/involved/careers
⚠️ Please note: Applications will be accepted only through the L4G website.
📌 Only shortlisted candidates will be contacted.
Unlocking Youth Potential. Driving Generational Change.
Your Voice Matters Share Your Experience
Live for Generation (L4G) is conducting a youth research study on “The Invisible Cloud – Digital Technology, Social Media and Youth Mental Well-Being.”
We want to hear from adolescents and youth about their digital habits, social media experiences, mental well-being, self-perception, and relationships.
Your experience matters and can help promote healthier digital habits and stronger social connections.
Take the survey here:
Responder Link Complete the Survey
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://forms.gle/79Tni8K9mrYk49Db8
Please share this with your network to help us reach more youth. Your support can make a difference. 🙏
Live for Generation (L4G)
Unlocking Youth Potential. Driving Generational Change.
#L4G #YouthResearch #DigitalWellbeing #MentalWellBeing #YouthVoices #SocialMedia
🧠 MEDIA LITERACY #4 | CHALLENGE YOUR BIAS
Sometimes, we notice information that supports what we already believe—and overlook information that challenges us.
That's confirmation bias.
Before you accept or share information, ask yourself:
🔎 Am I looking for facts—or only what agrees with me?
Challenge your bias. See the full picture.
Think. Question. Verify.
#MediaLiteracy #ConfirmationBias #CriticalThinking #DigitalAwareness #YouthEmpowerment #L4G #L4GDigitalHub