𝑘𝑖𝑑𝑢'𝑠 𝑔𝑙𝑜𝑤 𝑠ℎ𝑜𝑝°•●
Open in Telegram
የተለያዩ እጅግ ጥራት ያላቸውን እቃዎች እናቀርባለን • የመዋቢያ እቃዎች • ብራንድ ሽቶዎች • ጫማዎች • ክሮፕ ቶፖች • ሱሪዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ ይዘዙን እርሶ መልፋት ሳይጠበቅቦት ያሉበት እናደርሳለን DM☞︎︎ @kiduuu21
Show more1 488
Subscribers
No data24 hours
-57 days
-3230 days
Posts Archive
1 488
+1
Cute shoes for the cutest one
Bonda shoes
*size 39.5
*price 900
With free delivery
1 488
የ Star ዋጋ
100 Star ካላቹ 112.99 ብር ማግኘት ትችላላቹ! ከታስክ ብቻ 170 Star ማግኘት ይቻላል
👉 Earn ቦታ በመሄድ 3 ታስኮች መስራት ትችላላቸለ በጣም ቀላል ታስክ ናቹው
የሌሎችንም ዋጋ ከላይ አያይዤላቹኋላው
ያልጀመራቹ አሁኑን ጀምሩት 👇
https://t.me/major/start?startapp=639262072
1 488
❌Telegram HACK ማድረግ ይሚያስችል አዲስ APP 😱
APP 400 DOLLAR ነው ‼️
የሚሸጠው እኔ ግን በነፃ ለናንት💯
ይምፈልገው 50 like ብቻ 👍
አሁኑኑ እዚ ቻናል ለይ ጠብቁን ♨️
1 488
#ወላሂ ዝም ብላቹ join በሉ
😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪ ሰበር ነዉ ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም 😁😁 ስሞትላቹ ተቀላቀሉት🙏
1 488
🌹ምርጥ ምርጥ ለ አፍቃሪዎች ለተፈቃሪዎች ለሁሉም የሚሆኑቻናሎችን አቅርበንላችኋል የፈለጋችሁትን በመምረጥ ህይወታችሁን አሳምሩ🌹
🇯 🇴 🇮 🇳 🇺 🇸
1 488
🔥ከአርቲስቶች መንደር 💋
የማን አድናቂ ኖት?
👉ፍስሀ ካሳሁን (ማንዴላ)
👉ታሪኩ ባባ
👉ግሩም ኤርሚያስ
👉ሰላም ተስፋዬ
👉ሄለን በድሉ
👉ሀናን ታሪቅ
👉ሄኖክ ድንቁ …… see all
1 488
🌹ምርጥ ምርጥ ለ አፍቃሪዎች ለተፈቃሪዎች ለሁሉም የሚሆኑቻናሎችን አቅርበንላችኋል የፈለጋችሁትን በመምረጥ ህይወታችሁን አሳምሩ🌹
🇯 🇴 🇮 🇳 🇺 🇸
1 488
Repost from 👼ከምርጦች ማህደር 🎹🎷
#ትሂድ አትከልክሏት//…
የዛሬን አይበለው አያድርገውና
ስታቆላጵሰኝ አኔን አሽሞንሙና
በሚያምር አንቀልባ ባለሰለሰችው
እንሷሱላ ሙቃ እጇን ባቀላችው
በጣፈጣ ገላ ሽቶ በቀባችው
እሹሹ ስትለኝ በድሎት አድጌ
ሄደች አትበሉኝ ዛሬ በማ‘ረጌ
♡♡♡
ይህ ነው ማንነቴ የዛሬ ፋንታየ
ያርባ ቀን እድሌ ልዩ ስጦታየ
ትሂድ አትከልክሏት…
ሰውነቴ አድፎ ጸጉሬ አስፈርቷት
ቡትቶ ደርቤ ህልሜ ጠፍቶ ታይቷት
ትሂድ አትከልክሏት…ከቶ አልፈርድባትም
ሰላሟን ትፈልግ ፍቅር ይገኛል የትም
♡♡
ማስታወሻ የላት ከኔ ላይ የቀረ
የህይወት አቅጣጫ እንድህ ተቀየረ
ትሂድ… መርቁልኝ ራሷን ፍለጋ
እኔም ወደ ጸሎት ይህ ቀን እስኪነጋ
♡
ትሂድ አትከልክሏት ጥልቅ ነው ሚስጥሬ
በመሄዷ አላዝንም ደስ ይበላት ፍቅሬ
እሷ ለኔ ስትል… እኔ ለኔ ኑሬ
አስከፍቻታለሁ ሳትሞት ቀብሬ
🧸 °🦋.•°@kemrtochumahaderr🦋.•°
#Ѕнαяє
#ʝσιи
