cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኦርቶዶክስ ለ ኦርቶዶክስ

✝️መኑ ያርእየነ ሠናይቶ? janderebaw.org eotcmk.org ይህ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርት ማስቀመጫ ቻናል ነው። ✝️ በዚህ ቻናል ማንኛውንም የቤተ ክርስቲያናችንን ትምህርቶች ከተለያዩ ቦታ በማሰባሰብ እናጋሮታለን እርሶም የሚያጋሩት ትምህርት ካለ ➕ ለአስተያየት👇 @Aphisak | ይጠቀሙ ለ ግሩፑ 👇 @orthodox_for_orthodox

Show more
Advertising posts
510
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

15:17
Video unavailableShow in Telegram
Show all...
ደጅሽ_ላይ_ቆሟል_Dejsh_lay_komowal_New_Amaharic_Movie_Ethiopian_Movie.mp447.34 MB
#ብሂለ_አበው "ድንግል ሆይ ሕፃን ልጅ እናቱን ባየ ጊዜ እንደሚደሰት እኔም ሥዕልሽን በማየትና በመሳም እደሰታለሁ።" ✍አባ ጽጌ ድንግል
Show all...
#ብሂለ_አበው ሰው ሆይ እያንዳንዷን ድርጊትህን የሚመለከት የሰማይ የምድር ንጉሥ እንዳለ ፈጽመህ አትርሳ ✍️ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ
Show all...
#ብሂለ_አበው " ንስሐ መግባት ማለት ፈገግ ማለት እንጂ መኮሳተር አይደለም ። ወደላይ ማየት እንጂ ወደታች ማየት አይደለም ። የነገሮችን መበላሸት ማወቅ ማለት ሳይሆን ነገሮች በክርስቶስ ወደነበረበት እንደሚመለሱ መረዳት ነው ። እኛ የራሳችንን ቆሻሻነት ማየት ማለት ሳይሆን የእግዚአብሔርን ውበት መመልከት ነው ። "       ✍️ሊቀ ጳጳስ ቃሊስጦስ ዌር
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.