cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

@Chubaw 🇪🇹 & ወርቁ Dish Technology

@Chubawdishinfo1 @ወርቁ info contact#0911087774 #0947991530 ወርቁ_ Dish Group🔍 የፈለጋችሁትን እና ማንኛውም አይነት የዲሽ ጥያቄ የምትጠይቁበት ነው፡፡ 🍭 ስለ ዲሽ ጥገና,ስለ 𝐒𝐨𝐟𝐭 𝐰𝐚𝐫𝐞, ስለ 𝐁𝐢𝐬𝐬 በዚ ቻናሉስጥ ማንኛውንም የዲሽ ችግር እንፈታለን ጥራት መለያችን ነው ከተማላ ጥገና ጋር 🇪🇹 @ወርቁ ዲሽ

Show more
EthiopiaThe language is not specifiedGames
Advertising posts
378
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ጠቅላላ የሪሲቨሮች Bisskey አገባብ 2022 1_ Supermax 2425HD SM 2350 power Tech & SM 2560 Brilliant -FT 9700 Diamond እና SM 9700 Gold plus ⭐️ የምንፈልገውን ቻናል እንከፈት በመቀጠል Ok ስንነካ የቻናል ዝርዝሮች ይመጣልናል።ከዛን ሪሞቱ ላይ ሠማያዊ በተን ስንነካ የBisskey ማስገብያ Box ይመጣልናል። Ok የሚለውን በመንካት ኮዱን ካስገባን በዋላ ሠማያዊ በተንን 2 ጊዜ ስንነካ Save ያደርግልናል ማለት ነው። 2_ SM 9700 GOLD +CA HD ⭐️ የፈለግነውን ቻናል ከፍተን ሪሞቱ ላይ 9339 በመንካት ከሚመጡልን አማራጮች SSIP (Twin )የሚለውን እንመርጣለን። ከዛን ቀይ በተንን በመንካት የቻናሉን ኮድ እናስገባና Save እናደርጋለን ። 3_Supermax 9200 CA HD -SM 2425 power plus -SM 9700 HD + ⭐️ ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል Slow በተንን እና 1111 ስንነካ Patch Menu Activate ይለናል በመቀጠል Page _ ስንጫን Bisskey ማስገብያ Box ይመጣልናል ከዛን የቻናሉን ኮድ ካስገባን በዋላ Save እናደርጋለን። 4_CORONET ALL HD Receiver  ⭐️ መክፈት የምንፈልገውን ቻናል ላይ አድርገን ሪሞታችን ላይ ሠማያዊ በተን ስንነካ ማስገብያ Box ይመጣልናል። ከዛን የቻናሉን ኮድ አስገብተን መጠቀም እንችላለን። 5_ LIFESTAR 6060 & LS 8080 ⭐️ በቅድምያ የሪሲቨሮቹን Software እንጭናለን ከዛን መክፈት የምንፈልገው ቻናል ላይ አድርገን F1 +000 በመንካት Patch Menu Activate እናደርጋለን። ከዛን ሪሞቱ ላይ F1 + 333 በመንካት Bisskey ማስገባት እንችላለን። 6_ SUPERMAX F18 HD ALL RECEIVER ⭐️ በመጀመርያ የሪሲቨሩን ሶፍትዌር መጫን በመቀጠል Page - በመንካት Bisskey ማስገባት እንችላለን። 7_ LEG N24 -N25 -H14  እና NURSAT 23500+ ⭐️መክፈት የምንፈልገው ቻናል ላይ እናደርጋለን በመቀጠል ሪሞት ላይ ቀዩን በተን ስንጫን ማስገብያ ይመጣልናል። 8_ LEG N24 PLUS ⭐️ሪሞታችን ላይ Biss የሚለውን በመጫን ማስገባት እንችላለን 9_ LIFESTAR 1000 -LS 2000-LS V6 LSV7 ⭐️ሪሞት ኮንትሮሉ የኮከብ ሎጎ ያለበት ባለ አንድ ፍላሽ ከሆነ አረንጓዴ በተን በመጫን Bisskey ማስገባት እንችላለን 10_LIFESTAR 2350 -LS 2425 -LS 2000 -LS 3000 -LS 4000 -LS 9200 (ባለ 2ፍላሽ ) ⭐️ ሪሞታችን ላይ GO TO የሚለውን በመንካት Bisskey ማስገባት እንችላለን። 11_LIFESTAR 8585 -9090-6060-8080 ⭐️በመጀመርያ ሪሞታችን ላይ F1 + 000 እንጫናለን ቨመቀጠል Patch Menu Activateሲሆንልን ከዛን በድጋሜ F1 + 333ስንጫን Bisskey ማስገብያ ይመጣልናል። 12_TIGER E 12 HD ULTRA RF ⭐️ሪሲቨሩ ላይ Bisskey ለማስገባት ሪሞት ላይ F1 በመጫን ከዛን ኮዱን በማስገባት መጠቀም እንችላለን 13_TIGER HIGH CLASS v2 ⭐️ ሪሞታችን ላይ F1 በመጫን በመቀጠል 333 ስንጫን Bisskey ማስገባት እንችላለን 12_ LIFESTAR 4040 ⭐️መጀመርያ የምንከፍተው ቻናል ላይ እናደርጋለን። በመቀጠል ሪሞት ላይ 0000 ስንጫን ኮድ ማስገብያ Box ይመጣልናል። 14_SUPERMAX 2550 HD CA Mini ⭐️በመጀመርያ ቻናሉ ላይ እናደርጋለን በመቀጠል Menu >Conditional >Access>CA Setting >Key Edit >Biss የሚለው ላይ Ok እንላለን ከዛን Add ለማድረግ አረንጓዴ በተንን እንነካለን በመቀጠል ቁጥሩን ካስገባን በዋላ Save እናደርጋለን። 15_EUROSTAR 9600-9200-9300 ⭐️እነኚህ Sdም ሆኑ HD Bisskey መቀበል የሚችሉ ሲሆን Menu እንነካለን በመቀጠል 7777 እንነካለን ከዛን Biss ማስገብያ ይመጣልናል 16_IBOX 3030 HD -3030S -3030S2-Philomena ⭐️ይህ ሪሲቨር ላይ ሁለት አይነት አገባብ ያለ ሲሆን በመጀመርያ Upgrade በSoftware እናደርጋለን። በመቀጠል ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ስንነካ Patch Menu Open ሲለን Yes እንለዋለን።ከዛን ከዚህ በመውጣት AB-የሚለውን ስንነካ Bisskey ማስገብያ Box ይመጣልናል። ከዛን ቀይ በመንካት ማስገባት እንችላለን። ⭐️SECOND METHOD ሪሞት ላይ የኢንተርኔት ምልክት ስንነካ Patch Menu Open ሲለን Yes እንለዋለን። በመቀጠል Manual key የሚለውን አማራጭ እንነካለን። ከዛን ሪሞት ላይ የጎን አቅጣጫ በመንካት Bisskey የሚለውን እስክናገኝ ማለት ነው። በመቀጠል ቀይ በተን እንነካለን ከዛን 3መደብ ላይ ቢጫ በመጫን መሙላት ከዛን Save እናደርጋለን በመቀጠል መመለሾ Frequency  እና Symbol Rate አስገብተን ማየት እንችላለን። የአዳዲሶቹን ሪሲቨር ጨምረን በቀጣይ ፖስት ⚠️ ቀይ በርተው ለሚቀሩ ሪሲቨሮች ⚠️ Start ⚠️Load ⚠️Boot ⚠️On ብለው የሚቀሩ ሪሲቨሮችን በፍላሽ ብቻ እንዴት ማስተካከል እንደምንችል ፖስት እናደርጋለን። ⭐️ ጠቅላላ የሪሲቨር ጥገና ስልጠና Software + Hardware እንዲሁም ጠቅላላ የቲቪ ጥገና (Crt + Led /Lcd ) ጥገና ስልጠና ለመከታተል የምትፈልጉ @YONSAT / @YONSAT2 አናግሩኝ መልካም ምሽት
Show all...
የተለያዩ ሪሲቨሮች የሚጠቀሙት Control(Switching Ic ) ቁጥሮች ከታች የሚገኙትን መጠቀም ትችላላችሁ 1_ Mewe Decoder Power Ic Sl 2128c = 6830 ይተካዋል 2_ Star sat Satellite Receiver 6834 = DP 2360 መጠቀም ይቻላል 3_ Oscar Hd Satellite Receiver D2606A =6830 መተካት ይቻላል 4_ Coronet /Salvador /Mewe 👉DK 1203 በ Eurostar FSL 206 መጠቀም ይቻላል። 5_Mewe Satellite Receiver 2604A ይህ Fake ስለሆነ በ SD6830 በመቀየር መጠቀም ይቻላል 6_ LEG Satellite Receiver Sl0380 ይህ Ic ነው። እናንተ ጋር Icው ጨሶ ቢመጣ ቁጥሩን ይህ ነው 7_EUROLINE 3030 ሪሲቨር Power Ic Dk1203 ነው። 8_ Lifestar All Gold እና Smart ማለትም 9200-9300-1000-2000-3000-LS 4000 HD GOLD በሙሉ የሚጠቀሙት Power Supply Switching Ic 6834 ነው። 🌟 DK1203 ይህንን የሚጠቀሙ የሪሲቨር ቦርዶች ማለትም የአሁኖቹ Salvador -Coronet የመሣሠሉት በተደጋጋሚ Icያቸው ስለሚቃጠል አዲስ የምትገዙ ይህንን ቦርድ የሚጠቀሙ ሪሲቨሮችን ባትገዙ ይመረጣል። ይቀጥላል መልካም ቀን
Show all...
ካፓሲተር
Show all...
የተለያዩ ሪሲቨሮች የሚጠቀሙት Control(Switching Ic ) ቁጥሮች ከታች የሚገኙትን መጠቀም ትችላላችሁ 1_ Mewe Decoder Power Ic Sl 2128c = 6830 ይተካዋል 2_ Star sat Satellite Receiver 6834 = DP 2360 መጠቀም ይቻላል 3_ Oscar Hd Satellite Receiver D2606A =6830 መተካት ይቻላል 4_ Coronet /Salvador /Mewe 👉DK 1203 በ Eurostar FSL 206 መጠቀም ይቻላል። 5_Mewe Satellite Receiver 2604A ይህ Fake ስለሆነ በ SD6830 በመቀየር መጠቀም ይቻላል 6_ LEG Satellite Receiver Sl0380 ይህ Ic ነው። እናንተ ጋር Icው ጨሶ ቢመጣ ቁጥሩን ይህ ነው 7_EUROLINE 3030 ሪሲቨር Power Ic Dk1203 ነው። 8_ Lifestar All Gold እና Smart ማለትም 9200-9300-1000-2000-3000-LS 4000 HD GOLD በሙሉ የሚጠቀሙት Power Supply Switching Ic 6834 ነው። 🌟 DK1203 ይህንን የሚጠቀሙ የሪሲቨር ቦርዶች ማለትም የአሁኖቹ Salvador -Coronet የመሣሠሉት በተደጋጋሚ Icያቸው ስለሚቃጠል አዲስ የምትገዙ ይህንን ቦርድ የሚጠቀሙ ሪሲቨሮችን ባትገዙ ይመረጣል። ይቀጥላል መልካም ቀን
Show all...
ሠላም ለናንተ ይሁን ውድ የዮናስ ዲሽና ኤሌክትሮኒስ ጥገና ቤተሠቦች በዛሬው እለት በSoftware ምክንያት የተበላሹ በአብዛኛው ኢትዮፅያዊ ቤት የሚገኙትን ሪሲቨሮች በቀላሉ እንዴት በፍላሽ /USB / ብቻ በመጠቀም እንደምናስተካክል እንመለከታለን ---------------------------------------------------------- ☀ በቅድምያ አንድን ሪሲቨር የSoftware ችግር እንደሆነ ለመረዳት እነኚህን ነገሮች መመልከት ያስፈልጋል ።ይህም ሪሲቨሩ Display ላይ Boot - On - Start - Load ብሎ ያለምንም መጥፋት መብራት መፃፍ አለበት ። ☀ የተለያዩ ሪሲቨሮች በሚጠቀሙት የMain board processor አንፃር የተለያዩ ሲሆኑ በቀላሉ ለመረዳት ሪሲቨራችንን ፈተን Main board ላይ የሚገኘውን ትልቁን Ic Model እና ቁጥር መመልከት አለብን። ☀ ሪሲቨሮቹ በፍላሽ የሚስተካከሉ ሲሆኑ ወደ Memory card /TF Card በማድረግ በReader መጠቀም በአብዛኛው ሪሲቨር ላይ ስለማይሠራ ስትጠቀሙ ወይንም ለማስነሳት ስትፈልጉ የግድ ጥሩ የሆነ ፍላሽ መጠቀም አለብን። ☀በፍላሽ ሪሲቨራችንን ለማስነሳት ስንጠቀም የምንጠቀመው ፍላሽ ብዙ የተለያዩ ፋይሎች ባይኖሩት ይመረጣል። ይህም ሪሲቨሩ ወድያው ፍላሻችንን እንዲያነብ ይረዳናል። 🚫 በአብዛኛው የሪሲቨር ችግር የሚከሠተው በፍላሽ ሙዚቃ ወይንም የተለያዩ ቪዲዮዎችን የምትጠቀሙ ከሆነ ሪሲቨራችን የመበላሸት እድሉ ከፍተኛ ስለሆነ በተቻለ መጠን ሪሲቨር ላይ ፍላሽ ለSoftware እንጂ ለ Entertainment መጠቀም አያስፈልግም !         Ali processor  ለሚጠቀሙ ሪሲቨሮች        ------------------------------------------------------ ☀ ይህንን Chipset የሚጠቀሙ ሪሲቨሮች በSoftware ምክንያት Boot ብለው ሲቀሩ ለማስተካከል ከታች በሚገኘው መንገድ መጠቀም ትችላላችሁ 1- የሪሲቨሩን ትክክለኛ Software ማውረድ በመቀጠል ስሙን ወደ AliUpdate.bin መቀየር  የሪሲቨሮቹ ፋይል Bin ስለሆነ በቀጥታ AliUpdate ማድረግ ከዛን ከFolder ውጪ ወደ ፍላሽ መላክና ፍላሹን መሠካት በመቀጠል የሪሲቨሩን Stand by Button ማለትም ከዋላው ከሚገኘው Power Switch ውጪ ያለውን ተጭነን ሪሲቨሩን አጥፍተን እናበራዋለን ከዛን Update Software ብሎ መቁጠር ሲጀምር Standby Button ኑን እንለቃለን ከዛን ልሹ መቁጠር ጀምሮ ሲጨርስ ይስተካከላል። 2- በዚህ መንገድ መስተካከል የሚችሉ ሪሲቨሮች Supermax 2425Hd SM 9700 CA HD SM 2560 Brilliant Lifestar 9090 LS 8080 LS 6060 LS 1000 LS 2000 LS 3000 LS 4000 LS 9200 LS 9300 ባለ አንድ ፍላሾች Tiger T8 እና ሁሉም Starsat Extreme ሞዴሎች በሙሉ በዚህ መንገድ በቀላሉ ያለምንም Rs cable እና ኮምፒውተር መስተካከል ይችላሉ።                         ይቀጥላል ....
Show all...
Sid 0008 football hd sid 0005 tv varzish
Show all...
😎ዛሬ እሁድ የሚደረግ የፊፋ ኳታር አለም ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታ በተለያዩ ቻናሎች ይመልከቱ። ማታ 01፡00 | 🇶🇦 ኳታር ከ ኢኳዶር 🇪🇨 👉KAN 11 HD Amos 4w -11036 H 6082 👉Persiana,S Yehsat-12595 V/H 27500 👉ATN HD yehSat - 12015 V/H 27500 👉ETV MEZ EthiSat -11105H4500 👉Bein Sport News Nilesat 7w -11054 H 27500 👉Bein Sport News Arebsat 26e 11566 H 27500 👉Alkass 1 HD Nilesat 7w -11919 H 27500 👉Alkass 1 HD Arebsat 26e -11678 H 27500 👉Qatar TV HD Nilesat 7w -10834 V 27500 👉Qatar TV HD ArebSat 26e-10770 V 27500 👉 ጠንከር ያለ Network Wifi ላላቹ በ BinsSport 1MAX / 6 MAX & D*TV Super Sport Iptv Apollo & MY HD iptv በመጠቀም መመልከት ትችላላቹ። 👉መርካቶ ይርጋ ሀይሎ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ያገኙናል፡፡ 📩Inbox Us 📩 @must08 #Call   +251913064008 Call     +251912341710 @ShegarDish08          ሸገር ዲሽ✌️
Show all...
😔ደባሪ ዜና Tv Varzish ባለበት YehSat 52.5 e የነበረው ATN HD Tv ቻናል የ አለም ዋንጫ እንዳያስተላልፍ ታገደ ለኛ ኢትዮጵያዊያን የአለም ዋንጫን በጥሩ Quality እያስመለከተን ነበር ። ❤️አማራጭ በ Amos 4w Sport 1/2/3/4 & KAN 11 እያሳዩ ነው 👉ነፃ ETV ENT አልፎ አልፎ እያሳየ ነው። 👉ነፃ BeinSport Nilesat 7w አልፎ አልፎ ያሳየናል። @ShegarDish08
Show all...
😉 ለ Tv Varzish Yehsat 52.5 e Satellite ተጠቃሚዎ አዲስ Varzish HD የሚል ቻናል ገብቶዋል ነገር ግን Locked ነው በ Biss Key ተቀልፎዋል Biss keyውን እንዳገኘን post የማደርግ ይሆናል ቻናሉም ጊዚያዊነቱ አልታወቀም። 11785 H 27500 @ShegarDish08
Show all...