TEMSAL€T🍇
Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
151
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
#ጊዜ
✍ጊዜ ለተቀመጠ ሰው የሚዘገይ፣ ተግቶ ለሚሰራበት ግን ፈጣን ሯጭ ነው
✍ጊዜ ለአንዱ ወርቅ ለሌላው ገንዘብ ሲሆን ለሰነፍ ግን ሚጠፋ ከንቱ ነገር ነው
✍ጊዜን ጠቢብ Invest ሲያደርግ ሞኝ ግን West ያረጋል
✍ጊዜን እንቆጥረዋለን እንጂ አንቆጣጠረውም
Share👇join👇share
@NardiDimpl
@NardiDimpl
ሰላም ሰላም ውድ የተምሳሌት ቻናል አባላት ጥቂት አባላት ቢኖሩንም ፕሮግራማችንን በሀሪፉ እንጀምረዋለን❤️ ለወዳጆ ቻናላችንን ያጋሩ
Share👇join👇share
@NardiDimpl
@NardiDimpl
#NEWS
ዘንድሮው ከ3መቶ ሺህ በላይ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል የማጠናቀቂያ ፈተና ይወስዳሉ፦
- የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል የማጠናቀቂያ ፈተና ከግንቦት 24 እስከ 27 2012 ይሰጣል።
- በዘንድሮው ፈተና 364 ሺህ መደበኛ ተማሪዎች ለፈተና ይቀመጣሉ።
- ከዚህ ቀደም ፈተናው በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ የትምህርት ጥናትና ምርምር ተቋም ይዘጋጅ ነበር ዘንድሮ ግን በሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አማካኝነት ይዘጋጃል።
• ከሚቀጥለው 2013 ዓም ጀምሮ ፈተናው በቴክኖሎጂ በመታገዝ በኦንላይን ተማሪዎችን ለመፈተን ዝግጅት ተጠናቋል።
[የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ፣