ALL IN ONE - CHANNEL
Open in Telegram
1 644
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
1 644
አሳዛኝ ያውዳመት ገጠመኝ
(በእውቀቱ ስዩም)
ትዝ ይለኛል፤ ልጅ እያለሁ የንቁጣጣሽ ማለዳ ነው፤ አያቴ በረንዳ ላይ በርጩማ ላይ ተጎልቶ በብርሌ የቀረበለትን ሚሪንዳ ፉት እያለ “ አየ! ጠጅማ ድሮ ቀረ” እያለ ያጉረመርማል ፤
ከየሰፈሩ የተውጣጡ ትንንሽ ልጆች ያሮጌ ላስቲክ ባልዲ ቂጥ እየጠበጠቡ ፥
“ ይሸታል ዶሮ ዶሮ
ይሸታል ዶሮ ዶሮ
የማምየ ጉዋሮ “ብለው ሊዘፍኑ ከቃጡ በሁዋላ ጉዋሮ እንደሌለን ትዝ ሲላቸው “ የማምየ ንፍሮ “ ብለው ቤት ደፉ፤
አያቴ በጭራው ከፊቱ የሚያንዣብቡትን የመስቀል ወፎች እያባረረ፥“ እድሚያችሁን ያሳጥረው “ ብሎ የሚጨፍሩትን ልጆች መረቃቸው፤
ትንሽ ረፈድፈድ ሲል አባቴ “ ልጆች ሂዱና በጉን አምጡት “ ሲል አዘዘን፤
ታናሽ ወንድሜ ቀንዱን እኔ የፊት እግሩን ይዘን እየጎተትን አመጣነው ፤ እንደ ቆለኛ ከዘራ ሸንቀጥቀጥ ያለ፥ አንገቱን የደፋ በግ ነው ፤ ለገመና መሸፈኛ ብቻ የተሰራ የሚመስል አነሰተኛ ላት ቢኖረውም፤ ብቻውን ሰታቴ የሚሞላ ቆለጥ አንጠልጥሏል፤ ሳሎን ወለል ላይ የተጎዘጎዘውን ሳር ሲመለከት ለቁርስ የጠራነው መስሎት ፈገግ አለ፤ ወድያው ግን አባቴ የያዘውን ምድርን እንደኬክ የሚገምስ ቢላዋ ሲመለከት ምን እየተካሄደ እንደሆነ ገመተ፤ በፊት እግሩ ወለሉን ጫር ጫር ማድረግ ጀመረ፤ የመጨረሻ ቃሉን እየጻፈ መስሎኛል፤
ድንገት ከኔና ከወንድሜ እጅ፥ ቦቃ ግንባሩን ነጻ አወጣና እስከማድቤት ድረስ የሁዋሊት ተንደረደረ፤ ተንደርድሮም አልቀረ፤ በብዙ ፈረስ ጉልበት፤ ሮጦ በቴስታ ፊኛየ ላይ ሰርጎደኝ ፤ ተንገዳገድሁ፤ እግሮቼ ከዱኝ ፤ ቁምሳጥኑን ለመደገፍ እጄን ሰደድ ካደረግሁ በሁዋላ ቁምሳጥን እንደሌለን ትዝ አለኝ ፤ ታናሽ እህቴ ከስር ሆና “ ልትወድቅ ተሆነ ረከቦቱን ዞር ላርገው “ስትል ሰማሁዋት ፤
ከጥቂት ደቂቆች በሁዋላ እናቴ ደረቷ ላይ አጣብቃ አቅፋኝ “ ልጄዋ ፤ በህይወት ካለህ አንድ ነገር ተናገር “ስትል እንደ ህልም ትዝ ይለኛል ፤
እኔም የመለስኩትን አልረሳሁም፤
“ በጉ እንዳያመልጥ ድረሱበት፤ እኔን ከበአል በሁዋላ ታነሱኛላችሁ”
@allinone_update
1 644
Wishing every day of the new year to be filled with success, happiness, and prosperity for you. May the new year bring you happiness, love, and light to u and your family.
Happy New Year. @Bereket_wolde
1 644
ወድ የተከበራቹ ነገስታት....ማንችስተር ሲቲ ከቶተንሃም ጋር የሚያደርጉትን ጨዋታ ስንት ለስንት እንደሚያልቅ በመገመት ይወራረዱ ! አሁኑኑ ይጫወቱ፣ ያሸንፉ!በሃላፊነት ይጫወቱ!
1 644
🔰 ALL IN ONE 🔰
🔰HOW HACKERS CREATE UNDETECTABLE MALWARE AND VIRUSES PAID COURSES LEAKED🔰
🔗Link :- https://mega.nz/folder/5V4R3QyC#3NaPApDjgZzBbaum-EeLSg
❇️ አውርዳችሁ በApp ማየት የሚትፈልጉ ፣ Specially android Version 11 እና 12 የምትጠቀሙ @Allinone_requestbot ላይ ይጠይቁን።
❗️በዚህ Course ምን ምን እንደምትረዱ ከስር Short Introduction Video አስቀምጣለሁ።
➖ @Allinone_update ➖
1 644
🔰 ትወዱታላችሁ ከምር በቴሌብር ይከፍላል እና Task ስላለው ብዙ መስራት ትችላላችሁ። መልካም ስራ
https://t.me/Ethiofree_birrbot?start=5349564215
1 644
አዲስ ሰዎችን በመጋበዝ ብር የምናገኝበት #Bot ተገኝቷል💯 ከሌሎቹ የሚለየው ክፍያ የሚፈፀመው በቴሌብር መሆኑ ነው!
ከዚህ ቦት ለሙከራ 20 እና 50 ብር ሰርቼ ተቀብያለው
አዲስ ሰዎችን በመጋበዝ ብር የምናገኝበት #Bot ተገኝቷል💯 ከሌሎቹ የሚለየው ክፍያ የሚፈፀመው በቴሌብር መሆኑ ነው!
ከዚህ ቦት ለሙከራ 20 እና 50 ብር ሰርቼ ተቀብያለው 🙌 እናንተም Start ብላችሁ አሁኑኑ መስራት ደምሩ።
❎ ጓደኞችን ይጋብዙ እና ለእያንዳንዱ ጓደኛ 1 እና 2:00 ETB ይቀበሉ !
📲ክፍያ Maximum በ24 ሰአት ውስጥ ይፈፀማል
🔰መጋበዣ ሊንክ
2:00 ብር ይከፍላል
https://t.me/Zetseatmarket_bot?start=OTMzN
👈 1 ብር ይከፍላል እናንተም Start ብላችሁ አሁኑኑ መስራት ደምሩ።
❎ ጓደኞችን ይጋብዙ እና ለእያንዳንዱ ጓደኛ 1 እና 2:00 ETB ይቀበሉ !
🔰መጋበዝ ብቻ
1 644
የኪንግስ ጥቅልን እናስተዋውቅዎ! በማንችስተር ዩናይትድ ፣ ማንችስተር ሲቲ እና አርሰናልን ብለው ይወራረዱ እና ሁሉንም ለማሸነፍ ይጫወቱ ።
በትላልቅና በማይታለፉ የኦዶች ጭማሪ እየተደሰቱ ያሸንፉ።
አሁኑኑ ይወራረዱ!
21 በሃላፊነት ይጫወቱ!
1 644
🔰 በ online ብር መስራት የሚፈልግ ብቻ Join ደያድርግ የተረጋገጡ የሚከፍሉትን የቴሌግራም ቦቶች ታገኛላችሁ
https://t.me/ALLINONE_ONLINEWORK
1 644
🎉 You will earn 1.5 coin of each user's earnings from refer. Share your refer link and earn money
https://t.me/Ethiofree_birrbot?start=5349564215
1 644
❎ ጓደኞችን ይጋብዙ እና ለእያንዳንዱ ጓደኛ 0.45 ETB ይቀበሉ !
👤 እስካሁን 1260 ሰው ጋብዛሉ ።
🔰 የእርሶ መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/HaHu_Inviting_Bot?start=ZDMYT
አሁኑኑ ብዙ ያትርፉ
1 644
🔰 For any Request use our feedback bot
@allinone_requestbot
@allinone_requestbot
ምንም ነገር ከፈለጉ 👆👆👆 በመንካት ይጠይቁን
♻️ ALL IN ONE Ur #1 Choose
1 644
FreelanceEthiopia (Afriwork)
በትርፍ ሰዓትዎ ከሚሰርዋቸው ሥራዎች ጀምሮ እንደ ትምህርት ደርጃዎ፣ የሥራ ልምድዎ እና ፍላጎትዎ በሁሉም አይነት ዘርፎች ሁሉንም አይነት ሥራዎች በአንድ ቦታ ያገኛሉ።
