cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

B£zi poem✍

in box asteyat mestet lemtfelgu @bezitaye

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
156
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

✝✝✝✝✝ ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ ወንድሞቼ እና እህቶቼ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሳኤ በሰላምና ጤና አደረሳችሁ "ክርስቶስ ተንስኣ እም ሙታን በዓብይ ሃይል ወስልጣን አግኣዞ ለአዳም አሰሮ ለሰይጣን ሰላም እንዚዕሰ ኮነ ፍሰሃ ወሰላም" ጾምና ጸሎታችሁን ፈጣሪ ይቀበላችኹተተ ይህም ለዓለም ኹሉ ይኹን !! ፈጣሪ ጤና እና ሠላም ምህረቱን ለዓለም ያውርድልን! ✝✝✝🙏🙏🙏🙏🙏🙏 @tarikachen
Show all...
🙏🙏🙏
Show all...
Enkuan le hosahna beslam adersachihu ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Show all...
1.11 KB
#​​ሚስት_እያለህ_የለኝም_አትበል እጮኛ እያለችህ ብቻየን ነኝ አትበል ለአዲስ ነገር ብለህ እራስክን አትካድ! ሁሌም በአዳዲስ ነገሮች አትማረክ #ምክነያቱም አዲስ የነበሩ ሁሉ በአዲሱ ይተካሉና የያዝነውን ትተን ሌላ ስናሳድድ የነበረንን እናጣለንና #ስለዚህ_ወዳጄ.... በእጅ የያዙት ወርቅ እንዳይሆን ነገሩ: የያዝከውን አጥብቅ ይሄው ነው ሚስጥሩ:: በፍቅር ለሚኖሩ ጥንዶች ሁሌም ቀኑ አዲስ ነው።
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.