cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Pictures◉‿◉

ѕтαy royαl or ѕтαy αωαy ғorм мe

Show more
Japan19 581The language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
179
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

እናት ስትቆጣ ክፉ ትመስላለች በሞት ስትለየን ታንገበግባለች በጠፍጣፋ ድንጋይ ከተዘጋ በሩ እናት አትገኝም እንደ ወፍ ቢበሩ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ❤️❤️መልካም የእናቶች ቀን❤️❤️ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Show all...
እማ ሁሉም ያንቺ ቀን ነው! ላንቺ ልዩ ቀን አያስፈልግም!!❤️👸❤️ እማ የኔ እናት❤️ የኔ ብርታት❤️ የኔ ጠንካራ❤️ የኔ የህይወት መምህር ❤️ የኔ ጀግና❤️ እማ...እማ...ልበል እንጂ ያንችን ፍቅር እና ቦታ ሊገልፅልኝ የሚችል ምንም ቃል የለም ብቻ ግን ህይወቴ ነሽ ❤️ ስደክም ብርታቴ ስዛን መፅናኛዬ ስጨነቅ ተካፋዬ ስደሰት የደስታዬ ምንጭ ነሽ እማ ስለ አንቺ መናገር በጣም ከባድ ነው🥺🥺 ግን እማዬ ምድር ላይ ካሉ ነገሮች ሁሉ ለኔ ውዷ እና አስፈላጊዋ ነገር ነሽ ❤️😍❤️😍❤️😍❤️ የኔ ንግስት እናቴ እግዚአብሔር ከ ክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅሽ 🥺🥺🙏🙏🙏 ሳቅሽን ሁሌም ልስማው እማ ደስታ ይሰጠኛል እና😍❤️ እድሜ ይስጥሽ እናቴ የኔ ብርቱ ሴት😍❤️😍 መኖሬ ባንቺ ነውና እንድኖር ኑሪልኝ 💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗 መልካም የእናቶች ቀን ይሁንልሽ እማ እ ወ ድ ሻ ለ ው❤️❤️❤️
Show all...
እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አልፈጥር በኣል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን💝 ያሳለፍነውን 30 ቀናት የረመዳን ፆምችንን እና ኢባዳ አላህ ይቀበለን🤲 በድጋሚ ኢድ ሙባረክ❤️ #share ••••••••••••••••••••••••••••••• @maybani @mayu_maybani
Show all...
Eid mubarak i wish u best eid❤️🥳
Show all...