en
Feedback
ስለ አርሰናል

ስለ አርሰናል

Open in Telegram

ስለ አርሰናል ብቻ join ሳያረጉ እንዳያልፉ Instagram https://instagram.com/arsenalethio?igshid=ezl9ydgn6lsg Facebook

Show more
681
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
የዛሬው ልምምድ 😍😍 #COYG
+9
የዛሬው ልምምድ 😍😍 #COYG

የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ✅ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ✅ አርቴታ 👏🏽ኦዴጋርድ👏🏽 #COYG
የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ✅ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ✅ አርቴታ 👏🏽ኦዴጋርድ👏🏽 #COYG

Vs Newcastle 💪🏼 #COYG
+9
Vs Newcastle 💪🏼 #COYG

Premier league ሊመለስ 1 ቀን ቀርቶታል የዛሬው ልምምድ 😍
+9
Premier league ሊመለስ 1 ቀን ቀርቶታል የዛሬው ልምምድ 😍

Dubai ላይ ልምምዳቸውን ጀምረዋል 😍💪🏾💪🏾💪🏾
+9
Dubai ላይ ልምምዳቸውን ጀምረዋል 😍💪🏾💪🏾💪🏾

መድፈኞቹ ልምምድ ጀምረዋል😍
+3
መድፈኞቹ ልምምድ ጀምረዋል😍

በትላንቱ ጨዋታ ላይ 😍😍😍
+8
በትላንቱ ጨዋታ ላይ 😍😍😍

ከ ሲቲ በ 5 ነጥብ እርቀን አንደኛ😍😍
ከ ሲቲ በ 5 ነጥብ እርቀን አንደኛ😍😍

✅ በPL table አናት ላይ በ5 ነጥብ ልዩነት ✅ 12 አሸንፈናል (ብዙ) ✅ 1 ሽንፈት (ጥቂቶች) ✅ 11 ጎሎች ተቆጠሩ (ጥቂቱ) ✅ 7 ጨዋታ ጎል ሳይገባብን ( በብዛት 2ተኛ) የአርሰናል የውድድ
✅ በPL table አናት ላይ በ5 ነጥብ ልዩነት ✅ 12 አሸንፈናል (ብዙ) ✅ 1 ሽንፈት (ጥቂቶች) ✅ 11 ጎሎች ተቆጠሩ (ጥቂቱ) ✅ 7 ጨዋታ ጎል ሳይገባብን ( በብዛት 2ተኛ) የአርሰናል የውድድር ዘመን አጋማሽ በፕሪምየር ሊግ😍

ወልቭስ ከ አርሰናል ዛሬ ማታ 4:45 #COYG
ወልቭስ ከ አርሰናል ዛሬ ማታ 4:45 #COYG

አሰላለፍ #COYG
አሰላለፍ #COYG

photo content
+9

🗣️ ኦሌክሳንደር ዚንቼንኮ አርሰናል መጮት የሚችለውን ለቶፕ አራቱ ላይ ብቻ ነው የሚባለውን አሳብ "መግደል" እና "ማጥፋት" እንደሚፈልግ ተናግሯል። 🇺🇦 ዚንቼንኮ ሲቀጥል አርሰናል ማንቸስተር ሲ
🗣️ ኦሌክሳንደር ዚንቼንኮ አርሰናል መጮት የሚችለውን ለቶፕ አራቱ ላይ ብቻ ነው የሚባለውን አሳብ "መግደል" እና "ማጥፋት" እንደሚፈልግ ተናግሯል። 🇺🇦 ዚንቼንኮ ሲቀጥል አርሰናል ማንቸስተር ሲቲን ለፕሪምየር ሊጉ ዋንጫ መፎካከር እንደሚችልም ተናግሯል።

የአርሰናልን ድልድል እየጠበቃችሁ ላላቹ.... አርሰናል ከምድቡ አንደኛ ሆኖ በመጨረሱ በቀጥታ ወደ 16 ውስጥ ተቀላቅሏል። እና አሁን የወጣው ድልድል ከ ቻምፒየንስ ሊግ የወረዱ እና በ ኢሮፓ ሊጉ ምድ
የአርሰናልን ድልድል እየጠበቃችሁ ላላቹ.... አርሰናል ከምድቡ አንደኛ ሆኖ በመጨረሱ በቀጥታ ወደ 16 ውስጥ ተቀላቅሏል። እና አሁን የወጣው ድልድል ከ ቻምፒየንስ ሊግ የወረዱ እና በ ኢሮፓ ሊጉ ምድብ ጨዋታ ሁለተኛ ሆነው የጨረሱ ቡድኖች ወደ 16 ውስጥ ለመግባት ማጣሪያ ያደርጋሉ። አርሰናል ግን ያለምንም ማጣሪያ ወደ ቀጣይ ዙር አልፏል! 🔴⚪💪💪👏👏🙏🙏🙏

አርሰናል አሁን😍😍😍 ▪️ ከስፐርስ በ8 ነጥብ ይበልጣሉ ▪️ ከዩናይትድ በ11 ነጥብ በልጧል ▪️ ከቼልሲ በ13 ነጥብ በልጧል ▪️ ከሊቨርፑል በ15 ነጥብ በልጧል #COYG 💪💪💪
አርሰናል አሁን😍😍😍 ▪️ ከስፐርስ በ8 ነጥብ ይበልጣሉ ▪️ ከዩናይትድ በ11 ነጥብ በልጧል ▪️ ከቼልሲ በ13 ነጥብ በልጧል ▪️ ከሊቨርፑል በ15 ነጥብ በልጧል #COYG 💪💪💪

አርሰናል አሁን😍😍😍 ▪️ ከስፐርስ በ8 ነጥብ ይበልጣሉ ▪️ ከዩናይትድ በ11 ነጥብ በልጧል ▪️ ከቼልሲ በ13 ነጥብ በልጧል ▪️ ከሊቨርፑል በ15 ነጥብ በልጧል #COYG 💪💪💪

#Passion 😍
+6
#Passion 😍

የጨዋታው ኮከብ ዊሊያም ሳሊባ 😍
የጨዋታው ኮከብ ዊሊያም ሳሊባ 😍

ትልቅ እና ወሳኝ 3 ነጥብ Top of The Table 😍😍
ትልቅ እና ወሳኝ 3 ነጥብ Top of The Table 😍😍