556
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
#የ2016_የወራቤ_ከተማ_የውስጥ_ለውስጥ_ክለቦች_የእግር_ኳስ_ሻምፒዮና_የምድብ_የመጨረሻ_ጨዋታዎች
ነገ ማክሰኞ 20/02/2016 & እሮብ 21/02/2016 የሚከናወኑ ተስተካካይ የጨዋታ መርሃ ግብር👇👇
¶ማክሰኞ 20/02/2016
⏰ 5:30'
🟢 ዘሞ 🆚 በኬ🔵
⏰ 9:30'
🟢 ሶጃት 🆚 ዱብላሎይ🔵
¶ እሮብ 21/02/2016
⏰ 7:30'
🟢አሊፍ 🆚 ዳጤ🔵
⏰ 9:30'
🟢 ፉጌ 🆚 መሊቅ🔵
👉👉የሀሙስ እና የአርብ ፕሮግራም ነገ የምናሳውቅ ያሆናል
ማሳሰቢያ:- ሰሞኑን ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ እየጣለ መሆኑን ከግምት በማስገባት የአየር ሁኔታውን አይተን የሰዓት ለውጥ ልናደርግ ስለምንችል በክለቡ አሰልጣኞች /በክለቡ ተወካዮች በኩል በስልክ የምሰውቅ ይሆናል ።
®የዉድድር እና ስነስርዓት ኮሚቴው
#የ2016_የወራቤ_ከተማ_የውስጥ_ለውስጥ_ክለቦች_የእግር_ኳስ_ሻምፒዮና የእሁድ ጨዋታዎች ውጤት
እሁድ 18/02/2016
⏰ 5:30'
🟢ሀያት 4️⃣ 1️⃣ ገውሬ 🔵
⏰ 7:30'
🟢ተባባሳን 0️⃣ 9️⃣ ዱና🔵
⏰ 9:30'
🟢ዳጤ 3️⃣ 0️⃣ ነጋዴዎች🔵
ትላንት ቅዳሜ ቀን 17/02/16 ተቋርጦ የነበረው የአልከሶ እና የቢላል ፈርኒቸር ጫወታ
የቀረዉን 7ደቂቃ እና ዳኛው የሚሰጠውን የተበከነ ደቂቃ ጨምሮ ዛሬ እለተ እሁድ 18/02/16 ልክ ከቀኑ 9:00 ሳዓት እንዲጫወቱ ቀጠሮ ተይዞ የነበረ ቢሆን የአልከሶ ቡድን ባለመገኘቱ ጨዋታው በፎርሬ በቢላል ፈርኒቸር አሸናፊነት ተጠናቋል።
ትላንት ቅዳሜ ቀን 17/02/16 ተቋርጦ የነበረው የአልከሶ እና የቢላል ፈርኒቸር ጫወታ
የቀረዉን 7ደቂቃ እና ዳኛው የሚሰጠውን የተበከነ ደቂቃ ጨምሮ ዛሬ እለተ እሁድ 18/02/16 ልክ ከቀኑ 9:00 ሳዓት የሚጫወቱ ይሆናል።የውድድር እና ስነስርዓት ኮምቴው
#የ2016_የወራቤ_ከተማ_የውስጥ_ለውስጥ_ክለቦች_የእግር_ኳስ_ሻምፒዮናና የቅዳሜ ጥቅምት 17/2016 ጫወታዎች ውጤት
ቅዳሜ 14/02/2016
⏰ 5:30'
🟢አሊፍ 2️⃣ 1️⃣ ወራቤ ኮ/ሆስፒታል🔵
⏰ 7:30'
🟢ሶጃት 3️⃣ 2️⃣ በኬ🔵
⏰ 9:30' ( ይሄ ጨዋታ ስላልተጠናቀቀ የኮሚቴዎችን ውሳኔ እንጠብቃለን)
🟢አልከሶ1️⃣ 1️⃣ ቢላል ፈርኒቸር 🔵
#የ2016_የወራቤ_ከተማ_የውስጥ_ለውስጥ_ክለቦች_የእግር_ኳስ_ሻምፒዮና የቀሪ ጫወታዎች ውጤት
እሮብ 14/02/2016
⏰ 3:30
🟢ገሜ 0️⃣ 3️⃣ አልከሶ🔵(ፎርፌ)
⏰ 7:30
🟢ፈረጃት 1️⃣ 3️⃣ ቢላል ፈርኒቸር🔵
ሀሙስ 15/02/2016
⏰ 7:30
🟢ዘሞ 2️⃣ 1️⃣ ዱብላሎይ 🔵
*የ2016 የወራቤ ከተማ የውስጥ ለውስጥ ክለቦች የእግር ኳስ ሻምፒዮና ጫወታዎች ውጤት
ቅዳሜ 10/02/2016
⏰ 2:30
🟢ሀያት 8️⃣ 1️⃣ ዱብላሎይ🔵
⏰ 4:30
🟢ፈረጃት 1️⃣ 4️⃣ አጌደሌ🔵
⏰ 7:30
🟢ታድዬ ህ/መሣሪያ0️⃣ 4️⃣አልከሶ 🔵
እሁድ 11/04/2016
⏰ 2:30
🟢ፉጌ 2️⃣ 0️⃣ ወራቤ ኮ/ስ/ሆስፒታል 🔵
⏰ 7:30
🟢ተባባሳን3️⃣ 0️⃣ መይጉት🔵(ፎርፌ)
⏰ 9:30
🟢አሊፍ6️⃣ 0️⃣ ነጋዴዎች🔵
*የ2016 የወራቤ ከተማ የውስጥ ለውስጥ ክለቦች የእግር ኳስ ሻምፒዮና ጫወታዎች ቅዳሜ እና እሁድ ቀጥለው የሚካሄዱ ሲሆን በዚህም መሠረት
ቅዳሜ 10/02/2016
⏰ 2:30
🟢ሀያት 🆚 ዱብላሎይ🔵
⏰ 4:30
🟢ፈረጃት 🆚 አጌደሌ🔵
⏰ 7:30
🟢ታድዬ ህ/መሣሪያ 🆚 አልከሶ 🔵
እሁድ 11/04/2016
⏰ 2:30
🟢ፉጌ 🆚 ወራቤ ኮ/ስ/ሆስፒታል 🔵
⏰ 7:30
🟢ተባባሳን🆚 መይጉት🔵
⏰ 9:30
🟢አሊፍ🆚 ነጋዴዎች🔵
ማሳሰቢያ:-ከላይ የተጠቀሰው ሰዓት ጨዋታ የሚጀመርበት መሆኑን አውቃቹ ቀድማቹ አንድትገኙ የውድድርና ስነ ሰርዓት ኮሚቴው ያስጠነቅቃል።
*የ2016 የወራቤ ከተማ የውስጥ ለውስጥ ክለቦች የእግር ኳስ ሻምፒዮና ቀሪ ጫወታዎች ውጤት
ሀሙስ 08/02/2016
⏰ 3:30
🟢ቢላል ፈርኒቸር 1️⃣2️⃣_0️⃣ ገሜ በፍረኮት🔵
⏰ 7:30
🟢ሶጃት 0️⃣ 1️⃣ ዘሞ🔵
*የ2016 የወራቤ ከተማ የውስጥ ለውስጥ ክለቦች የእግር ኳስ ሻምፒዮና ቀሪ ጫወታዎች አሮብ እና ሀሙስ ቀጥለው የሚደረጉ ሲሆን
ሀሙስ 08/02/2016
⏰ 3:30
🟢ቢላል ፈርኒቸር 🆚 ገሜ በፍረኮት🔵
⏰ 7:30
🟢ሶጃት 🆚 ዘሞ🔵
*የ2016 የወራቤ ከተማ የውስጥ ለውስጥ ክለቦች የእግር ኳስ ሻምፒዮና 5ኛ ሳምንት ጫወታዎች ውጤት
እሁድ 04/04/2016
⏰ 3:00
🟢ሀያት 3️⃣ 0️⃣ በኬ🔵
⏰ 5:00
🟢አልከሶ1️⃣ 2️⃣ አጌደሌ🔵
⏰ 9:00
🟢መሊቅ 1️⃣ 1️⃣ ነጋዴዎች🔵
*የ2016 የወራቤ ከተማ የውስጥ ለውስጥ ክለቦች የእግር ኳስ ሻምፒዮና 5ኛ ሳምንት ጫወታዎች ውጤት
ቅዳሜ 03/02/2016
⏰ 3:00
🟢ተባባሳን 3️⃣ 2️⃣ አል ቀመር🔵
⏰ 5:00
🟢 ዱና 4️⃣ 0️⃣ ቡናር🔵
⏰ 9:00
🟢 ዳጤ 0️⃣ 0️⃣ ወ/ኮ/ስ/ሆስፒታል 🔵
*የ2016 የወራቤ ከተማ የውስጥ ለውስጥ ክለቦች የእግር ኳስ ሻምፒዮና 5ኛ ሳምንት ጫወታዎች ቅዳሜ እና እሁድ ቀጥለው የሚካሄዱ ሲሆን በዚህም መሠረት
ቅዳሜ 03/02/2016
⏰ 3:00
🟢ተባባሳን 🆚 አል ቀመር🔵
⏰ 5:00
🟢 ዱና 🆚 ቡናር🔵
⏰ 9:00
🟢 ዳጤ 🆚 ወ/ኮ/ስ/ሆስፒታል 🔵
እሁድ 04/04/2016
⏰ 3:00
🟢ሀያት 🆚 በኬ🔵
⏰ 5:00
🟢አልከሶ🆚 አጌደሌ🔵
⏰ 9:00
🟢መሊቅ 🆚 ነጋዴዎች🔵
ማሳሰቢያ:-ከላይ የተጠቀሰው ሰዓት ጨዋታ የሚጀመርበት መሆኑን አውቃቹ ቀድማቹ አንድትገኙ የውድድርና ስነ ሰርዓት ኮሚቴው ያስጠነቅቃል።
#ወራቤ_የ2016_የውስጥ_ለውስጥ_እግርኳስ_ውድድር
ተስተካካይ ጨዋታ ዛሬ እሮብ መስከረም 30/2016
🎯 ዱብላሎይ Vs ገውሬ
⌛ 7:00 🏟️ werabe s.
🎯 ታድዬ ህ/መሳሪያ Vs ፈረጃት
⏳ 9:00 🏟️ werabe s.
*የ2016 የወራቤ ከተማ የውስጥ ለውስጥ ክለቦች የእግር ኳስ ሻምፒዮና 4ኛ ሳምንት ጫወታዎች ውጤት
ቅዳሜ 26/01/2016
⏰ 3:30
🟢 ቢላል ፈርኒቸር 0️⃣ 1️⃣ አጌደሌ🔵
⏰ 7:30
🟢መይጉት 2️⃣ 3️⃣ ቡናር🔵
⏰ 9:00
🟢ሀያት1️⃣ 1️⃣ ዘሞ ባቴ🔵
እሁድ 27/01/2016
⏰ 3:30
🟢አሊፍ 1️⃣ 2️⃣ ፉጌ🔵
⏰ 7:30
🟢ገውሬ 1️⃣ 4️⃣ ሶጃት🔵
⏰ 9:00
🟢ነጋዴዎች 2️⃣ 2️⃣ ወ/ኮ/ስ/ሆስፒታል🔵
*የ2016 የወራቤ ከተማ የውስጥ ለውስጥ ክለቦች የእግር ኳስ ሻምፒዮና 4ኛ ሳምንት ጫወታዎች ቅዳሜ እና እሁድ ቀጥለው የሚካሄዱ ሲሆን በዚህም መሠረት
ቅዳሜ 26/01/2016
⏰ 3:30
🟢 ቢላል ፈርኒቸር 🆚 አጌደሌ🔵
⏰ 7:30
🟢መይጉት 🆚 ቡናር🔵
⏰ 9:00
🟢ሀያት🆚 ዘሞ ባቴ🔵
እሁድ 27/01/2016
⏰ 3:30
🟢አሊፍ 🆚 ፉጌ🔵
⏰ 7:30
🟢ገውሬ 🆚 ሶጃት🔵
⏰ 9:00
🟢ነጋዴዎች 🆚 ወ/ኮ/ስ/ሆስፒታል🔵
ማሳሰቢያ:-ከላይ የተጠቀሰው ሰዓት ጨዋታ የሚጀመርበት መሆኑን አውቃቹ ቀድማቹ አንድትገኙ የውድድርና ስነ ሰርዓት ኮሚቴው ያስጠነቅቃል።
*የ2016 የወራቤ ከተማ የውስጥ ለውስጥ ክለቦች የእግር ኳስ ሻምፒዮና 3ኛ ሳምንት ጫወታዎች የእሮብ ውጤት
ረቡዕ 23/01/2016
⏰ 7:30
🟢በኬ 1️⃣ 1️⃣ዱብላሎይ🔵
⏰ 9:00
🟢ዳጤ 2️⃣ 0️⃣ መሊቅ🔵
