en
Feedback
Catholic Web News Network

Catholic Web News Network

Open in Telegram

📠THIS IS CATHOLIC WEB TELEGRAM BOT SERVER PAGE => Our Bots 🤖 @catholicwebot 🤖 @catholicsbot 🤖 @skbcbot 👤CW Dev @barklgn 📲Catholic Web Page On Facebook https://www.facebook.com/catholicsbot

Show more
2 098
Subscribers
+224 hours
+87 days
+1930 days
Posts Archive
🔐ባጋጠመን የ server ችግር ዛሬ መቅረብ የነበረባቸው update ወደእናንተ አልደረሱም፡፡ ✅መረጃ የመጫኑ ስራ የጨረስን ሲሆን ትንሽ የሚስተካከሉ የ system ችግሮች አሉ፡፡ 🙏ውድ ቤተሰቦቼችን ከታላቅ ይቅርታ ጋር ያሉትን ችግር አስወግደን ነገ ተስተካክለው ወደ እናንተ የሚደርሱ ይሆናል፡፡ ✈️UPDATES ON THE WAY..... #መልካም_አዲስ_አመት #Catholic_Web

✅እንኳን አደረሳችሁ የአመታቶች ንጉስ የዘመናት ጌታ ሁሉን አሳልፈህ የምትኖር በቦታህ ክብር ይሁንልህ የለም የሚመስልህ መልካም አዲስ አመት ፡ አዲስ ተስፋ ፡ አዲስ ጀንበር፡፡ ብሩህ ቀን ተመኘን፡፡
✅እንኳን አደረሳችሁ የአመታቶች ንጉስ የዘመናት ጌታ ሁሉን አሳልፈህ የምትኖር በቦታህ ክብር ይሁንልህ የለም የሚመስልህ መልካም አዲስ አመት ፡ አዲስ ተስፋ ፡ አዲስ ጀንበር፡፡ ብሩህ ቀን ተመኘን፡፡ #Catholic_Web

✅አዲስ ነገር በአዲስ አመት ይጠብቁን፡፡ 🔐ሁላችሁም እንደምታስታውሱት በቅርቡ በቦቶቻችን ምን እንስራላችሁ ብለን ጠይቀናችሁ አብዛኞቻችሁ በጣም ጥሩ አስተያየት ሰጥታችሁናል፡፡ እኛም በተቻለን መጠን
✅አዲስ ነገር በአዲስ አመት ይጠብቁን፡፡ 🔐ሁላችሁም እንደምታስታውሱት በቅርቡ በቦቶቻችን ምን እንስራላችሁ ብለን ጠይቀናችሁ አብዛኞቻችሁ በጣም ጥሩ አስተያየት ሰጥታችሁናል፡፡ እኛም በተቻለን መጠን የሁሉም ሰው ሀሳብ ተቀብለን በስራ ለማዋል እየተጋን ሲሆን የተሰጡንን ሀሳቦች በሁለት ከፍለናቸዋል፡፡ በአጭር ጊዜ እና በረጅም ጊዜ እቅድ ከፍለን እየሰራን ነው፡፡ ✈️ከሰጣችሁን አስተያየቶች በመነሳት በአጭር ጊዜ የተመደቡት በአዲሱ አመት በመጀመሪያ እለት ወደ እናንተ የሚደርሱ ይሆናል፡፡ 🙏መልካም የአመት መባቻን ተመኘን፡፡ ይህንን አመት በሰላም ያሳለፈን ኤሎሂም ይመስገን፡፡ ከአመት አመት ከእርስዎ ጋር ነን፡፡ ---------------------------------------------------- #Catholic_Web Aug 30 2022 Gc

✅CATHOLIC WEB BOTS ✈️Free service for 24 hr. የማይቆራረጥ ነጻ አገልግሎት ለ24 ሰአት፡፡ 💒The bot contains religional data only. ካቶሊካዊ መረጃዎችን ብቻ ይዞ የቀረበ፡፡ 🗯Start The Service By Using The Button Below. ከታች ያሉትን በተኖች ተጠቅመው አገልግሎቱን ያስጀምሩ፡፡

⁉️በ Catholic Web ምን እንዲጫን ይፈልጋሉ? ሀሳብ አስተያየትዎን ያጋሩን እኛ እንሰራለን፡፡ ሌት ተቀን እናገለገግልዎታለን ሀሳብዎን ያካፍሉን፡፡ አድራሻ ከቻነሉ description ላይ ያገኛሉ፡፡ ________ Catholic Web 2022

🎉IMCS ADDRESS. አዲስ የዩንቨርሲቲ ገቢ ካቶሊክ ተማሪዎች ይህንን Pdf በማውረድ የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ ስም በመፈለግ የ imcs (international movement of catholic students) አባላት ስልክ ቁጥር (phone number) ማግኘት ይችላሉ፡፡ -------------------------------------------- @catholicb

🌾Catholic Web የቴሌግራም ቦት / Bot •24 ሰአት የማይቋረጥ አገልግሎት በሁሉም አገልግሎት መስጫ ቦቶቻችን፡፡ •በፈጣን እና ቀለል ባለ የመረጃ አጫጫን የተሰናዳ፡፡ •በተለያዩ ቋንቋዎች የተሰራ ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን የተዘጋጀ፡፡ •ካቶሊካዊ መረጃዎችን ብቻ ተጭነውበት ለካቶሊኮች የቀረበ፡፡ •በግሩፕ Add አድርገው መጠቀም ይችላሉ፡፡ •በሁሉም ቦቶቻችን ተመሳሳይ ፈጣን አገልግሎት፡፡ 🗯Free service from our bots. •100% free and for Catholics •24hr online •you can add to your group. •Made in a variety of languages ​​and accessible to all. •The same service in each clone bot. ---------------------------------------------------------------------------- Catholic Web 2022

🌾Catholic Web የቴሌግራም ቦት / Bot •24 ሰአት የማይቋረጥ አገልግሎት በሁሉም አገልግሎት መስጫ ቦቶቻችን፡፡ •በፈጣን እና ቀለል ባለ የመረጃ አጫጫን የተሰናዳ፡፡ •በተለያዩ ቋንቋዎች የተሰራ ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን የተዘጋጀ፡፡ •ካቶሊካዊ መረጃዎችን ብቻ ተጭነውበት ለካቶሊኮች የቀረበ፡፡ •በግሩፕ Add አድርገው መጠቀም ይችላሉ፡፡ •በሁሉም ቦቶቻችን ተመሳሳይ ፈጣን አገልግሎት፡፡ 🗯Free service from our bots. •100% free and for Catholics •24hr online •you can add to group. •Made in a variety of languages ​​and accessible to all. •The same service in each clone bot. ---------------------------------------------------------------------------- Catholic Web 2022

ℹ️አዲስ የተጨመሩ መረጃዎች •በ English ገጽ መረጃ ተጨምሯል •በስብከት ገጽ መረጃ ተጨምሯል •በቅዱሳን ታሪክ ገጽ መረጃ ተጨምሯል •ፍጥነት ተጨምሯል •የአማርኛ ገጽ ለሁለት ተከፍሏል •error(bug) አስወግደናል 🆕Updates On Catholic Web •Check the english language page, we added new button named songs. •bug fixing and more. --------------------------------------------------------- Catholic Web 2022

🚨ቦቶች ሲጠቀሙ ከአዲስ ቢያስጀምሩ ወይንም /start ጽፈው ቢያድሱ ይመረጣል፡፡ •አንዳንድ ማሻሻያ ስለተደረጉ ከዚህ በፊት የነበሩ button አብዛኞቹ አይሰሩም፡፡ ስለዚህ በ /start ማደስ እነዚህን በተኖች እንዲሰሩ ያደርጋል፡፡ ✈️Restart Bots By Entering /start Command.

still waiting you. አስተያየትዎን ያጋሩን

✅Bot @skbcbot Restarted በግሩፕ የሚያስጠቅመው ቦታችን ወደ Online ተመልሷል፡፡ ከታች ያለው button ተጭነው ወደ ግሩፕዎ ያስገቡ፡፡ 🗯Click the button below and add CW to your group.

😟We apologize for not being able to resolve the issue of @skbcbot . We will fix it in few hours.

👋ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ፡፡ • በ Catholic Web ላይ በቅርቡ ብዙ ማሻሻያዎች እያደረግን ነው ከእነዚህም ውስጥ የኮዱን ጥራት ከፍ በማድረግ ለአጠቃቀም ምቹ እና error የማስወገድ ላይ አተኩረን እየሰራን ነው፡፡ #አሁን የእናንተን እገዛ እንፈልጋለን፡፡ catholic web ላይ ምን እንዲጫን ይፈልጋሉ? በእጅዎ ያለ መረጃ ለኛ በማጋራት ወይንም ሀሳብዎትን ይስጡን እኛ እንሰራዋለን፡፡ •ከእናንተው ለእናንተው ነውና ይህንን መልእክት አይታችሁ አትለፉ፡፡ 🙏ባላችሁበት ሁሉ በረከቱ ይብዛላችሁ የእግዚአብሔር መንግስት ይስፋ፡፡ 📞አድራሻችን ከዚህ ቻነል description ካለው መረጃ ( @barklgn ) ላይ ወይንም በቦቱ ቀጥታ ማግኘት ይችላሉ፡፡ --------------------------------------------- CATHOLIC WEB 2022

🎉የዱቦ ሉርድ ማርያም ክብረበአልን በቀጥታ ስርጭት በድምፀ ካቶሊክ፡፡ 🆕Coming Soon

🎉All Our Bots (CATHOLIC WEB) On Telegram

#Timket @Catholicb

🎁መልካም የጥምቀት በአል #Catholic_web_2022

🆕የዘማሪ ባንታየሁ ቁጥር ሁለት አልበም 🎁ከታች ያለውን BUTTON ተጭነው ያገኛሉ

💦የጥምቀት ካቶሊካዊ መዝሙሮችን ከታች ያለውን button ተጭነው ያገኛሉ፡፡ 🎁Sponsored By @catholic2