Etcare Hawassa™
📍Helping people flee away from the shack of poverty while living a healthy live 📍Change history by training and mobilizing the leaders for a great future Contact: @EtcareHawassabot @Etcaremoderator
Show more441
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
Happening Now #Etcaregonder
የኢቲኬር ጎንደር የመክፈቻ ስነስርአት በመካሄድ ላይ ይገኛል
የድርጅቱ ባለቤትና ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ማቲዎስ መባ የኢቲኬር ጎንደርን መርቀው ከፍተዋል
I care! You care! We care!
@Etcarehawassa
@Etcarehawassabot
@Etcaremoderator
ኢቲኬር ጎንደር!!!
ኢቲኬር ጎንደር ስራው ተጠናቆ ለምርቃት ዝግጁ ሆኗል።
ነገ ማክሰኞ ከቀኑ 9 ሰአት ጀምሮ ታላላቅ እንግዶች በተገኙበት በድምቀት ይመረቃል
I care! You care! We care!
@Etcarehawassa
@Etcarehawassabot
@Etcaremoderator
የኢቲኬር ደሴ ቅርንጫፍ ተመርቆ ተከፈተ።
የኢቲኬር 6ኛ ቅርንጫፍ የሆነው የደሴ ቅርንጫፍ በዛሬው እለት የድርጅቱ ባለቤትና ዋና ስራ አስኪያጅ የድርጅቱ የማኔጅመንት አባላት አሰልጣኞች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እንዲሁም በርካታ የኢቲኬር የምርት አስተዋዋቂዎች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተመርቆ ተከፍቷል። ኢቲኬር በአጭር ጊዜ ውስጥ እየሄደ ያለበት የስኬት ጉዞ አንዱ ማሳያ ይህ የደሴ ቅርንጫፍ ሲሆን በቀጣይም ድርጅቱ ቅርንጫፎችን ለማስፋት በሂደት ላይ መሆንን የድርጅቱ ዋና ስራ አስኪያጅ አሳውቀዋል።
I care! You care! We care
@Etcarehawassa
@Etcaremoderator
@Etcarehawassabot
Photo unavailableShow in Telegram
የኢቲኬር 6ኛ ቅርንጫፍ በደሴ የመክፈቻ ስነስርዓት
ማክሰኞ የካቲት 28 ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ
የድርጅቱ መሪዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ይመረቃል።
I care! You care! We care
@Etcarehawassa
@Etcaremoderator
@Etcarehawssadiscussion
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለ 127ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሰን
I care! You care! We care!
@Etcarehawassa
@Etcarehawassabot
@Etcaremoderator
Photo unavailableShow in Telegram
ደሴ ዝግጁ?
የኢቲኬር 6ኛ ቅርንጫፍ በደሴ የመክፈቻ ስነስርዓት
ማክሰኞ የካቲት 28
የድርጅቱ መሪዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ይመረቃል
I care! You care! We care!
@Etcarehawassa
@Etcarehawassabot
@Etcaremoderator
Photo unavailableShow in Telegram
ደሴ ዝግጁ?
የኢቲኬር 6ኛ ቅርንጫፍ በደሴ የመክፈቻ ስነስርዓት
ማክሰኞ የካቲት 28
የድርጅቱ መሪዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ይመረቃል
I care! You care! We care!
@Etcarehawassa
@Etcarehawassabot
@Etcaremoderator
Photo unavailableShow in Telegram
Marvelously We Advance!!!
ኢቲኬር አድማሱን እያሰፋ ነው!!!
ኢቲኬር ወደ እርስዎ እየመጣ ነው። ቀጣዩ የኢቲኬር መዳረሻ ከተሞች ደሴ እና ጎንደር ለማድረግ ዝግጅታችንን አጠናቀናል።
በቅርብ ቀን ቀጣዩን መዳረሻችንን በጋራ መርቀን እንከፍታለን ዝርዝር ሁኔታዎችን በቀጣይ የምናሳውቅ ይሆናል!
I care! You care! We care!
@Etcarehawassa
@Etcarehawassabot
@Etcaremoderator
Photo unavailableShow in Telegram
"It’s not about having the right opportunities. It’s about handling the opportunities right."
Mark Hunter
Happy Monday And Have a great week Ahead
I care! You care! We care!
@Etcaremoderator
@Etcarehawassa
@Etcarehawassabot
Choose a Different Plan
Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.