cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የሸሪአ እውቀት መማሪያ من يرد الله به خيرًايفقهه في الدين ተጅዊድ

من يرد الله به خيرًا يفقهه في الدين

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
146
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

03:38
Video unavailable
🎙መሳጭ ቲላዋ 💎በታዳጊ:–ዘከሪያ ሚስባህ ------------ 🔵አጫጭር ቲላዋዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን 𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍 ❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀ ቴሌግራም 👇 @IbnuZynu @IbnuZynu https://t.me/merkaz_ibnuAbas ዩትዩብ👇 https://youtu.be/O1MC9vEf-uc
Show all...
29.41 MB
اسلام عليكم وراحمة الله وبركاتة 🌹ውድና የተከበራቹ የኢስላማ ወንድሞች እንዴት ናቹ 📖እነሆ ዛሬ ኢቅራ የሰለፍያ ደርስ ና ቂራት ቻናል 💌አስደሳች ዜና ይዘንሎት ቀርበናል 🎁የአንደኛ ዙር የቁር አን ውድድር 🎁የ 1 ኛውን ዙር የቁርአን ውድድር ላይ ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ ነገሮች 🎁 ① ሱረቱል /አል አህዛብ/ አንቀፅ (አያ) 69—73 ገፅ 427 ብቻ በመቅራት መላክ ② በሌላ አፕ ሪከርድ አለማድርግ ③ የሚላከው voice ጥራት ( ከሎች ድምጽ) የጠራ ይሁን ④ በጹሁፍ Adrass & Name -- አድራሻ ና ስም ⚖በሶስ አይነት መልኩ ይሆናል 🎁ሽልማቱ 🎁 ① በ #vote ( 👍like) ② በትክክል ( በተጅዊድ) አሳምሮ መቅራት ③ በድምፅ ማሳመር 👉ማሳሰቢያ: በዚህ ውድድር ላይ ማንኛውም ሰው መሳተፍ ይችላል ። # voice ከአሁኑ በመላክ መሳተፍ ትችላላቹ ። ውድድሩ ላይ ለመሳተፍ ድምጻችሁን በዚ መላክ ትችላላቹ 👇👇👇👇👇👇👇 👉@ibnu_zeynu👈 👉@ibnu_zeynu👈 👆👆👆👆👆👆👆 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉https://t.me/IbnuZynu👈 👉https://t.me/IbnuZynu👈 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Show all...
اسلام عليكم وراحمة الله وبركاتة 🌹ውድና የተከበራቹ የኢስላማ ወንድሞች እንዴት ናቹ 📖እነሆ ዛሬ ኢቅራ የሰለፍያ ደርስ ና ቂራት ቻናል 💌አስደሳች ዜና ይዘንሎት ቀርበናል 🎁የአንደኛ ዙር የቁር አን ውድድር 🎁የ 1 ኛውን ዙር የቁርአን ውድድር ላይ ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ ነገሮች 🎁 ① ሱረቱል አንቀፅ (አያ) ብቻ በመቅራት መላክ ② በሌላ አፕ ሪከርድ አለማድርግ ③ የሚላከው voice ጥራት ( ከሎች ድምጽ) የጠራ ይሁን ④ በጹሁፍ Adrass & Name -- አድራሻ ና ስም ⚖በሶስ አይነት መልኩ ይሆናል 🎁ሽልማቱ 🎁 ① በ #vote ( 👍like) ② በትክክል ( በተጅዊድ) አሳምሮ መቅራት ③ በድምፅ ማሳመር 👉ማሳሰቢያ: በዚህ ውድድር ላይ ማንኛውም ሰው መሳተፍ ይችላል ። # voice ከአሁኑ በመላክ መሳተፍ ትችላላቹ ። ውድድሩ ላይ ለመሳተፍ ድምጻችሁን በዚ መላክ ትችላላቹ
Show all...
Show all...
ቁርአንን በተጅዊድ ቃኢዳ ክፍል አንድ/ በኢብኑ ዘይን/

عن أبي هريرة رضي الله عنه قال : قال رسول الله ﷺ : ((إذَا كَانَ رَمَضَانُ فُتِّحَتْ أبْوَابُ الرَّحْمَةِ ، وَغُلِّقَتْ أبْوَابُ جَهَنَّمَ ، وَسُلْسِلَتِ الشَّيَاطِينُ)) رواه مسلم.🍂 https://t.me/IbnuZynu https://t.me/IbnuZynu
Show all...
📤መልእክቱ ቁርአን ለሀፈዘም እየሀፈዘም ላለ እንዲሁም መሀፈዝ ለሚፈልግ ሁሉ ✍ 1⃣በመሀፈዙ እውነተኛና ጥሩ ንያ ሊኖረን ይገባል☘ 2⃣ዱዐእ በማድረግ ላይ ችክ ማለት አለብን ☘ 3⃣እስቲግፋር ማብዛትና ወንጀልን መራቅ አለብን🌷 4⃣የጠነከረና ቆራጥ የሆነ ትእግስት ሊኖር ይገባል🌷 5⃣እንደ አቅሙ ልክ በየቀኑ ምን ያህል መሀፈዝና ሙራጀአ ማድረግ እንዳለበት ወስኖ ማስቀመጥና ለዚያ ነገር ትኩረት ሰጥቶ ተግባር ላይ ማዋል ይገባል🌿 6⃣በተቻለው አቅም በዱንያ ጉዳይ ላይ ያለውን መወጠር ልንቀንስ ይገባል🌹 7⃣ለሂፍዙም ሆነ ለሙራጀአው የተወሰነለት ጊዜ ልንሰጠው ይገባል🌷 8⃣የተሀፈዘውን አለመርሳት መጠባበቅ መቅራትን ማዘውተር ከተቻለ ሌላውን ማስቀራት ይኖርብናል💐 9⃣ቁርአን የቀሩ ሰዎችን ጓደኞቻችን ልናደርጋቸ ይገባል🪴 🔟በላጭ በሆኑ ጊዜያት ላይ ለየት ባለ መልኩ መቅራትን ማብዛት ይኖርብናል በላጭ ከሆኑትጊዜያት ውስጥ የረመዳን ወር ፣ የዙል ሂጃ መጀመሪያዎቹ አስርቱ ቀናት፣ የዐረፋ ቀን፣የጁመዐ ቀን፣ ከሱብሂ ሰላት ቡሀላ፣በሌሊቱ ክፍለ ጊዜና ሌሎቹም ላይ🌷 1⃣1⃣የሀፈዘውን በእግርም በመጓጓዣም ሲንሄድ ተኝተንም ቆመንም ተቀምጠንም በሁሉም ሁኔታችን ላይ ልንቀራው ይገባል🌹 1⃣2⃣,በሀፈዝነው ሌሊት ሰላት ላይ ሱነኑ ረዋቲብ ላይ እንዲሁም ግዴታ ሰላቶቹ ላይ ልንሰግድባቸው ይገባል🌱 1⃣3⃣,በምንቀራበት ጊዜም ድምፃችን ከፍ አድርገን ልንቀራ ይገባል🌹 1⃣4⃣,ከቻልን የሀፈዝነውን ሳናይ በወረቀት ላይ መፃፍም የበለጠ ያጠነክርልናል💐 1⃣5⃣,እንግዳ የሆኑብን የቁርአን ቃላቶች ትረጉም ማወቅ እንዲሁም የወረዱበት ምክንያት የወረዱበት ቦታ ለማወቅ መሞከር ግን ቁርአኑን ከመሀፈዝ ቢዚ ሊያደርገንና ጊዜ ሊሻማብን አይገባም☘ 1⃣6⃣የቁርአን አዳቦችንና ትእዛዛቶቹን በመተግበር እንዲሁም ክልክላቶቹን በመራቅም ላይ በተቻለን አቅም ልንጥር ይገባል 🌲 1⃣7⃣የልጅነትና የወጣትነት እድሜ ሳያልፍ ቶሎ ቁርአን በመሀፈዝ ላይ ልንለፋ ይገባል🌹🌷 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/IbnuZynu https://t.me/IbnuZynu
Show all...
👆👆👆 የምሽቱ የቁርአን ግብዣ ልባችን ሰጥተን እንስማው👂 ከሱረቱ አል አዕራፍ 3 ሰፍሀ በወንድም ጀላሉ ሁሰይን ልብህን ከቁርአን አርቀሀት ሰላም አይኖራትም 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/IbnuZynu https://t.me/IbnuZynu
Show all...
تلاوة من سورة الأعراف.mp310.19 MB
✅ከልብ የሆነ ምክር 🌷 👉በቀን ምተሀፍዛት አንዲትም አያ ብትሆን ትንሽ አድርገህ እንዳታያት አንድ ሰው በቀን እንኳ አንዲት አያ ብቻ ቢሀፍዝ በ 9 ወር ሱረቱ አልበቀራ ሙሉ ሀፍዞ ይጨርሳል ። በእርግጥም ነብያችን صلى الله عليه وسلم ስለ ሱረቱ አልበቀራህ እሷን መያዝ በረካ ነው መተው ደግሞ ፀፀት ነው ድግምተኞችም መቼም አያሸንፏትም ብለውላታል። ከእድሜያችን ምን ያህሉ ሆዶብናል ከቁርአንስ ምን ያህል ሀፍዘናል⁉️ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/IbnuZynu https://t.me/IbnuZynu
Show all...
📖የሀለቃ ቂረአት 🕌 በሰልሰቢል መስጅድ 🎙በወንድም ኢብኑ ዘይኑ ና በተማሪ አሚር ዘይን ሀፊዘሁላህ ይደምጥ🦻 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+5_NxpNOVcJBmMDA0
Show all...
1.80 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.