en
Feedback
ቴዲ አፍሮ teddy afro fans😘😘😘

ቴዲ አፍሮ teddy afro fans😘😘😘

Open in Telegram

->የቴዲ አድናቂዋች መናሀሪያ -> እዚህ ከኛጋ ለመሆን የሚያስ ፈልጋው መስፈርት ቴዲዬን መውዳድ ብቻ ->Hey everyone this channel gets the fans of tediy afro(king of 🎶🎶 )together one love

Show more
7 370
Subscribers
No data24 hours
+127 days
+17330 days
Posts Archive
አንድ የታፕ ስዋፕ ኮይን ስንት ዶላር ይሆናል ? ......... እስካሁን ባለው መረጃ ፡ ሞባይልን በመነካካት የሚገኘው ኮይን ትክክለኛ ዋጋ ማወቅ ባይቻልም ፡ ከባለፉት ልምዶችና ከክሪፕቶከረንሲ የወቅቱ ምንዛሪ አንፃር ፡ አንድ ኮይን 0.0001 ዶላር ማለትም አስር ሺህ ኮይን አንድ ዶላር ከምናምን ዋጋ ሊወጣለት እንደሚችል ይገመታል ( ይህ ዋጋ ከዚህ ሊበልጥም ይችላል ) ....... ብዙዎች ከኖትኮይን ቀጥሎ በቴሌግራም የተለቀቀውን ታፕስዋፕ የተባለ ኮይን ማይኒንግ በስልካቸው ሲሰሩ የሚውሉት ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ይመስለናል ፡ እንደውም በናይጄሪያ አይን ካየነው እኛ ሀገር ብዙ ሰው አይጫወተውም ማለት ይቻላል ። በናይጄሪያ ትልቅ ትንሽ ፡ ልጅ አዋቂ ሳይባል ሁለት ሶስት ስልኮችን ደርድረው ታብ ታብ ማድረግ የዚህ ሰሞን ልምድ ሆኗል ። ብዙዎች ኖትኮይንን ችላ ብለው ሳይከፈላቸው በመቅረቱ ይህን ታብ ስዋብን ከምር እንዲይዙ አድርጓቸዋል ። ሆኖም ግን ኖትኮይን ከፍሏል ማለት የታብስዋብን ከፋይነት መቶ በመቶ የሚያረጋግጥም አይደለም ። ...... የዚህ ማይኒንግ ፈጣሪ የሆነው ፡ የSolana ላብ መስራች Anatoly Yakovenko ይባላል ዩክሬናዊ ሲሆን በልጅነቱ ወደ አሜሪካ የመጣና በዛው የተማረ የሶፍትዌር ኢንጂነር ነው ። ሰሞኑን በክሪፕቶ ከረንሲ ኢንደስትሪ ውስጥ ትልቅ መነጋገሪያ የሆነውን ታብስዋፕ የተባለውን ኮይን ማይኒንግ ይፋ ከማድረጉ በፊት ከ 2017 ጀምሮ በክሪፕቶ ዙሪያ የተለያዩ ምርምሮችን ስራዎችን ሲሰራ ነበር ። Anatoly Yakovenko እና ጓደኛው ይህንን ብሎክ ቼን በ2020 ላይ ይፋ አድርገው መስራት ከጀመሩ በኋላ በብዙ ቻሌንጅ ውስጥ ውስጥ አልፈዋል ፡ በአንድ ወቅት የሶላና ዋሌት በሀከሮች ተጠልፎ ብዙ ኪሳራ ደርሶባቸው ነበር ። በሌላ ወቅትም ያልተመዘገቡ የክሪፕቶ ኮይኖች ምንዛሪ ጋር በተያያዘ ፍርድ ቤት ተከሰዋል ። ሆኖም በሶላና ታሪክ ትልቅ ክስረት ያጋጠመው በ2022 ነበር ፡ በዚህ ወቅት የሶላና አጠቃላይ የክሪፕቶ ገበያ ወደ 55 ቢሊየን ደርሶ የነበረ ቢሆንም በዚሁ አመት መጨረሻ ላይ በገበያ መዋዠቅ ምክንያት የገበያው መጠን ወደ ሶስት ቢሊየን ዶላር ወርዶ ነበር ። .... በዚህ ሁሉ ውስጥም ሆኖ ሶላና ለህጋዊነት ትንሽ ቀረብ ያለ ይመስላል ። ይህ ማለት ታብ ታብ ስለተደረገ ይከፍላል ብሎ 100% መናገር የሚችል ማንም የለም ። .... ይህ ነገር የትኛውም የክሪፕቶ ከረንሲ አዋቂም ሆነ ማንም ይህንን ጥያቄ ሊመልስ አይችልም ፡ የዚህ ጥያቄ መልስ የሶላና ሰወች ጋር ነው ። ሌሎች ይህንን ጥያቄ ሊመልሱት የሚችሉት ፡ በመላ ምትና ነገሮችን በመገመገጣጠም ብቻ ነው ፡ በዛ መልኩ ደግሞ እስካሁ ን ያሉ ግምቶችና መላምቶች በሙሉ የሚያሳዩት Solana ኮይኖቹን ኖትኮይን እንዳደረገው በዶላር ቀይሮ ታብ ታብ ባደረጉት ልክ ለሰወች ይከፍላል የሚለው ግምት ከፍ ያለ ነው ። .... ሁሉም የሚስማማበት ነገር ታብስዋብ ስካም አለመሆኑን ነው ። ስለዚህ ታብ ታብ ብታደርግ የምታጣው ነገር የለም ። መጥፎው ነገር 100% ይከፍላል ብሎ እያሰቡ ታብታብ ማድረጉ ነው ። በዚህ የእርግጠኝነት ስሜት ኮይን ሲሰበስቡ ቆይቶ ብሎክቼኑ ቀኑ ደርሶ ባይከፍል ለንዴት እና ለብስጭት መዳረግ ይመጣል ። ቢከፍል ደስ ይላል ፡ ባይከፍል ግን ብዙ የምናጣው ነገር የለም ስለዚህ ዛሬና ባሉት ቀሪ ቀናት እንደጫወታ እያየን የተወሰነ ሚሊየን ኮይን ማጠራቀም ይቻላል ። ያልጀመራችሁ ካላችሁ ለመጀመር 👉🏻 https://t.me/tapswp_mirror_1_bot?start=r_706237507 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1419302478 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift TAP SWAP መጠናቀቅ 6 ቀን ቀረው እንዳያመልጦት

Start እሚለውን በመንካት እናንተም ስሩ ለማለቅ 7 ቀን ነዉ የቀረው🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

Start በማለት እናንተም ስሩ😍😍😍😍😍

Teddy Afro - ቤዛ lyrics ይህች ሰንደቅ አላማ የክብር ምልክት ስፍት እና ምላት ርቀት አላት ባአላማ አንድ ሆና ሶስት ናት በመልክ🇪🇹 ሆ...ሆ.... ላላ...ላላ.... ቤዛ ለሀገር ቤዛ ሆነው አርበኞቹ 👮🏾‍♂👨🏾‍✈️🎖 ያቆዩሽ ሀገር ጀግኖቹ 🫡 እናት ኢትዮጵያ (x2) ብለን ተነስተናል ተስፋ አርገን ሁላችን እኔ ለእኔ ሳንል ቅድሚያ ለሀራችን እንደ ሀራሴቦን አንድ አላማ ይዘን እንገባለን ከነአን በፍቅር ❤️ ተጉዘን ቤዛ ለሀገር ቤዛ ሆነው አርበኞቹ 🫡 . . . . . . የፀና ነው በአንድነት ላይ መሰረታችን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነው ባንዲራችን 🇪🇹 ማነው ደፍሮ በዘር ቋንቋ ሚነጣጥላን 😤😡 እኛ እንደሆን ማንለያይ አንድ ነን (2x) በዘር በሃይማኖት በማስብ አንሰናል 😔 ይብቃ በኛ ዘመን ታሪክ ይወቅሰናል 🙅🏾 እንቁም ተያይዘን በአንድነት በኢትዮጵያዊ ነት🫡 ቤዛ ለሀገር ቤዛ ሆነው አርበኞቹ👮🏾‍♂👨🏾‍✈️🙍 . . . . . . ባአላማ ነው አንድ ያረገን እኛን (2x) ቤታችን ናት አትንኳት ኢትዮጵያን🙅🏾😡 (2x) የአንድነት ህይል ጨለማን ድል ነስቶ (2x) እና ያለን አዲስ ፀሐይ ወቶ (2x) በዝምታ ብንመስልም የተኛን (2x) ከተነሳን ማን ሊያቆመን እኛን (2x) ከሷ በፊት ይፈሳል ደማችን🩸🩸🫡 (2x) ቀልድ አናቅም በናት(እኛ) በሀገራችን😡🫡 (2x) ባአላማ ነው አንድ ያረገን እኛን🫡 (2x) ቤታችን ናት አትንኳት ኢትዮጵያን 🫡(2x) ከሷ በፊት ይፈሳል ደማችን🩸🩸🫡 (2x) ቀልድ አናቅም በናት(እኛ)  በሀገራችን 🫡(2x) @tediafrofans @tediafrofans

•​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ https://youtu.be/DwVQSitEjMQ?si=BgodY40B6ovOiwA2 @tediafrofans @tediafrofans

I have earned 150 ETB in a day. Use my refer code to earn 10 ETB on signup. My Refer Code is RF7855

Repost from N/a
+2
#Apple’s 2nd Gen AirPods Pro 👉 Brand: Apple🍎 🔌 Charge case: 24 ሠአት ቻርጅ የማድግረ አቅም ያለው 🔋 በአንድ ቻርጅ 5 ሠአት የሚሰራ 👉ኤርፓድ በቅናሽ ከዱባይ እዚህ ያገኛሉ $$$price 👇👇👇👇 contact on @Wiz_senay https://t.me/gebeyasheger

ሸገር ገበያ አምራች ከገዢዎች የሚያገናኝ ሲሆን አምራቾች ምርትና ኣገልግሎታችሁን ማስተዋወቅ ደንበኞች የወደዳችሁን ምርት የምታገኙበት ነው ። @Wiz_senay/090191679 https://t.me/gebeyasheger

ማርጥ የሳውዲ ሽቶ መግዛት እሚፈልግ በ2000 በ0962178064 ጥቂት ስለቀረ ይፍጠኑ
+1
ማርጥ የሳውዲ ሽቶ መግዛት እሚፈልግ በ2000 በ0962178064 ጥቂት ስለቀረ ይፍጠኑ

እንቁጣጣሽ!🌻🌻 🌺🌺🌺🌺 እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሃንስ በሰላም አሸጋገረን!!  🌷🌷🌷🌷 አዲሱ ዓመት የፍቅር ፣የሰላም፣ የጤና እና የምንተሳሰብበት ዓመት ይሁንልን 🌻🌻 መልካም አዲስ አመት 🌻🌻

መልካም የአዲስ አመት መዳረሻ ይሁንልን በሰላም ለበአሉ አድርሶ መልካም መልካሙን የምንሰማበት ያርግልን የቴዲን አበባየሁሽ ተጋበዙልን🔅🔅🔅 @tediafrofans @tediafrofans