LEARN GUITAR 👉EMANI
Open in Telegram
2 305
Subscribers
No data24 hours
-77 days
-3330 days
Posts Archive
2 305
ታዲዬ 😢
"አሁን ላይ በሕይወት የለም " በእውነት እኔ በግሌ ቢኖርና በአካል ባገኘው ብዬ የምመኘው ሰው" ታዲዬ "ነው 😢😢 ብዙዎቻችሁ በጣም እርግጠኛ ነኝ አብዛኛውን መዝሙሩን ታወቃላችሁ ግን ታዲዬን አታውቁትም አሁን ላይ ምንም አላወራም ይህን መዝሙር ደጋግማችሁ ስሙ ሌላ ቀን በስፋት ስለ ታዲዬ ይዤላችሁ እመጣለሁ 🙏🙏
Share አድርጉ "እወዳችዋለሁ"😊😊
https://t.me/theonlyw
For any question or suggestion 👇👇
@mytafache
0978422547
2 305
+5
(መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን ምዕራፍ 2)
----------
10፤ ውዴ እንዲህ ብሎ ተናገረኝ። ወዳጄ ሆይ፥ ተነሺ፤ ውበቴ ሆይ፥ ነዪ።
11፤ እነሆ፥ ክረምት አለፈ፥ ዝናቡም አልፎ ሄደ።
12፤ አበቦች በምድር ላይ ተገለጡ፥ #የዜማም #ጊዜ #ደረሰ፥ የቊርዬውም ቃል በምድራችን ተሰማ።
ሰላም #LEARN #GUITAR 👉#EMANI በጣም የምወዳችሁ ቤተሰቦች ከሁሉ አስቀድሜ እንኳን አደረሳችሁ ዓመታትን በቸርነቱ የሚያቀዳጅ የዘመናት ሁሉ ጌታ በዕድሜያችን ላይ ይችን ቀን ጨመረልን ብዙ ክብር ይሁንለት በእኛ ብርታት በእኛ እውቀት አይደለም አሮጌውን ዓመት ተሻግረን ይህን አዲስ አመት ያየነው በእርሱ ምህረት እንጂ 😊😊 በጣም ደስ ብሎኛል ይህን ስናገር በጣም ብዙዎች ከዚህ አለም ተለይተዋል ይህን ቀን አላዩም ለእኛ ግን ዕድል ተሰጠን 😊😊 የሆነው ሁሉ በእርሱ ከእርሱ ለእርሱ ነው ክብር ይሁንለት
የተወደዳችሁ ወንድሞች እህቶች አዲሱ አመት አዲስ ነገርን በሕይወታችሁ የምታዩበት ይሁን 😊
መልካም አዲስ ዓመት በጣም እወዳችዋለሁ MY FAMILY 😘😘
THE #YEAR #OF #RESTORATION😊😊😊
PHOTO credit my church crew👉 #ome🙏🙏 today's new year service
For any question or suggestion inbox me 👇👇
@Mytafache
0978422547
2 305
+1
For sale
Yamaha f6000
With full accessories
https://t.me/theonlyw
Inbox me 👇👇
@Mytafache
0978422547
2 305
Daniel_Amdemichael_VOL_8_Track_9_ቀድሰኝ_KEDISEGN_Officia_rXUMxzqSi4.mp313.83 MB
2 305
Daniel_Amdemichael_VOL_8_Track_11_ክብር_ይሁንለት_KIBIR_YIHU_h7hXZxiU6Ec.mp313.56 MB
2 305
Daniel_Amdemichael_VOL_8_Track_7_የሚዘመርለት_YEMIZEMERILET_f5HzeE7pntY.mp36.33 MB
2 305
Daniel_Amdemichael_VOL_8_Track_5_የፍቅር_መዓዛ_YEFIKER_MEAZ_0R7cbU4fglg.mp39.35 MB
2 305
Daniel_Amdemichael_VOL_8_Track_3_የተራበው_ልቤ_YETERABEW_LI_f3NpqOmPp2w.mp36.30 MB
2 305
Daniel_Amdemichael_VOL_8_Track_1_እልልታ_ELILTA_Official_F4yqsgLh2Es.mp35.90 MB
