cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የመደዱን ጥላይ

💟💟yemededun💘💘 tlay 😊💟💟💖💖

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
133
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🎉🎉🎉 ተ ለ ቀ ቀ 🎉🎉🎉🎉 💫 ያኸይረል ዓረቢ 💫 👇👇👇 https://youtu.be/eHI6kk4XWjo https://youtu.be/eHI6kk4XWjo https://youtu.be/eHI6kk4XWjo ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ አሻዒራ የሀድራ ጀመዓ ግጥም:- አብዱ ረህማን እና ሒክማ ሀጂ ዜማ:- ወሊድ ሁሴን #ዒናያ_ሪከርድስ! * https://www.youtube.com/iNayaRecords : 🎙ቅንብር:- ሶል(ሀመር) እና ኢብራሂም🔊 t.me/iNayaRecords t.me/iNayaRecords
Show all...
ያኸይረል ዓረቢ || ወሊድ ሁሴን || YAKHEYREL AREBI || WELID HUSSEN @iNaya Records ዒናያ ሪከርድስ

ያኸይረል ዓረቢ || ወሊድ ሁሴን || YAKHEYREL AREBI || WELID HUSSEN @iNaya Records ዒናያ ሪከርድስ _____________________አሁኑኑ ይቀላቀሉYoutube || Subscribe Now

https://www.youtu...

#ሀይቅ_ከተማ ማሻዓላህ _EID_MUBAREK @MIF_ISLAMIC_TUBE
Show all...
#ሀይቅ_ከተማ ማሻዓላህ _EID_MUBAREK @MIF_ISLAMIC_TUBE ውድ የተሌግራም ቻናል ቤተሰቦቼ እንኳን ለ 1442ኛው የዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ #ወንድማቹህ_MIFTAH
Show all...
@ANWAR_MESJID @ANWAR_MESJID ይቀላቀሉን 👆👆
Show all...
ተክቢራ.mp33.36 MB
ውጭ አገር ለምትኖሩ እህት ወንድሞችቻችን የሀይቅ የኢድ ሶላት እና አጠቃላይ የኢዱን ድምቀት ይከታተላሉ #በዩቲዩብ_//YouTube_chanak ይጠብቁን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCOs9Wsr09sF8IsmLZ4Z00aw
Show all...
"ሸረፉል ዓለም || ወሊድ ሁሴን || SHEREFUL ALLEM || WELID HUSSEN 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 @MIF_ISLAMIC_Tube @MIF_ISLAMIC_Tube
Show all...
ሸረፉል_ዓለም_||_ወሊድ_ሁሴን_||_SHEREFUL_ALEM_||_WELID_HUSSEN_@iNaya_Records.mp313.81 MB
"ታጁል ዓለም || ወሊድ ሁሴን እና ሙሐመድ አወል || TAJUL ALEM || WELID HUSSEN & MUHAMMED AWEL" 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 @MIF_ISLAMIC_Tube @MIF_ISLAMIC_Tube
Show all...
ታጁል_ዓለም_||_ወሊድ_ሁሴን_እና_ሙሐመድ_አወል_||_TAJUL_ALEM_||_WELID_HUSSEN_&_MUHAMMED.mp314.81 MB
#ኢድ_ሙባረክ 📢 عد_مبارك# ♻️ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ……………… #ለ1442 🕋 ኛው የኢድ አል ፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ ! አደረሰን! ! የእንኳንአደረሳችሁ መልእክት ለወዳጅ ዘመድዎ እንዲሁም ለጓደኛዎ ማድረስ ይፈልጋሉን❓ መልስዎ #አወ ከሆነ ከአሁኑ ሰአት ጀምረው የእንኳን አደረሳችሁ መልእክዎትዎን ያስተላልፉ። #ሙሉ_ስም ከነ-ሀገርዎ አይርሱ መልእክተዎን በዚህ ያስቀምጡ 👇👇👇👇 @MIFTAH3501 @MIFTAH3501 @MIFTAH3501 @MIFTAH3501 @MIFTAH3501 @MIFTAH3501 👆👆👆👆ከአሁኑ ሰአት ጀምሮ መልክትዎን ማስቀመጥ ይችላሉ
Show all...
#ለሀይቅ_ከተማ_እና_አከባቢዋ_በሙሉ 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊 #አሰላሙአለይኩም_ወራህመቱሏ_ሂወበረካትሁ 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊 እንኳን ለ1442ዓመተ ሂጅራ #የኢድ_አልፈጥር በዓል በሠላም አደረሣች እያልን የኢድ_ሶላት የሚሰገደው #በታላቁ_መስጅደል_ፈትህ ነው። በአሉ የሰላም 🕊🕊🕊🕊🕊 የፍቅር❤️❤️💗💓💖 የመተሳሰብ 👨‍👨‍👦👨‍👨‍👦👨‍👨‍👦 የመቻቻል 👩‍👩‍👧👩‍👩‍👧👩‍👩‍👧👩‍👩‍👧 እንዲሆን መልካም ምኞታችን ነው🙏🙏🙏 #EID_Mubarek @MIF_iSLAMIC_tUBE 🕊🕊🕊🕊🕊መልካም_በዓል🕊🕊🕊🕊🕊
Show all...
ልብ የሚነካው የረሱል ሞት ሳያነቡ እንዳያልፋት ነብያችን (ሰ.ዓ.ወ) ወደ አኺራ ሲሄዱ የነበረው ሁኔታ ሰሀቦች ሁሉ ቀኑ የጨለመባቸው ያህል ነበር ። መለከል መውት አሰላሙዓለይኩም ብሎ ገባ ወዓለይኩሙሰላም አሉ ነብያችን (ሰ.ዓ.ወ) ለዝያራ መጣህ ወይስ ሩሕ ለማውጣት ብለው ጠየቁት ለዝያራም ሩሕም ለማውጣት ከፈቀድክልኝ ካልሆነ እመለሳለሁ አላቸው አንተ መለከል መውት ሆይ ጅብሪልን የት ተውከው ኣሉት በመጀመርያው ሰማይ መላኢኮች እያጽናኑት ነው አላቸው ከዛ ብዙ አልቆየም ወድያው መጣ ከራስጌያቸው በኩል ተቀመጠ የአላህ አምር መቅረቡን አውቅክ ኣሉት ኣዎን ኣላቸው እስቲ አበስረኝ ኣላህ ምን ኣይነት መስተንግዶ ነው ያዘጋጀልኝ ኣሉት ጅብሪልም ኣላቸው የሰማይ በሮች ሁሉም የጀነት በሮች ተከፍተዋል መላኢኮች ሶፍ ሶፍ ሁነው ያንቱን ሩሕ እየጠበቁ ነው ሑረልዓይኖችም የሩሕዎን መምጣት እየተጠባበቁ ነው አልሓምዱሊላህ እስቲ ደግሞ አበስረኝ ኡመቴ ከኔ በኋላ እንዴት ይሆናሉ ~~~~{ፊዳከ ሩሒ ያሓቢበላህ} ~{[ በዚች ቅጽበት ሩሓቸው ሊወጣ ተዘጋጅቶ የራሳቸውን መስተንግዶ የተዘጋጀላቸው ተነግሮዋቸው ሌላው ስራው ያውጣው አላሉም ሁሌም ጭንቀታቸው ለኡመታቸው ነበር ። ሓያታቸው ሙሉ ያኣላህ ምን ኣይነት ነብይ ናቸው ሶሓቦች እንዴት ሁነው ይሆን በእድሚያቸው ማለቂያ?} ጅብሪልምኣላቸው ኣላህ ጀነት ሓራም ኣድርጓል ለሌሎች ነብዮች አንተ ከመግባትህ በፊት እንዲሁም ያንተ ኡመት ከመግባታቸው በፊት ሓራም ድርጎታል ለሌሎች ነብዮች ኡመት ኣሁን ልቤ ተረጋጋ ጭንቀቴም ተውገደልኝ ኣሉ ኣንተ መለከል መውት ሆይ ኣሁን ቅረብና ሩሔን ኣውጣ ኣሉት ቀርቦ ሩሓቸው ማውጣት ጀመረ ሩሓቸው እምብርታቸው ኣካባቢ ሲደርስ ያጅብሪል የሞት ህመም እንዴት ይመራል አሉት ጅብሪልም ፊቱን ኣዞረ ነብያችን (ሰ.ዓ.ወ) ፊቴን ማየት አስጠላህ ወይ ኣሉት ጅብሪልም ያሓቢበላህ {በሰክራት ጭንቀት ላይ ሁነህ ኣንተን ማየት ልቡ የሚረጋለት ማነው} ኣላቸው {ኣነስ ረ.ዓ እንዲህ ይላሉ ሩሓቸው ደረታቸው ኣካባቢ ስትደርስ ኣደራቹ በሶላትና በናንተ ቁጥጥር ያሉት ሰራተኞች} ሩሓቸው ልትወጣ ቀርባ እንኳን ስለ ሶላት ማውሳታቸው አልተዉም ዓልይ ረ.ዓ እንዲህ ይላሉ ረሱል (ሰ.ዓ.ወ) በመጨረሻው እስትንፋሳቸው ልትቋረጥ ስትል ከንፈራቸው ኣንቀሳቀሱ ጠጋ ብዬ ሰማኋቸው ድምጻቸው ደክሞ ኡመቴ ኡመቴ እያሉ ሩሓቸው ወጣ ... ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ ዓለይሂ እስኪ አንተ / አንቺ እሄንን መልክት እንኳን ሼር አድርጉት @muslimsshebab
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.