en
Feedback
ጉራጉኛ ሙሓደራ

ጉራጉኛ ሙሓደራ

Open in Telegram

ይህ በሰባት ቤት ጉራጌ የሚደረጉ የሰለፊ ኡስታዞች የጉራጉኛ ቋንቋ ሙሃደራዎች ግጥሞች ፁሁፎች…የሚያገኙበት ቻአናል ነው #ትሂረውየው ሰበና ሊክ ሁት ሼር እበሮይ!

Show more
889
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
🔺ተውሒድ  ምቃሩ ~~~ በጉራጉኛ ቋንቋ 👉🔴የተዳሰሱ ነጥቦች 📌ያአላህ መልክተኛ ህኖ ምር በሮም? 📌ታ አላህ ውጭ ፍጥሮት ይችል የነ! 📌ታአላህ ውጭ ይጠቅም ይጎዳ ኤነ! 📌መመኪያንና አላህ ብቻው! 📌ያአላህ ሀቅ በባሪያታ  ምአሩ! 🕌መስጂደል ሱና   ቆረፍቻ 🎙በኡስታዝ  አቡበክር  ሸምሱ حفظه الله ይህ በሰባት ቤት ጉራጌ የሚደረጉ ሙሃደራዎች ግጥሞች ፁሁፎች ይቀርብበታል #ትሂረውየው ሰብ ሊክ ሁት ሼር እበሮይ! ↓ ↓ https://t.me/adeawetuillah

🔺ደስታ ሙሉ የሚሆነው ~~ 📌قال ابن باز رحمه الله تعالى " ‏كل إنسان إذا صلحت عقيدته واستقام على أمر الله، تمت له أسباب السعادة " ‏📚
🔺ደስታ ሙሉ የሚሆነው ~~ 📌قال  ابن باز   رحمه الله تعالى " ‏كل إنسان إذا صلحت عقيدته واستقام على أمر الله، تمت له أسباب السعادة " ‏📚 {مجموع الفتاوى ٣٢٣/٢٠} https://t.me/WATESiMU/4223

ይድራስለአብሬትድረሱልኝለሚሉ.mp32.71 MB

🔺እስልምና ንሀነ በሚል እርስ በጉራጉኛ ቋንቋ የቀረበ ~~ 💫በጌቶ ወረዳ #ፍቻሬ44 ቀበሌ በገላፈጅ መንደር  የተደረገ  ድንቅ ሙሃደራ 👉🔴ህዝባችን ሆይ ንቃ!! ከጀርባ ሚስማቹሁ ድምፅ ቅንብር አይደለም ነገሩ እንዲህ ነው 👉ወንድሜች ባወቅነው እናሳውቃቹሁ እንተዋወስ ብለው መደር ላይ ትንሺዬ የሙሀደራ ፕሮግራም አዘጋጅተው ነበር ሙሃደራው ከተጀመረ ጥቂት ሳታት በሃላ ግን የሱፉዮች የኢስላም ጥሪ ላለመስማት ተሰብስበው የሽርክና የኩፍር ንግግር እንደ ምትሰሙት <ማጒራት> ጀመሩ ሚገርመው ግን እነዚህ ማህበረሰባች ጷንጤዎች መተው ቢጮሁበት ትፍሽ ለማለት ወኔ የሌላቸው መሆኑን ነው። 👉🔴አው ህዝባችን እንዲህ አይነት የድቁርና ማቅ ውስጥ ነው ያለው!! 🎙ኡስታዝ ዘይኑ አጂብوفقه الله

አስታውስ አስታውሶት1706270193083.mp38.90 MB

የጁሟ ኹጥባ በጉራግኛ.mp324.91 MB

አስሮት ብቻው ሃላፍትናኸ.mp38.52 MB

ጌቶ ወረዳ  ፍቻሬ 44 ቀበሌ    ገላፈቸ የሙሀደራ ፕሮግራም ገብታቹሁ አድምጡ https://t.me/AdeawetuillahGroup?videochat

እስልምናን_ማወቅ_በሚል_ርዕስ_አዉሳከ_መስጅድ_.mp314.57 MB

「•📲አብሬት እና ሽርክ•」 │ │❏ከላይ የተለቀቀው ፁሁፍ በድምፅ    እና በፁሁፍ ├──────────────ጥቂት የቃላት ና የድምፁ ተፃርኖት ቢከሰትም ከምተወው ላድርሳቹሁ ብዬ ነው ├ │➣ ፁሁፍ ኡስማን ሚፍታህ │➣ ድምፅ…አቡ ሉቅማን ├⎘ 19.6 MB ————————————————

بسم الله الرحمن الرحيم 📕#ሽርክ እና አብሬት የሰው ልጅ ሲፈጠር ከጭቃ በኒ አደም የፍጥረት አለቃ አለው ትልቅ አላማ በቃ አደለም ለቀልድ ለእቃቃ _<<<<<__~~~~_ ሰው ልጅ ጂኒም ጨምሮ አላማው ለአፈጣጠሩ ትልቅ ነው ለዚህ ሚስጥሩ ነግሮናል በርግጥ ኸቢሩ ~ አልፈጠርኩም ይላል ሰው ልጅን ከዚህም ጨምሮ እንዲሁ ጂን እንዲገዙኝ እንጂ አንድ አርገው ሳያጋሩ ቢጤ አድርገው ይሄ ነው ሁልህም ስማ የተፈጠርንለት አላማ አንድ እና አንድ ነው ሚስጥሩ ተውሂድ ነው አው ቁም ነገሩ ታዲያ ስንታችን ቆመናል ይህን አላማ አውቀናል ኢባዳን ለአላህ ሰጥተናል ወይስ ከጎን ቢጤ አድርገናል ``~ አንድ ነው በርግጥ ራህማኑ ማንም አይጋራው ስልጣኑ ይህ ነው እውነታው በእውኑ ማይሽረው ጊዜ ዘመኑ ~~ ይህን አውቆ ስንቱ ዛሬ ስሜቱ ይዞ በወሬ አብሬት እያለ ቃጥባሬ በአልከሶ በአድባር በቆሬ ```````````````````````````````````````` ስንቱ በሽርክ ወደቀ እያየን ህዝቡ እያለቀ በእሳት እየተጨማለቀ ከዲን ከተውሂድ እየራቀ ምንድነው ይሄ ዝምታ መጥራት ሲገባን ቀን ማታ ስንቱ ነው አብሬት እያለ ስለቱ እየተሳለ በሸይኹ ስም እየማለ አላህን ረስቶ የጣለ ያ ሸይኽ ድረሱልኝ የሚለው አቂዳው ይሄ የሆነው ለአላህ ሀያእ የሌለው ጅህልና በዚህ የጣለው ስንቱ ነው ዛሬ ምናየው ከጥንት ሸሩ የቆየው አብሬት ቃጥባሬ ሸይኽ ብሎ ቀልቡ በነርሱ አንጠልጥሎ አላህን ፈጣሪውን ጥሎ የቆመ ለሽርክ ወግኖ ~~~ አብሬት ሂዶ በየአመቱ መውሊድ ብሎ ሲያከብር ቀኑ ሰአቱ ስንት ነው በዚያ ስህተቱ የቢድአ የሽርክ መአቱ በሽርክ ተሞልቶ መንዙማው ሚሰቀጥጥ ጆሮ ስትሰማው ሚያጠም የሙስሊም ኡማው ገጠር አልቀረው ከተማው ~ ስንቁ እና ጓዙን ጠቅልሎ ለአብሬት ሸይኽ ለመውሊድ ብሎ የአመቱ ስለት ተስሎ በሬው አይቀረው ግመሉ ስለት ለአላህ ብቻ ነው ምክንያቱም ይህ ኢባዳ ነው አምልኮ ሚገባው እሱ ነው ከሱ ውጪ መሳል ሽርክ ነው ~ ያሸይኽ ድረሱልኝ ይላሉ ሞተውም በቁም እንዳሉ ግቡልን በቃ እያሉ በማለት የሩቅ ይሰማሉ ይህም ሽርክ ነው በራሱ የሩቅ ሚስጥር ማዳረሱ ለአላህ ነው ለግል ለራሱ የሩቅ ሚሰማ የሁሉንም ሚስጥሩም ይሁን ግልፁንም አላህ ብቻ ነው የለም ሌላ ሚጋራው በገይብ ጠቅላላ እሱ ያሳወቃቸው ሲቀሩ ከነቢያት ውስጥ ሚስጥሩ ሁጃ እንዲሆን ሲጣሩ ከወደፊት ሚከሰት ነገሩ ~ ሌላው ግን አያውቅ የሩቁ ከአላህ ውጪ አይችል ማወቁ ይህን መሞገት ሽርክ ነው በርግጥ የእሳት መንገድ ነው ስንቱ ነው አፈር ሚበላ ሚሆነው መስሎት ከለላ ሊጠበቅ ከበሽታ ከአይነጥላ የቁባው አፈር እያለ ____ ይሄ ሽርክ ነው ወንድሜ ልንገርህ ይህ አስቀድሜ ሂዶ ለቀብር ሚሰግደው ለቀብር ሚያጎበድደው ለፍጥረት ሱጁድ ሚወርደው ያ ለማይጠቅም ለማይጎዳው በጉልበቱ ሂዶ አጎንብሶ ለክብር ድምፁ ቀንሶ አክብሮ ለቀብር ተናንሶ ይነሳል አፈሩን ልሶ ይህ በርግጥ ሽርክ ነው ሱጁድ ለአላህ ብቻ ነው በዚህ ተጋሪም የለው አምልኮ ለአላህ ብቻ ነው ስንቱ ነው አድኑኝ ሚለው ልጅ ስጡኝ ብሎ ሚለምነው ይህስ ታዲያ የማን ስልጣን ነው? ማነው ነው ታማሚን ሚያድነው ማን ነው ልጅን ሚሰጠው ለፈለገው እሱ ለመረጠው ኧረ ከዚህም የባሰ አብሬት የገባ የደረሰ ከዚያ ከአፈሩ የላሰ ሱጁድ ወርዶ የተናነሰ እሱ ነው የጀነት ይላሉ በሀጅ እያመሳሰሉ አዛምዛማ ውሀ እያሉ ማኡ ዘምዘምን እያስመሰሉ ስንት ሽርክ ነው በአብሬት ሚሰራ ለነገ አኼራ ኪሳራ ተጠንቀቅ ወንድሜ አደራ ከአብሬት  ሽርክ ራስህን አጥራ አህባሾ ቢቆሙም ዛሬ አላዋቂውን ሊቀጩ በጥሬ የተውሂድ መንገድ እየዘጉ ጥመትን ቦታ እየፈለጉ ሰዎች እንዲጠሙ ሲያረጉ ሲጮሁ በየመደረኩ እያሉ ለሷሊሆች ክብር አላዋቂውን ለማጭበርበር ወደእሳት መንገድ ሲጣሩ ሲያጠሙ አላህን ሳይፈሩ ሲነዱት ለሽርክ ስራ ሊጥሉት ለነገ ኪሳራ ሙስሊሙ ከዚህ እንዲጠራ አለብን ትልቅ አደራ ኡስማን ሚፍታህ https://t.me/adeawetuillah

የመጀመሪያ እስልምና መሰረት.mp324.74 MB

አይቀሬው ሞት በጉራጊኛ.mp37.48 MB

🎸🥁የሱፊዮች ሙዚቃ ~~ 📌قال العلامة الفوزان - حفظه الله 《 الصوفية دينهم الغناء والمزامير والرقص 》. 📚 إغاثة اللهفان (26-05-1437) h
🎸🥁የሱፊዮች ሙዚቃ ~~ 📌قال العلامة الفوزان - حفظه الله 《 الصوفية دينهم الغناء والمزامير والرقص 》. 📚 إغاثة اللهفان (26-05-1437) https://t.me/WATESiMU/4169

የአብሬት መንዙማ  በዱኒያም በአኼራም  ከጭንቅ ሚያወጣን ማን ነው?

✍     ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም በጌቶ ወረዳ!!   ከነገ ጀምሮ የሚዘጉ ቀናቶች ምክንያት በማድረግ ከአዲስ አበባ ወደ ጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ የሚደረግ ልዩ የዳዕዋ ፕሮግታም ተዘጋጅቷል። ተወዳጅ የሆኑ ኡስታዞች    ኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሙሐመድ ሰዒድ   ኡስታዝ አቡ በክር ዐብዱረሕማን ቢን ሸምስ   እና ሌሎችም ይሳተፋሉ። በመሆኑም……የነገ ጁምዐ…… ኡስታዝ አቡ ሙሐመድ      መስጂድ አል_ነስር ችሮ ላይ እና ኡስታዝ አቡ በክር ዐብዱረሕማን    መስጂድ አል_ፋሩቅ ውርባዘር ላይ ከጁሙዐ ኹጥባ ጀምረው የዳዕዋ ፕሮግራማቸው ይቀጥላሉ።   በአላህ ፈቃድ ባሉት አጭር ቀናቶች ውስጥ ጌቶ ላይ ያሉ መስጂዶች እና መድረሳዎች ማለትም   ውር ባዘር…… ችሮ…… ቆንትር…… ቆረፍቻ…… ጉቶ…… ቋንጤ…… አስጋድር እና ሌሎቹም የሚዘየሩ ይሆናሉ።   ከአዲስ አበባ መሄድ የምትፈልጉ እንድትሄዱ; ከሀገር ቤትም መገኘት የምትችሉ በአጠቃላይ እንድትገኙ ከወዲሁ የአክብሮት ጥሪያችን እናስተላልፋለን።   ከኹጥባ በኋላ የሚኖሩ የፕሮግራሞቹ ሂደት በአላህ ፈቃድ በቀጣይ የሚገለፁ ይሆናል። የመስጂዶቹ ፕሮግራሞች በቴሌግራም ለመከታተል…… ችሮ መስጂድ አል_ነስር👇👇👇 https://t.me/chero_msgdelneser ውር ባዘር መስጂድ አል_ፋሩቅ👇👇👇 https://t.me/wrbazer ቆንትር መስጂድ አል_ፈትሕ https://t.me/kontrmesjidalfeth   ቆረፍቻ መስጂድ አል_ሱናህ https://t.me/+uCrwrTS71tw4MGE0

👉ጥቂት የቃላት ስህተት ነበረበት ሼር ያደረጋቹሁት ወንድሞች የመጀመሪያውን አጥፍታቹሁት በዚህ ቀይሩልኝ

ለአብሬት ተጓዦች ጥቂት ጥቆማዎች.doc0.95 KB

ለአብሬት ተጓዦች ጥቂት ማንቄያዎች.pdf2.66 MB