ጉራጉኛ ሙሓደራ
Open in Telegram
ይህ በሰባት ቤት ጉራጌ የሚደረጉ የሰለፊ ኡስታዞች የጉራጉኛ ቋንቋ ሙሃደራዎች ግጥሞች ፁሁፎች…የሚያገኙበት ቻአናል ነው #ትሂረውየው ሰበና ሊክ ሁት ሼር እበሮይ!
Show more889
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
889
💎የረመዷን 15የተራዊህ ሶላት ማራኪ በሆነ ድምፅ🤌 ቁ14
📖ከሱረቱል ከሕፍ 28-74
🎙በ ታናሹ ወንድማችን ፈውዛን ቢን ሰዒድ አላህ ይጠብቀው።
🕌በነስር መስጂድ (በችሮ ጀፏረ) 🕌
📎https://t.me/chero_msgdelneser/1313
889
Repost from አል ከሊመቱ ጠይባ
🔺<<እራሴን ጠላሁ ፣እራሴ አስጠላኝ>>
~~~
↬ለሰዎች ባለህ መውደድ ልክ እንዲያውም ከዛ በበለጠ ለራስህ ፍቅር ይኑርህ ::
↬ራስህን ስትወድ
ሰዎች እንዲበድሉህ ፍቃደኛ አትሆንም
ለራስህ ጊዜ መስጠትን ትለማመዳለህ
↬የምትወደውን ታደርጋለህ የምትጠላውን ትርቃለህ ለራስህ ትሳሳለህ
↬ከራስህ አብልጠህ ለሰዎች መኖር ስትጀምር ሰዎች ባንተ ልክ አይሆኑምና መቋቋም በማትችለው ልክ ይሰብሩሃል:: ይህ እንዳይሆን ለሰዎች የምታሰበውን ሰዎችን የምትወደውን ያህል ራስህን መውደድ ልመድ... ለራስህ ያልሰጠኸውን ፍቅር ለመስጠት አትጋጋጥ ... ካለ ላይ እንጂ ከምንም አይቆረስምና
እራስህን ውደደው እራሱን ለራሱ የጠላ ማን ይወደዋል?
እራሱን የጣለ ማን ያነሳዋል?
ለራሱ ክብር ያለው ሰው የሌሎችን ክብር ይሰጣል
አልሰማህም … (የሰዎችን ክብር ሲነካ) << ክብረ ቢስ>> ሲሉ!!
አዎን የራሱ ክብር የሌለው ሰው የሌሎች ክብር ሊኖረው አይችልም የሌለው እንዴት አድርጎ ይሰጣል!!
ይህንን ስልህ ግን ሁሌ እኔነት ባይነት የተጠናወተው /ስግብግብ ሁን ኢያልኩ አይደለም: ይልቁንም እራስ ወዳድነት በልቁ ከማውገዝ ይልቅ ልክና ሁኔታ እንዳለው አትርሳ!
𝖆𝖇𝖚 𝐋Ǫ𝖒𝖆𝖓
889
Repost from ተቀርተው የተጠናቀቁ ደርሶች️
ለፕሮፋይል የሚሆኑ የተለያዩ ፒክቸሮች በከፊሉ ለማግኘት ይህን ቻናል ጆይን ያድርጉ 👇
https://t.me/+00KJ4X7QPZliYzk0
889
🔺መውት(ሞት) በሚል እርስ አጭር ነስሃ #በጉራጉኛ ቋንቋ
~~~~
ጌታ ወረዳ ፍቻሬ 44 ቀበሌ
ቡርቡራሞ መቅበራ የተደርገ አጭር ነሲሃ
🎙ወንድማችን ኑር ቢን ሳዲቅ አላህ ይጠብቀው
ይህ በሰባት ቤት ጉራጌ የሚደረጉ ሙሃደራዎች ግጥሞች ፁሁፎች ይቀርብበታል
#ትሂረውየው ሰብ ሊክ ሁት ሼር እበሮይ! ↓ ↓ https://t.me/adeawetuillah
889
Repost from አል ከሊመቱ ጠይባ
🔺ያአማኝ ደስታ
~~
📌قال الحافظ الذهبي -رحمه الله
لا راحة للمؤمن دون لقاء ربه
📚السير ٢٩٠/١.
https://t.me/WATESiMU/4276
889
ሱሪና የማያረጅ የለተሜ ቅጥፈት
………………
👉🔴 ኧረ ተው አባባ ተው ብዬሀለሁ ተው
👉ንግግርን ለማያሳምር ሰው ዝምታ ጌጡ ነውና
እንዳንተ አይነቱ ዝምታ ኸይሩ ነውና ዝም በል
👌 አወራለሁ ካልክ ግን መረረረረረጃ እንጠይቅሀለን??
👉🔴መቼስ ያንተ ጉድ አያልቅ
"ሱሪን የለበሰ ሙብተዲዕ ይላሉ" አልክ
እስቲ በፅሁፍም ሆነ በድምፅ ሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጪ ያሉ ኡለማዎችም ሆኑ መሻኢኾች
ሱሪን የለበሰ ወይም ቀሚስ ያልለበሰ ሙብተዲዕ ያሉበትን መረጃ አምጣጣጣ
ካልሆነ ግን ለዳዕዋ አትሆንምና ተሎ ብለህ ውጣጣጣ
https://t.me/WATESiMU/4256
889
-----
هذا المسكين الفارغ الحاقد الحاسد يسمي عباد الله بعباد الحجوري
أفبعد هذا الغلو غلو يا من تزعم اللغة مع جهلك... ؟
أين العدل الذي أمرنا الله به.؟
----
الحمدلله الذي عافانا مما ابتلاك به.
الحزبيون لايتورعون
🔵-----------🔵----------🔵
🔥➢ የንጨት ሸበቶ የቶበተው ሽማግሌ ላፉ ክዳን የሌለው
ቆርቆሮ የሆነ ሰው የየህያ አምላኪዎች ናቸው ይላል...!❗️
-------
من هم العلمآء الذين ضللوا الشيخ يحيى.؟
سموا لنا رجالكم.
889
Repost from አል ከሊመቱ ጠይባ
🔺አኢማዎች ስለ ሱፊዬች ምን አሉ ?
~~
አቅል ያለው ያስተነትን ዘንዳ:-
📌قال الإمام الشافعي رحمه الله: "مَا لزم أحد الصوفية أربعين يوما فعاد عقله إليه أبدا "
تلبيس إبليس (ص: 327)
ኢማም አሻፊኢይ ከሱፍያ ሲያስጠነቅቁ : "የሱፍያን መንሀጅ ለ40 ቀናት ያህል አጥብቆ ይዞ አንድም አቅሉ/አስተሳሰቡ ወደራሱ የተመለሰለት የለም"
ኢማም አቡ በክር አጠርጡሺይ :
📌"مذهب الصوفية : بطالة ، وجهالة ، وضلالة ، وما الإسلام إلا كتاب الله وسنة رسوله صلى الله عليه وسلم" تفسير القرطبي (١١/٢٣٨).
የሱፍያ መንሀጅ ባጢል የሆነች፣መሀይም የሆነች፣ እንዲሁም የጥመት ቡድን እደሆነች አክለው እስልምና ግን ቁርአንና የረሱል ﷺ ሱና እንጂ ሌላ አለመሆኑን ያበራራሉ
📌قال يونس بن عبد الأعلى : سمعت - الإمام- الشافعي رحمه الله يقول: " لو أن رجلا تصوف أول النهار لم يأت عليه الظهر إلا وجدته أحمق "
رواه البيهقي في " مناقب الشافعي " ( 2/ 207 ) بإسناد صحيح .
ዩኑስ ቢን አብድል አእላእ ኢማሙ ሻፊኢይ እንደዚህ ሲሉ ሰምቻለው ይላል: "እንደው አንድ ሰው ከቀኑ የመጀመሪያ ክፍል ላይ ወደ ሱፍያ ገብታ ብታየው ከዛም ዙሁር ወቅት አይመጣም አህመቅ ሞኝ(ቂል) ሆኖ ብታገኘው እንጂ።
አንድ ከኢማሙ ማሊክ ባልደረባ የነበረው መርዋን ኢብኑ ሙሀመድ አዲመሽቂይ የተባለው አሊም ስለ ሱፈያ እንደዚህ ይለናል : ሶስት አይነት ሰዎች በዲን ላይ አይታመኑም ሱፍይ ፣ቀሲስ ፣የቢድአ ባለቤት
📌قال مروان بن محمد الدمشقي - " ثلاثة لا يؤتمنون في دين : الصوفي والقصاص ومبتدع"
" ترتيب المدارك " (3/ 226) .
ኢማሙ ማሊክ አንድ ጊዜ የሆነ ሰዉ መጣና አንተ የአብደላህ አባት ሆይ እኛ ዘንድ የሆኑ ሱፊይ የሚባሉ አሉ ምግብ ብዙ ብዙ ይበሉና ከዛ ግጥም መገጣጠም ይጀምራሉ ከዛም ተነስተዉ ይጨፍራሉ አለ። ኢማሙ ማሊክም ህፃናት ናቸዉን ?! በማለት ጠየቁ ሰዉየዉም አይደሉም አለ። አሁንም ማሊክ እብዶች ናቸዉን !? በማለት ጠየቁ፣ ሰዉየዉም አረ ትላልቅ ሹዩኾች ናቸዉ አለ። ማሊክም ከኢስላም ባለቤቶች እንደዚህ የሚሰራ እኔ ሰምቼ አላዉቅም አሉ።
📕ترتيب المدارك "53/2"
አላህ ይጠብቀን ከዚህ መሠል ጥመት አንጃዎች
ሱፊ ነኝ ኢያልክ ምትጎርር ሆይ ሱፊያ ይሄ ነው!!
https://t.me/WATESiMU
889
🔺ግፍ ቶቶት ( ዙልም/በደል
~~~~~
በጉራጉኛ ቋንቋ
🕌መስጂደል ሱና ቆረፍቻ
🎙በኡስታዝ አቡበክር ሸምሱ حفظه الله
ይህ በሰባት ቤት ጉራጌ የሚደረጉ ሙሃደራዎች ግጥሞች ፁሁፎች ይቀርብበታል
#ትሂረውየው ሰብ ሊክ ሁት ሼር እበሮይ! ↓ ↓ https://t.me/adeawetuillah
889
🔺የጫወዳ አኸረ የትፈጠርነ
~~~
በጉራጉኛ ቋንቋ!
ከጁማህ ሁጥባ ትርጉም የተወሰደ
🕌መስጂደል ሱና ቆረፍቻ
🎙በኡስታዝ አቡበክር ሸምሱ حفظه الله
ይህ በሰባት ቤት ጉራጌ የሚደረጉ ሙሃደራዎች ግጥሞች ፁሁፎች ይቀርብበታል
#ትሂረውየው ሰብ ሊክ ሁት ሼር እበሮይ! ↓ ↓ https://t.me/adeawetuillah
