አል_ሙኒር ቁርኣን አካዳሚ
Open in Telegram
(( عَنْ عُثْمَانَ رَضِي اللَّه عَنْه عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّه عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ الْقُرْآنَ وَعَلَّمَهُ ))
Show more5 323
Subscribers
-1024 hours
-257 days
-4530 days
Posts Archive
5 321
✨ የአልሙኒር ቁርኣን አካዳሚ የ2026 የ4ኛ ሩብ ዓመት የኦንላይን ተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ ተጀመረ! ✨
በቤትዎ ወይም ባሉበት ቦታ ሆነው ቁርኣንን በጥራትና በስርዓት ለመቅራት ተመራጭ አጋርዎ!
አካዳሚያችን ለ4ኛው ሩብ ዓመት አዲስ ተማሪዎችን መመዝገብ መጀመሩን በደስታ ያበስራል።
📚 የትምህርት ፕሮግራሞቻችን፦
ከጀማሪዎች እስከ ሂፍዝ፦ ለሁሉም የእውቀት ደረጃዎች የተዘጋጀ (ቃዒዳ፣ ሂፍዝ እና ክለሳ)
ልዩና ተግባራዊ የተጅዊድ ትምህርት፦ ሕግጋትን በቲዮሪ ብቻ ሳይሆን በተግባር (በተስሚእ) በቂርኣት ላይ የሚያስይዝ
የተጨማሪ ትምህርቶች፦ ከቁርኣን በተጨማሪ የኪታብ ቂርኣት በተስሚእ እና የዐረብኛ ኸጥ (ፅሁፍ) ትምህርት
የትምህርት ቀናት፦ ከጁሙዓ ውጭ በሳምንት 6 ቀን ሁልጊዜ የሚሰጥ
🎯 የእኛ ልዩነቶች፦
🕒 ለእርሶ ተስማሚ የሰዓት አማራጭ
📖 ቋሚና ጥራት ያለው የትምህርት አሰጣጥ
📊 ጥብቅ ቁጥጥርና የቅርብ ክትትል
📅 የምዝገባ ጊዜ፦ ከዛሬ ጀምሮ!
(ቦታዎች ስለሚወሰኑ ቀድመው ይመዝገቡ!)
📩 ለመመዝገብና ለተጨማሪ መረጃ፦
📞 ስልክ / ቴሌግራም / ዋትስአፕ፦ +251 91 404 2804
«خيركم من تعلم القرآن وعلمه»
«ከእናንተ በላጩ ቁርኣንን ተعلمሮ ያ አስተማረ ነው።»
አልሙኒር ቁርኣን አካዳሚ | Al-Munir Quranic Academy
5 321
በሚከተሉት ከተሞች በመከፋፈል ላይ ይገኛል
•┈┈•✿❁✿•┈┈•
ሳኡድ አረቢያ : 🇸🇦
ጅዳ : 050 424 7879
ሪያድ : 055 832 0206
መድና : 055 017 1760
ጧኢፍ : 050 122 3607
•┈┈•✿❁✿•┈┈•
ኢማራት (ዱባይ) 🇦🇪
በሁሉም ከተሞች
+971 54 473 0766
+971 50 217 2653
5 321
በሚከተሉት ከተሞች በመከፋፈል ላይ ይገኛል
•┈┈•✿❁✿•┈┈•
ሳኡድ አረቢያ : 🇸🇦
መካ : 053 166 0119
ጅዳ : 050 424 7879
ሪያድ : 055 832 0206
መድና : 055 017 1760
ጧኢፍ : 050 122 3607
•┈┈•✿❁✿•┈┈•
ኢማራት (ዱባይ) 🇦🇪
5 321
ቁርኣንን እንዴት እናንብብ : 5ኛ እትም የተጅዊድ መማሪያ መፅሀፍ በሳዑድ አረቢያና በዱባይ በመከፋፈል ላይ ይገኛል!
-----------
አሁኑ ይዘዙ
ሳኡድ አረቢያ🇸🇦
ሪያድ
ጅዳ
መድና
ጧኢፍ
...............
ለማዘዝ ; WhatsApp.
https://wa.me/qr/O757H47NKPITF1
ወይም
+966531660119
ኢማራት 🇦🇪
-----------
ፉጄራ
ራእሰል ኸይማ
አል ዒን
አጅማን
ሻርጃ
ዱባይ
አቡ ዳቢ
-----------
ለማዘዝ :
+971502172653
5 321
+3
ሳኡድ አረቢያ🇸🇦
ሪያድ
ጅዳ
መድና
ጧኢፍ
...............
ለማዘዝ ; WhatsApp.
https://wa.me/qr/O757H47NKPITF1
ወይም
+966531660119
ኢማራት 🇦🇪
-----------
ፉጄራ
ራእሰል ኸይማ
አል ዒን
አጅማን
ሻርጃ
ዱባይ
አቡ ዳቢ
-----------
ለማዘዝ :
+971502172653
5 321
ኢማራት 🇦🇪
ፉጄራ
ራእሰል ኸይማ
አል ዒን
አጅማን
ሻርጃ
ዱባይ
አቡ ዳቢ
-----------
በዋትስ ብቻ ይዘዙ
+966 53 166 0119
5 321
ቁርኣንን እንዴት እናንብብ?»
(5ኛ እትም - የተጅዊድ መጽሐፍ)
በኡስታዝ ጀማል የተዘጋጀውና በብዙዎች ዘንድ ከፍተኛ ተወደደኝነትን ያገኘው «ቁርኣንን እንዴት እናንብብ?» የተሰኘው የተጅዊድ መጽሐፍ 5ኛ እትም በሻርጃ ከተማ በደመቀ ሁኔታ ሊመረቅ ዝግጅቱን አጠናቋል።
ይህንን ታላቅ የመጽሐፍ ምረቃ እና የቁርኣን ምሽት በጋራ እንድናሳልፍ በኢማራት የምትኖሩ የቁርኣን ወዳጆች በሙሉ ተጋብዛችኋል።
📅 ቀን፦ ነገ እሁድ (August 09, 2026)
⏰ ሰዓት፦ ከአስር ሶላት በኋላ
📍 ቦታ፦ ሻርጃ - ሮላ፣ ሙባረክ ሴንተር አዳራሽ (Mubarak Centre Hall, Rolla, Sharjah)
https://maps.app.goo.gl/mbAQt9Gt2hMLG5EQ9?g_st=ic
ኑ! የቁርኣን በረካን በጋራ እንካፈል፤ አብረን እንመርቅ!
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
