en
Feedback
·•● የሰለፎች ኮቴ ●•·

·•● የሰለፎች ኮቴ ●•·

Open in Telegram

በየቀኑ የቀደምቶችን ድንቃድንቅ ንግግሮች እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን ፣ ሼር ያድርጉ👇

Show more
1 283
Subscribers
No data24 hours
+27 days
-830 days
Posts Archive
📮 በአረብኛ
ስምን (اسم) ከፊዕ (فعل) እና ሀርፍ (حرف) በምን መለየት እንችላለን⁉️
① ተንዊን መቀበል በመቻሉ ለምሳሌ : رَجُلٌ ، رَجُلٍ ، رَجُلًا ✅ كَتَبٌ ، كَتَبٍ ، كَـتَـبًا ❌ فيٌ ، فيٍ ، فيً ❌ ② ቃሉ ላይ "ال" መቀበል በመቻሉ ለምሳሌ: الرجل ، الكتاب ، الشجرة ✅ الكَتَبَ ، الانْكَسَرَ ، اليَقْتُلُ ❌ الفِي ، العَلَى ، الإِلَى ❌ ③ የመጥሪያ ቃል (حرف النداء) መቀበል በመቻሉ ለምሳሌ يا محمد ، يا رجل ، يا أستاذ ✅ يا استَغفَرَ ، يا يَنصُرُ ، يا اكْتُبْ ❌ يا في، يا على ، يا إلى ، يا من ❌ ④ የማያያዣ ቃል (حرف الجر) መቀበል በመቻሉ ለምሳሌ في البيت، على الشجرة، من الناس ✅ في ضَرَبَ ، على يَضْرِبُ، من اضْرِبْ ❌ في في، على في، من في ❌ 👍 ከነዚህ ምልክቶች አንዱን መቀበል ከቻለ ስም (اسم) ለመሆን በቂ ነው።
የነህው ሊቁ ኢብኑ ማሊክ እንዲህ ብለው ገጥመዋል: بالجر والتنوين والندا وأل ومسند للاسم تمييز حصل
🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــودhttps://t.me/Jud_Acadamy

📮ጥያቄ: የኪታብ አረብኛ እና አረብ ሀገራት የምንጠቀመው አረብኛ ይለያያል፣ ለምን ተለያየ❓የትኛው እንማር❓ 🎙 ከነህው ኮርስ ላይ የተወሰደ 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــودhttps://t.me/Jud_Acadamy

ሁሉንም የ "ر" ህጎች በ1 ቪዲዮ! 🔥 👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/ODAg6duciR4

🪧 ማስታወቂያ 📣 ከመጋቢት 15 ጀምሮ ሚያዝያ 1 ለሚጀመረው የ1 ወር ተኩል የነህው ኮርስ ባካሄድነው ምዝገባ ላይ ክፍያ ከፍላችሁ ወደ መማሪያ ግሩፖቹ ያልተቀላቀላችሁ ተማሪዎች ትምህርቱ ከመጀመሩ በፊት በውስጥ መስመር በማናገር ወደ ግሩፖቹ እንድትቀላቀሉ እናሳስባለን። ➡️ ይህን መረጃ ለምታውቋቸው ተመዝጋቢዎች በማዳረስ ተባበሩን። 🌹 بـــارك الله فــيكم 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 🖇 https://t.me/Jud_Acadamy

🫵 18 ወሳኝ ትእዛዛት በአረብኛ❗️ 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 📡 https://t.me/Jud_Acadamy
🫵 18 ወሳኝ ትእዛዛት በአረብኛ❗️ 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 📡 https://t.me/Jud_Acadamy

የ"الجَنة" "الجِنة" "الجُنة" ልዩነታቸው ምንድን ነው❓ 📜 ኮርሱ ላይ ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ 👉 https://t.me/Mohammed_jud የቴሌግራም አድራሻ ያናግሩን! 🛑 የሚፈለገው ጥቂት ሰው ስለሆነ ሳይሞላ ፈጥነው ይመዝገቡ❗️ 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 📡 https://t.me/Jud_Acadamy

⚠️ የالكلمة እና الكلام ልዩነት ምንድን ነው❓ 📜 ኮርሱ ላይ ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ 👉 https://t.me/Mohammed_jud የቴሌግራም አድራሻ ያናግሩን! 🛑 የሚፈለገው ጥቂት ሰው ስለሆነ ሳይሞላ ፈጥነው ይመዝገቡ❗️ 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 📡 https://t.me/Jud_Acadamy

🏆ወርቃማ ዕድል ከ𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 🎉 📚 ነሕውን በ1 ወር ከ15ቀን ይማሩ 🎓 በጣም አስፈላጊውንና ወሳኙን የአረብኛ ሰዋሰው ህግ (ነሕው) በአጭር ጊዜ በቀላሉ መማር ይፈልጋሉ❓
🏆ወርቃማ ዕድል 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 🎉 📚 ነሕውን በ1 ወር ከ15ቀን ይማሩ 🎓 በጣም አስፈላጊውንና ወሳኙን የአረብኛ ሰዋሰው ህግ (ነሕው) በአጭር ጊዜ በቀላሉ መማር ይፈልጋሉ❓❓❓ እንግዲያውስ ጁድ አካዳሚ ከጀማሪ እስከ መካከለኛ ደረጃ ላሉ የሚሆን ቀላልና አጭር የነህው ኮርስ ለ45 ቀናት አዘጋጅቶሎታል🎁 👉መስፈርቱ: ከዚህ በፊት የተወሰኑ ኪታቦችን የቀሩ (ለአረብኛ መፅሀፎች አዲስ ያልሆኑ) 👤 ኮርሱ የሚሰጠው:- በኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን (Jud Tube) 🌐 የሚሰጥበት ሁኔታ:- በዙም Zoom ቀጥታ ስርጭት (Livechat) 📆 የሚጀመርበት ጊዜ:- ሚያዝያ 1/2018 📆 የሚሰጥበት ጊዜ:- በሳምንት ለ6 ቀናት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ⏰ የሚሰጥበት ሰአት      🌥 ጧት ከ1:00 እስከ 2:00      🌒 ማታ ከ2:30 እስከ 3:30      (ከነዚህ ሰአቶች ውስጥ አንዱን ይምረጡ) ⏰ የምዝገባ ጊዜ:  ከመጋቢት 15 - 30 ድረስ ብቻ 💳 ጠቅላላ ክፍያ: 500 ብር ብቻ 📥 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ 👉 https://t.me/Mohammed_jud የቴሌግራም አድራሻ ወይም +251935270496/+251907227959 ደውለው ያናግሩን! 🛑 የሚፈለገው ጥቂት ሰው ስለሆነ ሳይሞላ ፈጥነው ይመዝገቡ❗️ 🤌ይህ ዕድል ሊያመልጥዎ አይገባም🏃 ላልሰሙ ወንድምና እህቶችም ያድርሱላቸው👆 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 📡 https://t.me/Jud_Acadamy

"ነሕው በሩ የብረት ነው፣ መተላለፊያ ኮሪደሩ የሸንኮራ አገዳ ነው። ማለትም ገና መጀመሪያ ሲገቡበት ከባድና አስቸጋሪ ነው፣ ነገር ግን በሩ ለፈላጊው ከተከፈተ በኋላ ግን የቀረው ገር በገር ይሆንለታል። አንዳንድ ነሕውን የጀመሩ የዲን ተማሪዎች ራሱ ይናፍቁታል።" "إن النحو بابه من حديد ودهاليزه قصب يعني أنه شديد وصعب عند أول الدخول فيه، ولكنه إذا انفتح الباب لطالبه سهل عليه الباقي بكل يسر وصار سهلا عليه، حتى إن بعض طلبة العلم الذين بدءوا في النحو صاروا يعشقونه." ابن عثيمين رحمه الله تعالى. ✍"የ1 ወር ተኩል የነህው ኮርስ" ለመመዝገብና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት በዚህ 👉 https://t.me/Mohammed_jud የቴሌግራም አድራሻ ያናግሩን! 🛑 የሚፈለገው ጥቂት ሰው ስለሆነ ሳይሞላ ፈጥነው ይመዝገቡ❗️ 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 📡 https://t.me/Jud_Acadamy

4⃣ የስም መለያ መንገዶች👌 ✅ عـلامــات الاســم الأربــعة 📜 ኮርሱ ላይ ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ 👉 https://t.me/Mohammed_jud የቴሌግራም አድራሻ ያናግሩን! 🛑 የሚፈለገው ጥቂት ሰው ስለሆነ ሳይሞላ ፈጥነው ይመዝገቡ❗️ 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 📡 https://t.me/Jud_Acadamy

ይህ ቃል ስም(اسم) ነው ወይስ ግስ(فعل)❓ 4⃣ መለያ መንገዶች 👌 📜 ኮርሱ ላይ ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ 👉 https://t.me/Mohammed_jud የቴሌግራም አድራሻ ያናግሩን! 🛑 የሚፈለገው ጥቂት ሰው ስለሆነ ሳይሞላ ፈጥነው ይመዝገቡ❗️ 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 📡 https://t.me/Jud_Acadamy

ነሕው በጣም ቀላል በሆነ ማብራሪያ👌 📜 ኮርሱ ላይ ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ 👉 https://t.me/Mohammed_jud የቴሌግራም አድራሻ ያናግሩን! 🛑 የሚፈለገው ጥቂት ሰው ስለሆነ ሳይሞላ ፈጥነው ይመዝገቡ❗️ 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 📡 https://t.me/Jud_Acadamy

🏆ወርቃማ ዕድል ከ𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 🎉 📚 ነሕውን በ1 ወር ከ15ቀን ይማሩ 🎓 በጣም አስፈላጊውንና ወሳኙን የአረብኛ ሰዋሰው ህግ (ነሕው) በአጭር ጊዜ በቀላሉ መማር ይፈልጋሉ❓
🏆ወርቃማ ዕድል 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 🎉 📚 ነሕውን በ1 ወር ከ15ቀን ይማሩ 🎓 በጣም አስፈላጊውንና ወሳኙን የአረብኛ ሰዋሰው ህግ (ነሕው) በአጭር ጊዜ በቀላሉ መማር ይፈልጋሉ❓❓❓ እንግዲያውስ ጁድ አካዳሚ ከጀማሪ እስከ መካከለኛ ደረጃ ላሉ የሚሆን ቀላልና አጭር የነህው ኮርስ ለ45 ቀናት አዘጋጅቶሎታል🎁 👉መስፈርቱ: ከዚህ በፊት የተወሰኑ ኪታቦችን የቀሩ (ለአረብኛ መፅሀፎች አዲስ ያልሆኑ) 👤 ኮርሱ የሚሰጠው:- በኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን (Jud Tube) 🌐 የሚሰጥበት ሁኔታ:- በቴሌግራም ቀጥታ ስርጭት (Livechat) 📆 የሚጀመርበት ጊዜ:- ሚያዝያ 1/2018 📆 የሚሰጥበት ጊዜ:- በሳምንት ለ6 ቀናት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ⏰ የሚሰጥበት ሰአት      🌥 ጧት ከ1:00 እስከ 2:00      🌒 ማታ ከ2:30 እስከ 3:30      (ከነዚህ ሰአቶች ውስጥ አንዱን ይምረጡ) ⏰ የምዝገባ ጊዜ:  ከመጋቢት 15 - 30 ድረስ ብቻ 💳 ጠቅላላ ክፍያ: 500 ብር ብቻ 📥 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ 👉 https://t.me/Mohammed_jud የቴሌግራም አድራሻ ወይም +251935270496/+251907227959 ደውለው ያናግሩን! 🛑 የሚፈለገው ጥቂት ሰው ስለሆነ ሳይሞላ ፈጥነው ይመዝገቡ❗️ 🤌ይህ ዕድል ሊያመልጥዎ አይገባም🏃 ላልሰሙ ወንድምና እህቶችም ያድርሱላቸው👆 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 📡 https://t.me/Jud_Acadamy

⚠️⚠️🚨🚨🚨⚠️⚠️ ልክ እንደዚህ ቲክቶክ እና ዩቱዩብ ላይ ሁሌም የኔን ቪዲዬዎች በተደጋጋሚ በመልቀቅ የቁርአን እናስቀራለን ማስታወቂያ እየለቀቁ ያሉ በርካቶች ስላሉ እንዳትጭበረበሩ ⚠️ አንዳንዶ
+3
⚠️⚠️🚨🚨🚨⚠️⚠️ ልክ እንደዚህ ቲክቶክ እና ዩቱዩብ ላይ ሁሌም የኔን ቪዲዬዎች በተደጋጋሚ በመልቀቅ የቁርአን እናስቀራለን ማስታወቂያ እየለቀቁ ያሉ በርካቶች ስላሉ እንዳትጭበረበሩ ⚠️ አንዳንዶች እየተሸወዱ እንደሆነ እየነገሩኝ ነው ❌ 🚨ማሳሰቢያ: እኔ በአሁኑ ሰአት ምንም አይነት የቁርአን ትምህርት ምዝገባ ላይ አይደለሁም። ሙሉ በሙሉ አቁሚያለሁ። 🔵ቴሌግራም: https://t.me/Jud_Acadamy 🔴 ዩቱዩብ: https://www.youtube.com/@Learn_Arebic_with_Jud ⚫️ ቲክቲክ: http://tiktok.com/@mohammed_jud

❤️ ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች! ❤️ 🌺 عــيدكــم مـــبـــــارك 🌺 ✨🎉✨🎁✨🎉✨🎁✨🎉✨🎁✨ እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አልፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🎈🎉🎊 ዒድ ሙባረክ
❤️ ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች! ❤️ 🌺 عــيدكــم مـــبـــــارك 🌺 ✨🎉✨🎁✨🎉✨🎁✨🎉✨🎁✨ እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አልፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🎈🎉🎊 ዒድ ሙባረክ!🎉🎊 🎈 🎈🎊🎉عـيـدكم مـبارك 🎊🎉🎈 🤲تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال🤲 🤲ከእኛም ከእናንተም አሏህ መልካም ስራዎቻችንን ይቀበለን🤲 ✍️ ሙሀመድ ሀሰን (ጁድ) ┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄ 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــودhttps://t.me/Jud_Acadamy

🎈የዒድ ሶላት አሰጋገድ በቅደም ተከተል 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود ✅ https://t.me/Jud_Acadamy
+9
🎈የዒድ ሶላት አሰጋገድ በቅደም ተከተል 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــودhttps://t.me/Jud_Acadamy

#ካነበብኩት...📚 يقول ابن القيم رحمه الله: «ليس العـجـب من ممـلوك يتذلل لله ويتعبد له ولا يمـل من خـدمته مع حـاجته وفقـره إليه، وإنـما العـجب من مـالك يتـحبب إلى ممـلوكه بصنـوف إنـعامه، ويتـودد إليه بأنـواع إحسـانه مع غنـاه عنه.» ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :- «ከምንም በላይ ወደ ጌታው ከጃይ እና ፈላጊ ከመሆኑ ጋር ለጌታው የሚተናነስና ጌታውን የሚገዛ እንዲሁም እሱን ከማገልገል የማይሰለች ባሪያ አይገርምም። የሚገርመውማ ከባሪያው የተብቃቃና የማይከጅል ከመሆኑ ጋር ወደባሪያው ለመወደድ የተለያዩ ፀጋዎችን የሚለግስና የተለያዩ ውለታዎችን በመዋል የሚቀራረብ ጌታ እንጅ!🌹» 📚 ۞ الفـــوائـد 【1/37】 ۞ ምንኛ ያማረ ጌታ ነው . . . አሏህ ❤️ ከምር ከሚወዱህና ከምትወዳቸው ደጋግ ባሮችህ አድርገን... ያረብ 🤲

#ካነበብኩት...📚 يقول ابن القيم رحمه الله: «ليس العـجـب من ممـلوك يتذلل لله وبتعبد له ولا يمـل من خـدمته مع حـاجته وفقـره إليه، وإنـما العـجب من مـالك يتـحبب إلى ممـلوكه بصنـوف إنـعامه، ويتـودد إليه بأنـواع إحسـانه مع غنـاه عنه.» ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :- «ከምንም በላይ ወደ ጌታው ከጃይ እና ፈላጊ ከመሆኑ ጋር ለጌታው የሚተናነስና ጌታውን የሚገዛ እንዲሁም እሱን ከማገልገል የማይሰለች ባሪያ አይገርምም። የሚገርመውማ ከባሪያው የተብቃቃና የማይከጅል ከመሆኑ ጋር ወደባሪያው ለመወደድ የተለያዩ ፀጋዎችን የሚለግስና የተለያዩ ውለታዎችን በመዋል የሚቀራረብ ጌታ እንጅ!🌹» 📚 ۞ الفـــوائـد 【1/37】 ۞ ምንኛ ያማረ ጌታ ነው . . . አሏህ ❤️ ከምር ከሚወዱህና ከምትወዳቸው ባሮችህ አድርገን አሚን ያረብ 🤲

ሰበር ዜና‼️ ከኢራን እና አሜሪካ ጦርነት ጎን ለጎን የዘንድሮው የረመዷን ወር ግማሹ ሄደ! በርካቶች ከመግባቱ በፊት በሶላት፣ በቲላዋ፣ በሰደቃና በመሳሰሉት ኢባዳዎች ለማሳለፍ ያቀዱት የዘንድሮው ረመዷን ወር እየተጋመሰ ሲሆን ያቀድነውን እያሳካን ነው ወይስ ዘንድሮም እንደአምናው ባልባሌ ነገር እያሳለፍነው እንገኛለን? ብለን ራሳችንን እየጠየቅን ሀሳብን ከሚሰርቁ ነገሮች ራሳችንን በማራቅ አሁንም በቀሩት ውድ ቀናት በኢባዳዎች ከመቼውም ጊዜ በላይ ልንበረታ ይገባል።

🌟 በቁርአን ዙሪያ ዙሪያ የተዘጋጁ ቪዲዬዎች ዝርዝር ማውጫ 📋 ............................... 🛑እነዚህን ቃሪኦች አታስመስሉ! https://youtu.be/tJSntsBb4jo?si=maUdFkFXqtEkeJ4d ⚠️ስለቁርአን የተሳሳቱ 10 አመለካከቶች https://youtu.be/ydEWdelyi7M?si=gu-rcEPgHBKnr7qj ❤️ በቁርአን ድምፅን ለማሳመር 5 ሚስጥሮች 🔐 https://youtu.be/JKkeuJwt_2I?si=6Fkg7XpnSkKce7LY 🚫 በቁርአን ዙሪያ የሚፈፀሙ 10 ስህተቶች https://youtu.be/rejfAlfm9A8?si=DPvUpUKQmwrOVfWz 💡የቁርአንን 50% ለመረዳትና ለማወቅ https://youtu.be/l17kmychFfk?si=lsKjyy4H0P_I9-FT 🚨🚨🚨Share Share Share‼️ 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــودhttps://t.me/Jud_Acadamy