cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

Advertising posts
199
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺 0935440329 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲 @GODSMESSENGER® @GODSMESSENGER® @GODSMESSENGER®
Show all...
አንዳንድ ሰዎች የተሸነፍንላችሁ ጉልበታም ሰለሆናችሁ ሳይሆን ሌላ የተሸነፍንበት ጉዳይ ወይም ዓለም ስላለ ነው።ስትራገጥ ያልተራገጠ ሁሉ እግር የሌለው እንዳይመስልህ እግሩን ሌላ አካል እየሄደበት ስለሆነ ነው።ለእግዚአብሔር የተሸነፈን ሰው ማሸነፍ አትችሉም ምክንያቱም የተሸነፈው ለእናንተ ሳይሆን ለእግዚአብሔር ነውና። የእግዚአብሔር ሰው ቃልአብ ታደሰ.
Show all...
🕎 የሚመክረኝ እግዚአብሔር 🕎 መዝሙር 16 (አዲሱ መ.ት) ⁷ የሚመክረኝን እግዚአብሔርን እባርካለሁ፤ በሌሊት እንኳ ልቤ ቀናውን ያመላክተኛል። ✍️ ትክክለኛ እና እውነተኛ መካሪ እግዚአብሔር ነው ። በምክሩ የሚያጸና ,ከጥፋትም ጎዳና የሚመልሰ እርሱ ያህዌ እግዚአብሔር ነው ። ✍️የጥበብ እና የእውቀት ማማ ላይ የቆሙ ሰወች የእግዚአብሔር ምክር ውጤቶች ናቸው ። ምክንያቱም እግዚአብሔር , መክሮአችሁ ጠቢብ, አውርቷችሁ አላዋቂዎች አለመሆን አትችሉምና ። ✍️ በዚች ምድር ላይ ትልቅ የሌለው ትልቁ መካሪ እግዚአብሔር ይባላል ። እርሱ ሲመክር ይችልበታል ; የተሰበረን አጥንት ይጠግናል፣ የደረቀን ተስፋ ያለመልማል ፣ የደከመችን ነፍስ ያበረታታል ፣ ትላንትናን ሳይሆን ነገዋን ያሳያታል ፣ የፈረሰን ትላንትን ዳግም ይገነባል መልሶም ያቆማል ። “የእግዚአብሔር ምክር ግን ለዘላለም ይኖራል፥ የልቡም አሳብ ለልጅ ልጅ ነው።” መዝሙር 33፥11 ✍️ ሰዉ እንኳን በዚች በትንሽ አእምሮ ወንድሙን መክሮ የወንድሙንም ልብ ይመልሳል ። የእግዚአብሄር ምክር እጅጉን ከዚህ ይልቃል ፣ ከትላንት የውድቀት ህይወት አፋቶ የነገን የድል ህይወት ያስቃኛል ። ✍️የእግዚአብሄር ምክር ትናንት ወይም ዛሬ አይደለም የዘላለም ነው። ✍️ ሮቤል ታደሰ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺 0935440329 ቢያንስ ለ 5 ሰው 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲 @GODSMESSENGER @GODSMESSENGER @GODSMESSENGER

🕎 የሚመክረኝ እግዚአብሔር 🕎 መዝሙር 16 (አዲሱ መ.ት) ⁷ የሚመክረኝን እግዚአብሔርን እባርካለሁ፤ በሌሊት እንኳ ልቤ ቀናውን ያመላክተኛል። ✍️ ትክክለኛ እና እውነተኛ መካሪ እግዚአብሔር ነው ። በምክሩ የሚያጸና ,ከጥፋትም ጎዳና የሚመልሰ እርሱ ያህዌ እግዚአብሔር ነው ። ✍️የጥበብ እና የእውቀት ማማ ላይ የቆሙ ሰወች የእግዚአብሔር ምክር ውጤቶች ናቸው ። ምክንያቱም እግዚአብሔር , መክሮአችሁ ጠቢብ, አውርቷችሁ አላዋቂዎች አለመሆን አትችሉምና ። ✍️ በዚች ምድር ላይ ትልቅ የሌለው ትልቁ መካሪ እግዚአብሔር ይባላል ። እርሱ ሲመክር ይችልበታል ; የተሰበረን አጥንት ይጠግናል፣ የደረቀን ተስፋ ያለመልማል ፣ የደከመችን ነፍስ ያበረታታል ፣ ትላንትናን ሳይሆን ነገዋን ያሳያታል ፣ የፈረሰን ትላንትን ዳግም ይገነባል መልሶም ያቆማል ። “የእግዚአብሔር ምክር ግን ለዘላለም ይኖራል፥ የልቡም አሳብ ለልጅ ልጅ ነው።” መዝሙር 33፥11 ✍️ ሰዉ እንኳን በዚች በትንሽ አእምሮ ወንድሙን መክሮ የወንድሙንም ልብ ይመልሳል ። የእግዚአብሄር ምክር እጅጉን ከዚህ ይልቃል ፣ ከትላንት የውድቀት ህይወት አፋቶ የነገን የድል ህይወት ያስቃኛል ። ✍️የእግዚአብሄር ምክር ትናንት ወይም ዛሬ አይደለም የዘላለም ነው። ✍️ ሮቤል ታደሰ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺 0935440329 ቢያንስ ለ 5 ሰው 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲 @GODSMESSENGERS @GODSMESSENGERS @GODSMESSENGERS
Show all...
🕎 የሚመክረኝ እግዚአብሔር 🕎 መዝሙር 16 (አዲሱ መ.ት) ⁷ የሚመክረኝን እግዚአብሔርን እባርካለሁ፤ በሌሊት እንኳ ልቤ ቀናውን ያመላክተኛል። ✍️ ትክክለኛ እና እውነተኛ መካሪ እግዚአብሔር ነው ። በምክሩ የሚያጸና ,ከጥፋትም ጎዳና የሚመልሰ እርሱ ያህዌ እግዚአብሔር ነው ። ✍️የጥበብ እና የእውቀት ማማ ላይ የቆሙ ሰወች የእግዚአብሔር ምክር ውጤቶች ናቸው ። ምክንያቱም እግዚአብሔር , መክሮአችሁ ጠቢብ, አውርቷችሁ አላዋቂዎች አለመሆን አትችሉምና ። ✍️ በዚች ምድር ላይ ትልቅ የሌለው ትልቁ መካሪ እግዚአብሔር ይባላል ። እርሱ ሲመክር ይችልበታል ; የተሰበረን አጥንት ይጠግናል፣ የደረቀን ተስፋ ያለመልማል ፣ የደከመችን ነፍስ ያበረታታል ፣ ትላንትናን ሳይሆን ነገዋን ያሳያታል ፣ የፈረሰን ትላንትን ዳግም ይገነባል መልሶም ያቆማል ። “የእግዚአብሔር ምክር ግን ለዘላለም ይኖራል፥ የልቡም አሳብ ለልጅ ልጅ ነው።” መዝሙር 33፥11 ✍️ ሰዉ እንኳን በዚች በትንሽ አእምሮ ወንድሙን መክሮ የወንድሙንም ልብ ይመልሳል ። የእግዚአብሄር ምክር እጅጉን ከዚህ ይልቃል ፣ ከትላንት የውድቀት ህይወት አፋቶ የነገን የድል ህይወት ያስቃኛል ። ✍️የእግዚአብሄር ምክር ትናንት ወይም ዛሬ አይደለም የዘላለም ነው። ✍️ ሮቤል ታደሰ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺 0935440329 ቢያንስ ለ 5 ሰው 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲 @GOSPLEMOVEMENT @GOSPLEMOVEMENT @GOSPLEMOVEMENT
Show all...