cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

💎ኡሙ ሀኒፋ & ኡሙ ኢምራን

https://t.me/joinchat/yL_yeezA59AyM2E0 ተውሂድ የነብያት ሁሉ የመጀመሪያ ጥሪ ነው

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
229
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ፍትሃዊ መሪ
Show all...
ፍትሃዊ መሪ.mp37.64 KB
🎋የመልካም ሷሊህ ሚስት መግለጫ ባህሪዎች መካከል🎋 ◉አልሼይኽ አብድረዛቅ አልበድር ((ሀፊዘሁላህ))◉ ➩◉ባሏ በሚመለከታት ➷ጊዜ ታስደስተዋለች ➷በንግግሯ በአለባበሷ ➷በውበቷ እሱን ➷በመታዘዝ እና ➷ትእዛዙንም ያለ ➷ቲቢተኝነት ግትርነት ወይም ➷እሯሷን የበላይ ➷አድርጋ ከማየት ➷የተቆጠበች‼️ ➩◉ለዚህም ➷የአላህ መልክተኛ ንግግር ➷በላጯ እንስት ማናት ➷ተብለው በተጠየቁ ጊዜ ➷ባሏ በተመለከታት ➷ጊዜ የምታስደስተው ➷ባዘዛት ጊዜ እሽ ➷የምትለው በራሷም ሆነ ➷በገዘቡ በሚጠላው ➷ነገር የማትቃረነው‼️ ➩◉ይህ ነው ➷መግለጫ ባህሪዋ ➷በንግግሯም ሆነ ➷በተግባሯ ሆነ ➷በአለባበሷም በውበቷ ➷በሚያናግራት ጊዜ በመልካም ➷ንግግር የምታናግረው ➷እሱን ለማስደሰት እና ➷ትእዛዙን ለማሟላት ➷ትኩረት ➷የምታደርግ እንክብካቤዋም ➷የባሏን ሀቅ ለመዋጣት እሱንም ➷በንግግርም ሆነ ➷ባማይሆኑ ቃላት ከማስከፋት ➷ከማስቆጣትም የተቆጠበች ➷እንስት ነች‼️ https://t.me/joinchat/AAAAAEa2fvGizaUzhAbyRQ
Show all...
يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ ٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ حَقَّ تُقَاتِهِۦ وَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا وَأَنتُم مُّسْلِمُونَ

https://t.me/joinchat/AAAAAEa2fvGizaUzhAbyRQ

يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ ٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ حَقَّ تُقَاتِهِۦ وَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا وَأَنتُم مُّسْلِمُونَ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ተገቢውን መጠንቀቅ ተጠንቀቁት፡፡ እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጂ አትሙቱ።

  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
"ለሰዎች የተለያዩ አርማዎች ካላቸው እኛ የነብያት አርማ እንጂ የለንም። ሰዎች በርካታ ጥሪዎች ካሏቸው ለኛ የነብያት ጥሪ እንጂ የለንም። ሰዎች የተለያየ መንገድ(አካሄድ) ካሏቸው ለኛ የነብያት መንገድ እንጂ የለንም።" #ሸይኽ_ረቢዕ https://t.me/joinchat/yL_yeezA59AyM2E0
Show all...
💎ኡሙ ሀኒፋ & ኡሙ ኢምራን

https://t.me/joinchat/yL_yeezA59AyM2E0

ተውሂድ የነብያት ሁሉ የመጀመሪያ ጥሪ ነው

ባልን መታዘዝ ➖➖➖➖ የሆነች ሴት ሸይኽ አልባኒይን እንዲህ ብላ ጠየቀቻቸዉ፦ የተከበሩ ሸይኽ ከማግባቴ በፊት ፆም እና የሌሊት ሶላት የማበዛ ከቁርአን አስገራሚ የሆነን ጥፍጥናን የማገኝ ሴት ነበርኩኝ አሁን ግን የኢባዳ ጥፍጥናን አጥቻለሁ ? ሸይኹል አልባኒይ እንዲህ አሏት፦ ከባልሽ ጋ ያለሽ ትኩረት እንዴት ነዉ? እሷም እኔ ስለ ቁርአን ስለ ፆም ስለ ሶላት ስለ ኢባዳ ጥፍጥና እየጠየኩህ አንተ ስለ ባሌ ትጠይቀኛለህ አለቻቸዉ!? ሸይኹም`አይዋን እህት አንዳንድ ሴቶች የኢማንን ጥፍጥና የአምልኮን ጥፍጥና የኢባዳን ፋና እንዴት እንደማያገኙ ታዉቂያለሽን? የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "አንዲት ሴት የኢማንን ጥፍጥና አታገኝም የባሏን ሃቅ እስከምታደርስ ድረስ" --------------- https://t.me/joinchat/AAAAAEa2fvGizaUzhAbyRQ
Show all...
يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ ٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ حَقَّ تُقَاتِهِۦ وَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا وَأَنتُم مُّسْلِمُونَ

https://t.me/joinchat/AAAAAEa2fvGizaUzhAbyRQ

يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ ٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ حَقَّ تُقَاتِهِۦ وَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا وَأَنتُم مُّسْلِمُونَ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ተገቢውን መጠንቀቅ ተጠንቀቁት፡፡ እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጂ አትሙቱ።

#እህቴ__ሆይ! ተግባርሽ ካላማረ + ከነበርሽበት እስካልተቆጠብሽ አው ርግፍ አድርገሽ እስካላቆምሽ ድረስ! 👉መሸፈንሽ (ኒቃብ መልበስሽ) ብቻ! መቶበትሽን (ከመጥፎ ነገር መራቅሽን) አያመለክትም! 👉ለብሰው ያለበሱ እኔ የማላያቸው የሳት ማቀጣጠያ የሆኑ ሴቶች አሉ! መባሉን አስታውሽ! ምን መሰላችሁ? #አላህ ካዘነላቸው ውጭ! አንዳንድ እህቶች! እንዲህ ይላሉ:- 👉አሁንማ ቶብቸ ተሸፍኜ (ኒቃብ) ለብሻለሁ! ከወንዶች ጋ አላወራም + አልቀራረብ + አልፈትንም ይላሉ! 👉ላኪን! በአካልም ሆነ በስልክ ሲያወሩ ሲፈፅሙት/ሲተገብሩት ይታያል! ሌላው 👉ሙዚቃ + ፊልም ተከፍቶ ያያሉ + ይሰማሉ አብው ያንጎራጉራሉ! 👉ደግሞም ይላሉ ትውስታ ነው ያኔ ከመቶበቴ /ከመሸፈኔ በፊት ከነ ፉላን ጋ ስንት life ቀጭተንበታል መሰላችሁ ይላሉ!! ወንጀል እንደ ዝና ይወራልን?? አላሁመስታዓን!!! እህቴ! 👉ከቶበትሽ የቶበትን ሸርጡ አውቀሽ ቶብች! ስትሰሪው/ስተገብሪው ከነበርሽበት መጥፎ ተግባር ተቆጠቢ! 👉አላህን ፈርተሽ ወንጀልሽን አስታውሰሽ አልቅሰሽ ዱዓ አድርጊ እንጂ! ☞ ስንት life ቀጭቸበታለሁ እያልሽ ወንጀልሽን እንደ ደህና ነገር ዝና መስሎሽ አታውሪ!! 👉ከላይ ጂስምሽን እንደ ሸፈንሽው ኒቃብ + ሂጃብ… … ልብሽንም + ንግግርሽንም በመልካም ነገር በቁርዓን + በሀድስ ከመጥፎ ነገር ሸፍኒው! So… ……………… ገብቶሻል! 👉ተሸፍነሽ /ቶብቻለሁ ብለሽ! በድብቅም ሆነ በግልፅ ፊልምን በማየት + ሙዚቃ በማዳመጥ + አጂ ነብይ ጋ በማውራት… ……… አላህን አትመጭ!! ወላሁ ተዓላ አዕለም!!
Show all...
እህቶች አሏህን ፍሩ ! 👉#አባቷን + ወንድሟን ……………… የምትወድ እህት! እንዲሁም! 👉ወንድሟ በሌላ ሴት ተፈትኖ ማየትን የማትሻ ዓማኝ እህት! #በሚድያም ይሁን! በማንኛውም ቦታ 👉 ለሙስሊም #ወንድሞቿ ፊትና አትሆንም! #ያዕኔ! 👉ለወንድሟ እንዲሆን የማትወደውን ነገር! በሌሎች ወንድሞች ላይ መቸም አትፈፅመውም!!! #እንደዚሁ……………………! 👉 #የእውነት በተግባሩ አላህን ፈርቶ እናቱን + እህቱን + ልጁን! የሚወድ + የሚያከብር + ……………+……………… ወንድም! 👉 #በሚድያ /በቻት የሌላ ሰው እህቶችን + ሴት ልጆችን (ሙስሊም እህቶችን)! ሀያዕ + ሂጃብ አይገፍም + አያረክስም!!!
Show all...
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
ዱአ
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.