cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Daily Sport - Ethiopia

አለም አቀፍ የእግር ኳስ፣ ቅርጫት ኳስ፣ ቴኒስ እና ፎርሙላ ዋን ውድድሮችን ወደ እናንተ ይዘንላችሁ እንቀርባለን።

Show more
Advertising posts
98 839Subscribers
No data24 hours
-1977 days
-1 04730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Partner Content በፈጣን ቲኬት የ10 አየርመንገድ ቲኬቶችን አማርጠው በተመጣጣኝ ዋጋ መቁረጥ እንደሚችሉ ያውቃሉ? Download Fetan Ticket: https://l.linklyhq.com/l/1uKyt #ወደ_ህልምዎ_በፍጥነት_ይድረሱ Telegram: t.me/fetanticket
Show all...
👍 30 7🎉 5😁 3🤮 1
የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ከሁሉ ስፖርት የስፖርት ውርርድ ተቋም ጋር ለሁለት አመታት የሚቆይ የአጋርነት ስምምነት መፈራረማቸውን ይፋ አድርጓል። ይህ አጋርነት የኢትዮጵያን ፕሪሚየር ሊግ ለማበረታታት ታስቦ የተደረገ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ የሊጉን ተወዳጅነት እና ፍላጎት እንደሚያሳድገው ይጠበቃል። ስምምነቱ ለኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የገንዘብ ድጋፍ ያካተተ ሲሆን በተጨማሪም ሁሉ ስፖርት የመጫወቻ ኳስ እና የተለያዩ አልባሳትን ለህክምና ቡድን፣በሜዳ ላይ ለሚሰሩ ለሚዲያ ሰራተኞች፣የስታዲየም ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች እና የሊግ ኮሚቴ አባላት ማቅረብን ያካትታል።
Show all...
👍 11 6🤩 1
#ይፋዊ ፍራንክ ላምፓርድ እስከ ውድድር ዘመን ፍፃሜ ድረስ የቼልሲ አሰልጣኝ ሆኗል። @DailySportEthiopia
Show all...
👍 86 26😁 14👏 7🔥 2👎 1
ካሪም ቤንዜማ ከ1963 ፌሬንች ፑሽካስ በኋላ በካምፕ ኑ በአንድ ጨዋታ ሦስት ጎሎች ያስቆጠረ የመጀመርያው የሪያል ማድሪድ ተጫዋች ነው። 👏 @DailySportEthiopia
Show all...
👍 37 11👏 5
የዛሬ ምሽት የጨዋታዎች ውጤት @DailySportEthiopia
Show all...
👍 13 11
🚨 ቼልሲዎች እስከዚህ አመት መጨረሻ ድረስ ፍራንክ ላምፓርድን በጊዜያዊ አሰልጣኝነት ለመሾም ተቃርበዋል። ቼልሲ አዲስ ቋሚ አሰልጣኝ ፍለጋ ግን በቀጣይ ሳምንታት የሚቀጥል ይሆናል። @DailySportEthiopia
Show all...
👍 11 5
የፉልሃሙ አጥቂ አሌክሳንደር ሚትሮቪች በኦልድትራፎርድ ከዳኛ ክሪስ ካቫናህ ጋር ባደረሰው ጥፋት በኤፍኤ ለ8 ጨዋታዎች እገዳ ተጥሎበታል። @DailySportEthiopia
Show all...
👍 10 3🤮 3
ናቢ ኬይታ ሊቨርፑልን በነፃ ዝውውር ይለቃል። ለእሱ እና ለኦክስሌድ-ቻምበርሊን በመልቀቃቸው ላይ ከህዳር ወር ጀምሮ በውሳኔዎች ላይ ምንም ለውጥ አልተደረገም። እናም የአርተር ሜሎ የውሰት ውሉ የሚቋረጥ ይሆናል። ኬይታ በቅርቡ አዲስ ፈተና ለመሞከር ብዙ አማራጮችን የሚመለከት ይሆናል @DailySportEthiopia
Show all...
👍 12 3
ሊዮኔል ሜሲ በክለቡ የሚቆይበትን ጊዜ ለማራዘም ከፒኤስጂ ጋር ስምምነት ላይ መድረስ እንደማይችል ምንጮች ለኢኤስፒኤን ተናግረዋል። የአለም ዋንጫ አሸናፊው ደሞዙን ለመቀነስ አልተዘጋጀም እና ባለፉት ሁለት የሜዳው ግጥሚያዎች ስሙ ሲሳለቅበት ደስተኛ እንዳልሆነ መረጃዎች ወተዋል። @DailySportEthiopia
Show all...
👍 15🔥 4 1🏆 1
#ይፋዊ የማንቼስተር ዩናይትድ የግራ መስመር ተከላካይ ሉክ ሾው (27) በክለቡ እስከ 2027 የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ተፈራርሟል። ለዩናይትድ ሚዲያ እንዲህ ብሏል: "እዚህ ልዩ የሆነ ነገር ለመፍጠር ጥሩ እድል አለ እና ሁሉንም ነገር እሰጣለሁ።" @DailySportEthiopia
Show all...
👍 15 7