cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ግዕዝ የኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የግዕዝ

ግዕዝ የሚማሩበት ስለ ግዕዝ የሚያቁበት ይህ "ግዕዝ የኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የግዕዝ" ቻናል በየቀኑ ለናንተ የሚያስተምሩ ከግዕዝ ቋንቋ ጋር የተያያዙ ት/ቶችን ያቀርብላችኋል።

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
147
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

✝️✝️✝️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!✝️✝️✝️ ⏰ዕለተ ረዕቡ ግንቦት ፲፩/፳፻፲፫ ምሴት ፩ ሠዓት⏰ 🍊 የጥያቄ ፩ መልስ🍊 ፩)  ሰተየ  (ጠጣ) በ፲ መራሕያን ሲረባ ፩ ሰተይኩ = ጠጣሁ (እኔ) ፪ ሰተይነ = ጠጣነ (እኛ) ፫ ሰተይከ = ጠጣህ (አንተ) ፬ ሰተይኪ = ጠጣሽ (አንቺ) ፭ ሰተይክሙ = ጠጣችሁ (ወ  አናንተ) ፮ ሰተይክን = ጠጣችሁ (ሴ  እናንተ) ፯ ሰተየ = ጠጣ (እሱ) ፰ ሰተየት = ጠጣች (እሷ) ፱ ሰተዩ = ጠጡ (ወ) ፲ ሰተያ = ጠጡ (ሴ) ፪)  ኖመ  (ተኛ) በ፲ መራሕያን ሲረባ ፩  ኖምኩ = ተኛሁ ፪  ኖምነ = ተኛን ፫  ኖምከ = ተኛህ ፬  ኖምኪ = ተኛሽ ፭  ኖምክሙ = ተኛችሁ ፮  ኖምክን = ተኛችሁ ፯  ኖመ  =  ተኛ ፰  ኖመት  =  ተኛች ፱  ኖሙ  =  ተኙ ፲  ኖማ  =  ተኙ ፫)  አእመረ  (አወቀ) በ፲ መራሕያን ሲረባ ፩  አእመርኩ = አወቅሁ/አዎኩ ፪  አእመርነ  =  አወቅን ፫  አእመርከ  =  አወቅህ/አወክ ፬  አእመርኪ  =  አወቅሽ ፭  አእመርክሙ = አወቃችሁ ፮  አእመርክን  =  አወቃችሁ ፯  አእመረ      =  አወቀ ፰ አእመረት    =  አወቀች ፱  አእመሩ     =  አወቁ ፲  አእመራ     =  አወቁ ፬)  ቀደሰ (አመሰገነ) በ፲ መራሕያን ሲረባ ፩  ቀደስኩ = አመሰገንኩ ፪  ቀደስነ   = አመሰገን ፫  ቀደስከ  =  አመሰገንክ ፬  ቀደስኪ  =  አመሰገንሽ ፭  ቀደስክሙ = አመሰገናችሁ ፮  ቀደስክን   = አመሰገናችሁ ፯  ቀደሰ        = አመሰገነ ፰  ቀደሰት     = አመሰገነች ፱  ቀደሱ       = አመሰገናችሁ ፲  ቀደሳ        = አመሰገናችሁ ፭)  ገብረ (ሰራ) በ፲ መራሕያን ሲረባ ፩  ገበርኩ = ሰራሁ ፪  ገበርነ  = ሰራን ፫  ገበርከ = ሰራህ ፬  ገበርኪ = ሰራሽ ፭  ገበርክሙ  = ሰራችሁ ፮  ገበርክን    = ሰራችሁ ፯  ገብረ        = ሰራ ፰  ገብረት    = ሰራች ፱  ገብሩ      = ሰሩ ፲  ገብራ      = ሰሩ
Show all...
✝️✝️✝️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!✝️✝️✝️ ⏰ዕለተ ረዕቡ ግንቦት ፲፩/፳፻፲፫ ምሴት ፩ ሠዓት⏰ ምዕራፍ ፫/3 ክፍል ፪/2 🍊መራሕያን በመደብ፣ ቁጥርና ፆታ🍊 👉መራሕያን በመደብ ✍️፩ኛ መደብ መራሕያን ፩) አነ=እኔ=I ፪) ንህነ=እኛ=We ✍️፪ኛ መደብ መራሕያን ፩) አንተ=አንተ=You(SM) ፪) አንቲ=አንቺ=You(SF) ፫) አንትሙ=እናንተ(ወ)=You(PM) ፬) አንትን=እናንተ(ሴ)=You(PF) ✍️፫ኛ መደብ መራሕያን ፩) ውእቱ=እርሱ=He ፪) ይእቲ=እሷ=She ፫) ውእቶሙ=እነሱ(ወ)=They(PM) ፬) ውእቶን=አነሱ(ሴ)=They(PM) 👉መራሕያን በቁጥር ✍️ነጠላ ቁጥር መራሕያን ፩) አነ=እኔ=I ፪) አንተ=አንተ=You(SM) ፫) አንቲ=አንቺ=You(SF) ፬) ውእቱ=እርሱ=He ፭) ይእቲ=እሷ=She ✍️ብዙ ቁጥር መራሕያን ፩) ንህነ=እኛ=We ፪) አንትሙ=እናንተ(ወ)=You(PM) ፫) አንትን=እናንተ(ሴ)=You(PF) ፬) ውእቶሙ=እነሱ(ወ)=They(PM) ፭) ውእቶን=አነሱ(ሴ)=They(PM) 👉መራሕያን በፆታ ✍️ፆታ የማይለዩ መራሕያን ፩) አነ=እኔ=I ፪) ንህነ=እኛ=We ✍️ወንድ አመልካች መራሕያን ፩) አንተ=አንተ=You(SM) ፪) አንትሙ=እናንተ(ወ)=You(PM) ፫) ውእቱ=እርሱ=He ፬) ውእቶሙ=እነሱ(ወ)=They(PM) ✍️ሴት አመልካች መራሕያን ፩) አንቲ=አንቺ=You(SF) ፪) አንትን=እናንተ(ሴ)=You(PF) ፫) ይእቲ=እሷ=She ፬) ውእቶን=አነሱ(ሴ)=They(PM
Show all...
የግእዝ ስሞች (nouns) ኀጺን=ብረት ሜሮን=ቅብዐ ቅዱስ መንገን=አሽክላ፥መኪና ስኂን=ሽቱ ሥን=ደም ግባት ሲላን=አብሽ ሶመን=ሳማ ሰሳን=ኮሶ ሰራግልዮን=አሳማ ሰኪኖን=እንዶድ ሰውሳን=ሱፍ ሰጥረጲሎን=ዋንዛ፥ሽነት ራምኖን=ዶግ ቀርን=ቀንድ፥ነጋሪት፥ከበሮ ቄድሮን=ዋንዛ ቅጥራቅጥሬን=ድንቢጥ ቆጶን=ጫማ ባላን=ግራር ተመን=ዘንዶ ተርሜን=ደደሆ፥ክትክታ ቴፈን=ወይፈን አስከሬን=ሣጥን፥ከረጢት ኤርሞን=ሰማይ ዐረቦን=መያዣ፥ፈለማ፥የስጦታ መጀመርያ አርጋኖን=ምስጋና፥መሰንቆ አቅላሜዶን=ቁልቋል ዕቀን=ተቀጽላ ዕቋን=ወገሚት ዕብን=ድንጋይ እቶን=ምድጃ እዝን=ጆሮ ዓይን=ዓይን ከሙን=ተልባ ከሜን=ፌጦ ከርሜን=ደድሆ ኪሮግልዮን=ዐሣማ ወይን=ወይን፥ጠላ ዘባን=ጀርባ ዘይቶን=ዘይቶነ ዙዝዮን=አለቅት የማን=ቀኝ ዱሐን=ዳጉሳ ደራጎን=ዘንዶ ጤገን=ብረት ምጣድ ጳልቃን=ርኩም ጵርዮን=መጋዝ ጽንጒን=ጭቃ ሰገኖ=ሰጎን ደርከኖ=ሰማያዊ ሙራኡ=ሽንጥ ሰንብኡ=ሳንባ ደርፍኡ=ሻኛ ገርድኡ=ዳኛ እንዳኢ=እንጃ ገባኢ=ምንደኛ፥ሠራተኛ ገዛኢ=ሚዜ መርዓ=ሙሸራ ጫጉላ እንግድዓ=ደረት መሥኤ=መንሽ ቊልኤ=ወዳጅ ጒርዔ=ጉረሮ መሐስእ=ጠቦት መጒድዕ=መዶሻ ሠምዕ=ሠም ሰንቡዕ=ሳንባ ቄርነናዕ=እንቁራሪት ቆብዕ=ቆብ ቋዕ=ቁራ ብርዕ=መቃ፥ሸምበቆ፥ጭራሮ በግዕ=በግ ተላዕ=ፍሪንባ እንቋዕ=እሰይ ኲርናዕ=ክንድ ከርካዕ=ሎሚ ድርዕ=የጦር ልብስ ድኩዕ=ፋንድያ ጠባይዕ=ባሕርይ፥ጠባይ ፀዐዕ=ብልጭታ ፀፍዕ=አዛባ ኮራኪ=ምስጥ መንካ=ማንኪያ መስቴካ=ጨጓራ ሶቤቃካ=ጅግራ ታዕካ=አዳራሽ አጥሬስካ=ተዝካር ፔርካ=ሽንብራ ሰናፔ=ሰናፍጭ ሐሰክ=ተምች ሐኒክ=አፈር ማዕከክ=ማሰሮ፥ቶፋ ሦክ=እሾህ ደደክ=ደጋ አድራማሌክ=ጉጉት ፋሌክ፥ፈለክ=ሰማይ ሴዋ=ጌሾ ጣዕዋ=ጥጃ ሠርዌ=ጭፍራ፥ጉድፍ አርዌ=አውሬ ማህው=ብርጭቆ ሰዋስው=መሰላል እዳው=ትቢያ አፈው=ሽቱ ዘብድው=ሌጦ ተከዚ=ጎርፍ ሮዛ=ጽጌ ረዳ ጉዛ=ጭላት ጠረጴዛ=ወንበር ተከዜ=ፈሳሽ ውሃ ሕምዝ=መርዝ ሐርመዝ=ዝኆን ሐንገዝ=ብብት ቅንፉዝ=ጃርት ቤዝ=ኮከብ አርዝ=ዛፍ ፒርልዩ=ቀንጠፋ ሐራውያ=ከርከሮ፥አሳማ መንኮብያ=አውራ ጣት ሰፌልያ=ድጅኖ፥መዶሻ ትንንያ=ትንኝ ሆባይ=ዝንጀሮ ሐጋይ=በጋ ማይ=ውሃ ሙዳይ=ሙዳይ፥አገልግል ሥርናይ=ስንዴ ብዕራይ=በሬ ንዋይ=ገንዘብ ፀሐይ=ፀሐይ ሊንኩን በመጫን join አርጉ @geezla ግእዝ ከዓለም ቋንቋዎች በቀዳሚነት ይጠቀሳል ከሣቴ ኅቡዕ ልሳነ ግእዝ አዳም እስመ ተውህበ ለፍጥረተ ኩሉ ዓለም ሚስጥር ገላጭ የሆነ የአዳም ቐንቐ ግእዝ ለዓለም ፍጥረት ሁሉ ተሰጥቶአልና ፡፡›› ስለዚህ እንማማር፣እንጠቀምበት !!!✝️📕📕📕📕📕📗📘📙✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ https://t.me/geezla
Show all...
ልሳነ ግዕዝ

ሊንኩን በመጫን join አርጉ @geezla ግእዝ ከዓለም ቋንቋዎች በቀዳሚነት ይጠቀሳል ከሣቴ ኅቡዕ ልሳነ ግእዝ አዳም እስመ ተውህበ ለፍጥረተ ኩሉ ዓለም ሚስጥር ገላጭ የሆነ የአዳም ቐንቐ ግእዝ ለዓለም ፍጥረት ሁሉ ተሰጥቶአልና ፡፡›› ስለዚህ እንማማር፣እንጠቀምበት !!!✝️📕📕📕📕📕📗📘📙✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

***ሚያዚያ 27 ቀን 1933 ዓ.ም*** የአርበኞች ድል ቀን መታሰቢያ በዓል ጣሊያን በአድዋ የደረሰበትን ሽንፈት ለመበቀል እና ኢትዮጵያን ቀኝ ግዛት ለመያዝ 40 ዓመታትን ስትዘጋጅ ከርማ በ1928ዓ/ም ለመላው የጥቁር ሕዝብ እንደ ነጻነት ምልክት ተደርጋ የምትታየውን ኢትዮጵያን ወረረች፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብም በአንድነት የጣሊያንን ወረራ ለመከላከል ጨርቄን ማቄን ሳይል ተነሳ፡፡ በሰሜን እና በምስራቅ በተካሄዱ ጦርነቶች ግን ኢትዮጵያዊያን እንደ አድዋው ድል አልቀናቸውም፡፡ ንጉሠ ነገሥቱ በተሳተፉበት የማይጨው ጦርነትም ድል ባለመገኘቱ ኢትዮጵያዊያን የአርበኝነት ተጋድሎ እንዲጀምሩ አደረገ፡፡ ከጣሊያን መድፍ እና የአውሮፕላን መርዝ የተረፉ ቆራጥ አርበኞች ዱር ቤቴ አሉ፡፡ እንደ እጃቸው መዳፍ ጠንቅቀው የሚያውቁትን የአገራቸውን መልክዓ-ምድር መመኪያ አድርገው ጣሊያንን ይፋለሙ ጀመር፡፡ ከመኳንንቱ እና ከመሳፍንቱ በተጨማሪ ብዙ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን የአርበኝነት ትግሉን ተቀላቀሉ፡፡ በበጌምድርና አካባቢው ራስ ውብነህ ተሰማና ቢትውደድ አዳነ፤ በጎጃም ቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ፣ በላይ ዘለቀ(አባ ኮስትር)፣ ደጃዝማች ኃይለየሱስ ፍላቴ እና ራስ ኃይሉ በለው፤ በሸዋ ራስ አበበ አረጋይ፣ መስፍን ስለሺ ፀሐይ ዕንቁሥላሴ፤ የበሼ ቤተሰቦች ደጃች ተሾመና አበበ ሽንቁጥ፤ በወሎ እነ ኃይሉ ከበደ፣ ወሰን ኃይሉ እና በሌሎች የአገራችን ክፍሎች የሚገኙ አርበኞች ሕዝቡን በማስተባበር ጣሊያንን ለአምስት ዓመት የረገጣት የኢትዮጵያ ምድር ረመጥ እንድትሆንበት አደረጉ፡፡ ከአምስት ዓመት ተጋድሎ በኋላም ጣሊያን ድጋሜ የሽንፈትን ጽዋ ተጎነጨ፡፡ አርበኞች በዱር በገደሉ፣ የውስጥ አርበኞች በከተማ እና ንጉሠ ነገሥቱ በውጭ ባካሄዱት የዲፕሎማሲ ትግል ወድቃ የነበረችው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ተነሳች፡፡ ሚያዚያ 27/1933 ዓ/ም ድጋሜ በኢትዮጵያ ሰማይ በነጻነት ለመውለብለብ በቃች፡፡ ክብር ለኢትዮጵያ አርበኞች እንኳን ለ80ኛው የአርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ፡፡
Show all...
ዕፅ - ተክል - Plant - ክፍል ፩ • ሊጦስ ➜ ሰሊጥ • ህንሰት ➜ እንሰት • ሄላ ➜ የወይን ዘለላ • ሐለስ ➜ አጃ • ሐምል ➜ ጎመን • ሔሬብ ➜ እንቧይ • ሕምር ➜ እንሶስላ • መለንስ ➜ ኑግ • ሙራ ➜ አበባ • ሜላኒ ➜ ጤፍ • ማእረር ➜ አዝመራ • ሜላንትራ ➜ ጥቁር አዝሙድ • ምግራይ ➜ ግራር • ሡራህ ➜ ድንች • ሥርናይ ➜ ስንዴ ምንጭ ፦ ማዕደ ልሳናት ✍ መሠረተ፡ግእዝ @MesereteGeez @MesereteGeez https://youtu.be/TEFwxd6ec5M 👈
Show all...
መዝገበ ቃላት እምነ ግእዝ ኃበ አማርኛ (፪) 🔹ሞቅ ➺ ትኵሳት ፤ ሙቀት 🔸መዋኢ ➺ አሸናፊ 🔹ምኡክ ➺ ቁጡ 🔸ላኳ ➺ ጠብ ፤ ክርክር 🔹ላሕ ➺ ልቅሶ ፤ ሐዘን 🔸ልኡክ ➺ መልእክተኛ 🔹ኵነኔ ➺ ፍርድ ፤ ቅጣት 🔸ኲናት ➺ ጦር ፤ መውጊያ 🔹ጥዑይ ➺ ጤናማ ፤ ባለ ጤና 🔸ጠቀት ➺ ጭንቀት 🔹መጠር ➺ ዝናብ 🔸ምጣዊ ➺ ስጦታ ፤ አቀባበል መጽሐፈ ሰዋስው ወግስ መዝገበ ቃላት አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ ✍ መሠረተ፡ግእዝ @MesereteGeez @MesereteGeez @MesereteGeez https://youtu.be/Z_YEK-f_TQw👈
Show all...
​🔆 እንቋዕ አብጽሐክሙ አብጽሐክን ለእግዚእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘዕሥራ ምእት ዐሠርቱ ወሠለስቱ ዓመተ ምሕረት በዓለ ትንሣኤ በሰላም በፍቅር ወበጥዒና።ሠናይ በዓል ይኩን ለኲልክሙ ሕዝበ ክርስቲያን! “እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፳፻፲፫(2013) ዓመተ ምሕረት የትንሣኤ በዓል በሰላም በፍቅርና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን።" ✝ ለሁሉም የክርስቲያን ሕዝብ መልካም የትንሣኤ በዓል ይሁን ._______________________________. 🔆 ከአማርኛ ወደ ግእዝ ቋንቋ ሲተረጎሙ እንኳን አደረሰኸ ➜ እንቋዕ አብጽሐከ እንኳን አደረሰሽ ➜ እንቋዕ አብጽሐኪ እንኳን አደረሳችሁ ➜ እንቋዕ አብጽሐክሙ እንኳን አደረሰን ➜ እንቋዕ አብጽሐነ እንኳን አብሮ አደረሰን ➜ እንቋዕ ኀቢሮ አብጽሐነ መልካም የትንሣኤ በዓል ➜ ሠናይ በዓለ ትንሣኤ መልካም በዓል ➜ ሠናይ በዓል ._______________________________. 🔆 የቃሎች ትክክለኛ አጻጻፍ ❗️በአል - የጣዖት ስም ✅በዓል - የሚከበር ቀን ❗️አመት - አገልጋይ ✅ዓመት - ዘመን ❗️ትንሳኤ ✅ትንሣኤ - መነሣት ❗️ሠላም ✅ሰላም - ሰላም ❗️መሀረ - አስተማረ መሐረ - (ምሕረት) ➜ ይቅር አለ (ይቅርታ) ✅ ዓመተ ምሕረት - የይቅርታ ዘመን 🌸 መ ሠ ረ ተ ግ እ ዝ
Show all...

በስልካችን ኢንተርኔት በምንጠቀምበት ሰዓት ብዙ ካርድ(ብር) እየወሰደ አስቸግሮወታል እንግዲያውስ እነሆ መፍትሄ ያነበቡትንም ለሌሎች ያጋሩ። 👉 ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ 1. Setting - data usage በመግባት Restrict app background data ማድረግ ስታደርጉ ወደ ፊት ያመጣል።አንዳንድ ስልክ clear ስቴደርጉ ይጠፋል 👉. የስልካችን ሶፍትዌር ራሱን እንዳያድስ (update) መዝጋት። ለዚህም Setting  About phone (device)  Software update ገብተን Auto update የሚለው የተመረጠ ከሆነ √ እሱን ማንሳት ወይንም አለመምረጥ። 👉. Setting - Location access የሚለው ውስጥ ገብተን እሱን መዝጋት። ይሄም ስልካችን ያለንበትን ቦታ ለማወቅ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም ያደርጋል። 👉. Setting -> Developer option (About phone ከሚለው ከፍ ብሎ ያገኙታል) የሚለውን ከፍተን ወደ ታች ስንወርድ Background Process limit የሚለውን እንክፈት። ይሄ ሁሌም ስልኩ በራሱ Standard Limit የሚለውን ይመርጠዋል። እዚህ ላይ No background process የሚለውን እንምረጥ። ሁሌም ስልካችንን አጥፍተን ካበራነው በራሱ ወደ Standard limit ስለሚቀየር እየገባን መቀየር ይኖርብናል። Standard Limit ላይ ከሆነ ቢያንስ እስከ 10 አፕሊኬሽኖች ያለ እኛ ፈቃድ ኢንተርኔት ጋ ይገናኛሉ ማለት ነው። ይሄም ከፍተኛ ገንዘብ ይወስዳል። 👉. GPS መዝጋት. ኢንተርኔት ክፍት እንዳደረግን ኢንተርኔት የማይጠይቁ አፖችን (ጌም) አለመጠቀም። ይሄም አፖቹ ከአምራቻቸው ጋ በመገናኘት ፣ ማስታወቂያ እንዲመጣ በማድረግ የሚጠቀሙትን ኢንተርኔት ያስቀራል። 👉. Setting - Accounts - auto sync data ሚለውን ማጥፋት እስቲ ይሞክሩት መልካም ግዜ @Booksphilo1
Show all...
ለእኛ ተሰቀለ ለእኛ ተሰቀለ እኛ ባጠፋበው፣ እሱን እየበደልን እኛን ሊያድነን ነው እጁን በመታሰር በጅራፍ ተመታ፣ የእኛን ስቃይ ችሎ ፈጠረልንደስታ። በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን፣ ፋሲካን ፈስከን ፆሙን አሳለፍን። ጠቢብነትህን አሳየን እያሉ፣ ምራቅ እየተፋ ሲሸከም መስቀሉ። በብረት ተወግቶ ደሙ እየፈሰሰ፣ ህዝቡ በህመሙ እጅግ አለቀሰ፣ ራስህንአድን ሀይልህን አሳየን፣ እኛም አንግረፍህ በእውነቱ እንመን። እያሉ ሲገርፋት በእ፞ለተ ስቅለት፣ ቀኑ ጨላለመ በቀን ዘጠኝሰዓት። ተቀበረተብሎ መቃብር ሲጠበቅ፣ ተነስቶ ዐረገ ሁሉ በእንቅልፍ ሲወድቅ። (×2) እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ። ከማህሌት ብርሀኑ።
Show all...