cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

✍📩የዴሴ ልጆቺ ኢስላሚክ የዳእዋ ቻናል♡!!!

#ወደ ኃላ ተመልከትና ልምድ ቅሰም #ወደፊት ተመልከትና ተስፋ ሰንቅ #አካባቢህን ተመልከትና እውነታን ፈልግ #ውስጥህን ተመልከትና እራስህን አግኝ። #አስተያየት ካለውት በግሩፓቺን ላይ👇👀 https://t.me/زهرا https://t.me/joinchat/AAAAAEc7Q9chQ-sVwQLtdQ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
334
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሱውረቱ አልሂጂር ካምል ቃሪዕ ኸሊፋ አጠንጂ
Show all...
4.01 MB
መጽሐፍ ቅዱስ የፈጣሪ ቃል ነውን ? ኡስታዝ ሙሐመድ ኸዲር 🆚 ክርስቲያን ሰባኪዎች። https://t.me/+Yyqkar-24Qk3ZGVk https://t.me/+Yyqkar-24Qk3ZGVk
Show all...
ክርክር አለምባንክ ላይ.m4a53.11 MB
ምእራፍ አንድ፡ አትተውሒድ የተውሒድ ምንነት ተውሒድ ማለት ቋንቋዊ ፍቺው “አንድ ማድረግ” ማለት ሲሆን ሙያዊ ፍቺው ግን አላህን እሱ በሚለይባቸው ሐቆቹ፣ ስሞቹና መገለጫዎቹ የትኛውንም ፍጡር ሳያጋሩ ብቸኛ ማድረግ ማለት ነው። ይሄ ደግሞ ያለ ሁለት ወሳኝ ምሰሶዎች ሊረጋገጥ አይችልም። እነዚህ ሁለት መሰረታዊ የተውሒድ ምሰሶዎች “መንሳት” እና “ማፅደቅ” ናቸው፡፡ የፈጣሪን ሐቅ በሙሉ ከየትኛውም ፍጡር መግፈፍ፣ ለየትኛውም ፍጡር እንደማይገባው ማመን፣ ለማንም ለምንም አለመስጠት “መንሳት” (ነፍይ) ሲሆን እነዚህን የፈጣሪ ሐቆች ለአላህ ብቻ ማድረጉ ደግሞ “ማፅደቅ” (ኢሥባት) ይባላል። ሃያሉና ጠቢቡ ጌታ በመፍጠርና በማስተናበር ብቸኛ ነው። ሰማያትና ምድርን ሲፈጥር፣ ይህን ውስብስብ አለም በስርኣት ሲያስተናብር፤ ከነብይም፣ ከመልአክም፣ ከወልይም፣ ከሰውም፣ ከጂንም አንድም ያገዘው የለም። የማንንም እገዛ አይሻምና። የፈጠረው፣ ያስተናበረው፣ ያቀናበረው በብቸኝነት እንዲመለክ ነው። በብቸኝነት ይመለክ ዘንድ ብቻውን ሆኖ የፈጠረው እሱ ሆኖ ሳለ ሐቆቹን ለተለያዩ ፍጡራን መቸርቸር አይን ያወጣ ውለታ-ቢስነት ነው፤ ወሰን የሌለው ክህደት!! የተውሒድን መሰረታዊ ክፍሎችና ዝርዝር ነጥቦችን ከመዳሰሳችን በፊት ሁለት ነገሮችን እናስቀድም። ኮፒ ነው https://t.me/+Yyqkar-24Qk3ZGVk https://t.me/+Yyqkar-24Qk3ZGVk
Show all...
🌸ተውሂድ የነብያቶች ሁሉ ጥሪ ነው 🌸

በአላህ ስሞች አጠቃላይ በመታገዝ በዚህ ቻናል ውስጥ ስለተለያዩ የቢድዓ ሰወች እና ስለ ሱና ምንነት ፣ አንዳንድ መፃፅፎች ይተላለፍበታል

https://t.me/+Yyqkar-24Qk3ZGVk

🌸ተውሂድ የነብያቶች ሁሉ ጥሪ ነው 🌸

ጥያቄ እና መልስ በኡስታዝ ከርድ አህመድ (አሏህ ይጠብቀው) *አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እደት ናችሁ ኡስታዝ ጀዛኩሙላሁ ኸይራ አላህ ይጠብቃቺሁ* 1 እኔ ሳኡድ ነኝ ባሌ ሀገር ነው ኒካህ አስረውልን ነበር ግን እሱ ሂዶ አልተቀበለም አባቱ ናቸው የተቀበሉለት አሁን ደሞ ያስፈሩኛል እሱ እራሡ መቀበል ነበረበት ኒካሁ ትክክል አደለም ሲባል ሠምቸ ነበር እደት ይታያል ? 2 ) *ቤተሰቦቻቺን ስለ ዲን ስለ ሽርክ ስለ ቢድአ የሚያቁት ነገር የለም ሶላት ይሰግዳሉ እውቀት አላገኙም አዳዲ ሰወች ቤተሰቦቻቺን ሙስሊም አደሉም መራቅ ነው ያለብን ካፊር ናቸው ብለው ያወራሉ እኔ ደሞ መጀመሪያ ሳናስተምራቸው ሶላት እየሰገዱ እደት ካፊር ይሆናሉ አልኩ እደት ይታያል ይህ*? https://t.me/+Yyqkar-24Qk3ZGVk https://t.me/+Yyqkar-24Qk3ZGVk
Show all...
1588875789.mp33.84 MB
📌አንዳንዴ እኛ የሰው ልጆች ያለንን ባግባብ መያዝ ሳንችልበት ሌላን ለመሰብሰብ እንሮጣለን 📌ግን ምንም ከመያዛችን በፊት አያያዝን እንማር ስለሆነ ነገር ከማቀዳችን በፊት ስለጉዳዩ እናጥና 📌ከፍታን ከማለማችን በፊት የከፍታውን ሚዛን ከተውሂድ ጋር እናማዝነው ከፍታላይ ብዙ ንፋስ እንዳለ ቀድማን እንወቅ ከፍታላይ ያለን ለማውረድ ወንጭፎች እንደሚበዙበት እንገንዘብ ቀድመን መሳርያችንን እንያዝ 📌ግን ግን መሳትያችን ምንድነው ? 📌መሳርያችን ልባችን ነው አወ ልባችን ነው! ዝቅ ለማለትም ሆነ ከፍ ለማለትም ዝግጁ መሆኑ ነው። ዝቅ ማለት ባለብን ጊዜ ዝቅማለትን (ተሳስታችሁዋል ስንባል ለመመለስ ) መውረድ ባለብን ጊዜ ለመውረድ ዝግጁ መሆን ያም ደግሞ ተጣሪው በያዘው ሀቅ ልክ ነው አንዳንዴኮ ያለንበት ከፍታ ላይ ጥሩ ያልሆነ ነገር ሊቆራኘን ይችላል ግን ያን መጥፎ ነገር ለማውረድ ወዳጂ ሊወነጭፍብን ይችላል እሺ ብለን ያን የወዳጅን ወርውር ልንቀበል ግድ የሚልብን ይሆናል ነገር ግን ሁሉ ወንጭፍ ሚዛን አለው በስር ገረማ አይደለም ድምዳሜ የምንሰጠው 📌ሚዛኑም የተወነጨፈበት ጉዳይ ሀቅ ነው ወይስ ባጢል ብሎ የሚጣራው ከመረጃው አንፃር መረጃው ነው ሚዛን ላይ የሚሆነው መረጃው ሀቅ ከሆነ ዝቅ ማለት ክብር ነው !! https://t.me/+Yyqkar-24Qk3ZGVk https://t.me/+Yyqkar-24Qk3ZGVk
Show all...
🌸ተውሂድ የነብያቶች ሁሉ ጥሪ ነው 🌸

በአላህ ስሞች አጠቃላይ በመታገዝ በዚህ ቻናል ውስጥ ስለተለያዩ የቢድዓ ሰወች እና ስለ ሱና ምንነት ፣ አንዳንድ መፃፅፎች ይተላለፍበታል

https://t.me/+Yyqkar-24Qk3ZGVk

🌸ተውሂድ የነብያቶች ሁሉ ጥሪ ነው 🌸

አንተ እራስህ ባወጣኸው አላማ ህይወትህን የማትመራ ከሆንክ ሌሎች ወደሚፈልጉት ይመሩሀል። እነሱም ጓደኛ ፣ ቤተሰብ አልያም የመገናኛ ብዙሃን ሊሆኑ ይችላሉ። በተለይ መገናኛ ብዙኃን አላማ የሌላቸው ብዙሃንን ወደሚፈልጉት አቅጣጫ የሚነዱበት መሳሪያ ነው። ለዚያም ነው "mass media is mass manipulation" - "ብዙኃን መገናኛ ብዙኃንን የምትቆጣጠርበት ነው" የተባለው። የራሱ ህይወት ሾፌር ያልሆነ ሰው በሌላው ህይወት ላይ ተሳፋሪ መሆኑ አይቀርም ። https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.