cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Brand socks

Long socks 😳🤗💃🕺 Fashion&brand Avalible on hand Contact @trippysoull @black1321

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
154
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በእግዚአብሔር ሼር ብቻ እናድርግ ህፃን ቤዛ አብርሀም ትባላለች የ9ዓመት ታዳጊ ስትሆን ይህቺ የምትመለከቷት ህፃን ባጋጠማት የጤና ችግር ምክንያት በፅኑ ህሙማን ክፍል ትገኛለች ህፃን ቤዛ በኩላሊት ና በግፊት ሀዚህ በጨቅላ እድሜዋ ስቃይ ውስጥ ትገኛለች እናም ህመሟ ከአቅም በላይ በመሆኑ ወደ ጥቁር አንበሳ ሪፈር ስለተባለች ለዚህ የሚሆን ገንዘብ ስለሚያስፈልጋት የወገን ደራሽ ወገን ነውና የተቻላችሁን ከዚህ በታች ባለው አካውንት በማስገባት እርዳታችሁን ትሻለች -እኛ ኢትዮጵያዊያን ከሌላው አለም ህዝብ የሚለየን ነገር ምንም ሳይኖረን ሰው መርደት ባለን አመስግነን ለሌላው አካፍለን የምንኖር ህዝቦች ነን; ከተቻለ በዐሎትም አስቧት 》1000001245299 ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ስልክ 0916002138
Show all...
የእርዳታ ጥሪ ስለእውነት ዛሬ የእናንተን ሼር እፈልጋለሁ በእግዚአብሄር ሼር አድርጉት ‼️😭 • እናቷ እያለቀሰችየነገረችን 😭 • በጎላ ሠፈር ዮሴፍ ሞተር ቤት ፊትለፊት መንደር የምትኖር እፁብ አየለ ትባላለች የ15 ዓመት ወጣት የ8ኛ ክፍል ተማሪ ነች በጭንቅላት ቲቢ እና በጭንቅላት እጢ መሠቃየት ከጀመረች 6 ወሯ ነው ቅ/ጳውሎስ ሆስፒታል ከተኛች 3 ወሯ አትሰማም አትናገርም ! የእናትን ነገር ታቁታላቹ ቀን ሌሊት እያለቀሰች ነው ! ወላጅ እናቷ እዛው እየዋለች እያደረች የምታስታምም ስትሆን አሁን ግን መድሀኒት መግዣ መንቀሳቀሻ ቀለብ ቀሪ ቤተሠብ ማስተዳደር አልቻልኩም ልጄን የተሻለ ሕክምና የተሻለ መድሀኒት እንድታገኝ በሀሳብም በገንዘብም እርዳታችሁ በፈጣሪ ስም አይለየኝ ትላለች ወላጅ እናቷ እያለቀሠች 094 021 5213 ንብረት በሬቻ / እናቷ 1000030804398 ንብረት በሬቻ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሼር ያድርጉ,,,,,,,,,,!! @EthioBini1 @EthioBini1
Show all...
አንድ ቀን 18 አመት ሊሞላው የደረሰ ልጅ እናቱን እንዲህ አላት እናቴ h18 አመቴ ምንድነው ምስጪኝ አላት እናትየውም ስጦታ አይነገርም አላቸው። ብዙም ሳይቆይ ልጁ በፀና ታሞ ሆስፒታል ኮማ ዉስጥ ይገባል። ዶክተሩም ለእናቱ በጣም መጎዳቱንና ልብ ስራ ማቆሙን ነገራት። ነገር ግን ልጁ ተሽሎት ቤት ሲገባ ያየው ደብዳቤ እንዲህ ይላል፦ ልጄ ያኔ ምን እንደምሰጥህ ማወቅ ፈልገህ ነበር። እንግዲህ እንደአባጣሚ ጥሩ ስጦታ አገኘውልክ ልቤን በደንብ ጠብቅልኝ ከአንተው እናት። እንኪ እናታችሁን ምትወዱ ቢያንስ ለ5 ሰው ሼር አርጉ!!ግን ምንም ያልመሰላቹ ንቃችሁ ማለፉ ትችላላችሁ ንቀችሁ ያለፉችሁ እናታችሁን አትወዱምና ተሳዝናላችሁ ሼር ያረገችሁ ግን ቢያንስ ለእናታችሁ ያላችሁን ክብር ታሳያላችሁ!
Show all...
• ልጅ ዮናታን ሙሴ /ኪያ ይባላል ‼️ ገና በልጅ እድሜው ነበር , ሚስኪን ደሀ እናቱን ለመርዳት በዲሽ ስራ ተሰማርቶ ሲያግዛት የነበረው ! ዛሬ ላይ ግን ይሄ ገና የ 18 አመት ህፃን አልቻለም ! የነበረበት የስኳር ህመም ተባብሶ ሁለቱ ኩላሊቶቹ Fail አስደርገውበታል ! ይባሱን ብሎም ሁለቱ አይኖቹን እየጋረደበት ጭምር ለኩላሊት እጥበት እንኳን ብር አጥቶ በጣም በስቃይ ላይ ይገኛል ! • ወዳጄ ምትጠቀመው Telegram ' youtube ' Tiktok ' facebook ይሄን መረጃ ለማድረስ /SHARE ለማድረግ ለመረዳዳት እንኳን ካልሆነ ብተወው ነው ሚሻልህ ‼️ • በቻልነው እንረዳዳ ! ለመልካምነት ሰአት አይመረጥም ! ላንተ ትንሽ ምትለው ለሌላው የህይወት ዋጋ አለው ! እባካችሁን ለመልካምነት 1 ጊዜ እንኳን አናመንታ ! • የቻልነውን እናድርግ የሀገሬ ልጆች " ሀዘኔታ ብቻውን አያድነውም ! 1000114377388 - ገነት ሀይሉ የእናቱ Bank Ac ነው ! 0941561516 - የእናቱ ስልክ ነው ‼️
Show all...
Show all...
🎉Telegram Customer Survey and Prize Giveaway🎁🤑

🎉Get your gift now!

Long socks 😳🤗💃🕺 Fashion&brand Avalible on hand Contact @trippysoull @black1321
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.