ኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር(አቡ ዓማር)
የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ (ከሰዎች መካከል የመልካም በር ከፋች የሆኑና የመጥፎ በር ዘጊዎች የሆኑ አሉ ፤ እንዲሁም ከሰዎች መካከል የሸር በር ከፋች የሆኑና የመልካም በር ዘጊ የሆኑ አሉ። አላህ የመልካም በር መክፈቻ ቁልፍ በእጁ ላደረገለት ‘ጡባ’ አለለት ፤ አላህ የመጥፎ በር መክፈቻ ቁልፍ በእጁ ላደረገለት ‘ወይል’ አለለት።) [ኢብኑ ማጃህ (237) ዘግበውታል።
Show more6 506
Subscribers
-624 hours
-47 days
-2730 days