cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ግጥም ቤት

አንብብ አዕምሮህ ልክ አንደባህር ይሰፋል። ወንዞችም ለአንተ መገበር ይጀምራሉ። አንተ ወደ ሰዎች ሳይሆን ሰዎችም ወደአንተ ይመጣሉ። ማንብብ ሙሉ ሰው ያደርጋል!! አንብብ ብታነብ የሚቀርብህ ድንቁርና ብቻ ነው። ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇 🖤For comentes👇👇👇👇 @zzzzzzeeeeeedddd @zzzzzzeeeeeedddd @mikiendialem @satsun273 @efremsyum

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
300
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

@btckingmiki ጆኢን አድርጉ በታም ይተክማችሆል በስልኩ ገንዘብ ማግኘት የሚፈልግ ብቻ ጆኢን ይበል ሌላ ሰው አንፈልግም @btckingmiki
Show all...
Show all...
Secret NFT

SecretNFT is the first Play-To-Earn bot in Telegram. Earn Crypto & Mystery NFTs by playing simple games.

በቃል ሲነገራት የፍቅር አጥናፉ፥ ደሞ እንደሚያስደስት በጋራ ሲከንፉ፤ አታምንም ልጅቱ... ስለምትሰማ ነው ውሸት በየቤቱ፤ ... ... ማፍቀር መታደል ነው መፈቀርም መክበር፤ የበደነ ገላ ሊሞት እንዲሳፈር፤ የቀናለት መስመር ብለናትም ነበር ....... ግና የት አባቱን የፍቅር መጃጃል፤ በጠርጣሪ ልብ ውስጥ ፍርሃት ይዋጃል። .. .. አጥብቃ ጠይቃ እምነትን ካልፃፈች፤ በፍርሀቷ ግርዶሽ ፍቅር ለምኔ ካለች፤ ያው መንገድ ጠቁሟት.... የጥላቻን ድልድይ ደም የተፃፈበት የሚታይ እንደ እኩይ፤ ግሳት ብቻ ያለበት ጥጋብ ብቻ ቤቱ፤ በቀይ የተደራ የደም ልብስ ሌማቱ፤ የከበበውን ደጅ..... እንኳንስ ለሰው ልጅ ለእንስሳም እማይበጅ፤ መሆኑን ስታየው ..... ፍቅር ወዴት አለህ ምትል ይመስለኛል፤ እሱ ካልቀረበ ሰላም የት ይገኛል። #ሚኪ
Show all...
አዲስ group ነው እባካችሁ join አረጉ ይጠቅማችኋል።👇👇👇👇 https://t.me/aolmikiteam
Show all...
እስኪ አስተያየት ለግስኝ🙏🙏
Show all...
....⚣︎⚣︎..... ድካም እየተሰማኝ መንፈሴን ብርታት ሲነሳው፤ በጨለማ ዳዴ እያለ ፀሃይ እንደሚናፍቅ ሰው፤ የጎኔ ጥንካሬ አቅም በውድቀት እየደቀቀ፤ የማይሰንፈው ልቤ ግን ተስፋ የሚል ቃል ሰነቀ፤ .. እውንነት ምን ቢነሳው የድካሜን ልፋት ውጤት፤ መጠበቅ ነው ጊዜ ከፍሎ ሽንፈት እስኪሄድበት፤ .. አምናለሁ ፍቅሬ ሆይ የስኬቴ ደጀን ለልቤ እንድትሆኝ፤ የመንፈሴን ድካም መጠሽ እንድትሸኝ፤ ለማታዬም ፀሃይ እንድትበሪ ውስጤ፤ ብርታት እንድትሆኝ ለተስፋ መቁረጤ፤ የተፃፍሽ እንደሆን..... ምከንያቱም ሁሉን የምረሳው በአንቺ ሀሳብ ስሆን። ©ሚኪ @mikiendialem
Show all...
Watch "#ሚኪያስ እንዳለው#ይመስልሻል እንዴ?" on YouTube https://youtu.be/OqJUWetVbZA
Show all...
#ሚኪያስ እንዳለው#ይመስልሻል እንዴ?

አሀዱ ብለናል! don't forget join and subscribe

ያልተሰገደለት ግዴታን ይጭናል ልክ እየመሰለው፤ በቁም የሚመራ ድል እየደለለው፤ ግን ታጋሽ አይወድቅም በቃል ክብር አያጣም ትዕግስቱ ዋጋ አለው። .. : ግና መሄዱን የሻት ምክንያት ቢደረድር ቃላት ላይመልሰው፤ የመንገድ ጠቆሚ ሰበብ ይሰዳል ሰው፤ መቸም ይቅርታ አይመልሰው። ©ሚኪ @mikiendialem
Show all...
ኧረ በናታችሁ 11 ሰው ቀርቶኝ ነው register አድርጉልኝ ባትፈልጉት እንኳን ለኔ ይጠቅመኛል በናታችሁ👇👇👇👇👇 https://aol518.com/#/pages/register?code=2056757 እባካችሁ 🙏🙏🙏🙏
Show all...
ሁለት ነገሮችን ተመልከቱ ምን ያህል ሰዐት በonline ትቆያላችሁ። ከዛ ውስጥ ቢበዛ 5 ደቂቃ ወስዳችሁስ 1.5€ ወይም በኢትዮጵያ ወደ ብር በትንሹ 100 ብር መስራት እንደምትችሉ ብታውቁስ ይልቁንስ ጊዜው ሳያልፍ አሁኑኑ ተመዝግባችሁ ታስክ ስሩ🥰 https://aol518.com/#/pages/register?code=2056757 እንደ ሀበሻነቴ እንጠቃቀም ባይ ነኝ እናንተስ😁 ግር ያለው ካለ @mikiendialem ያናግረኝ።
Show all...