cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

FŰŇ_ŽØÑĘ 😂😱

Øńľý žèģeț Fòř åñý čõmmėņț👇👇 @Abdsewanted እኛ የ #Fun-zone ቤተሰቦች #ትካዜ😫 #ድንዛዜ😠 #ፍዛዜ😪 #ኑዛዜ😰 #ድብርት🙏 ዉስጣችን አይደለም👎 JUST ፈታ&RELAX JOIN AS!!! 👇👇👇👇 @ONLYZEGET @ONLYZEGET

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
262
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሴት ከሆንሽ አንዴ ስሚኝ 👂👂 ወንዶች ሁላ አንድ ናቸው የማለት መብት የለሽም የምሬነው ምልሽ እንደዚች አይነት ሴት ከሆንሽ እንደዚህ የማለት መብት የለሽም! ከሁሉም ጋር online እያወራሽ ከዚም ከዚያም ሰዓት እላፊ እያወራሽ ትኩረትሽን ሰተሽ በተለይ telegram ላይ 100 ምናምን ጥያቄ ልኮ ትእዛዝ እንጫወት ፎቶ ላኪልኝ እዚህ ውስጥ ገብተሽ አጉል ስሜት ውስጥ ከገባሽ በዋላ ወንዶች ሁላ አንድ ናቸው የማለት መብት የለሽም የምሬነው የምልሽ በፍጹም የለሽም መቼም ቢሆን ትኩረት መስጠት ያለብሽ ፍቅረኛ ካለሽ ለፍቅረኛሽ ከሌለሽ ደግሞ ፍቅረኛዬ ይሆናል ብለሽ ለምታስቢዉ ወንድ እንጂ የመጣዉን ወንድ ሁላ ፍቅረኛዬ ነው ብሎ ማሰብ መብት የለሽም አንቺ ፍቅር ከአንድ ሰው ጋር የምታስቢው እንጂ ከህዝብ ጋር የምታቆይዉ አጀንዳ አይደለም ተረዳሽኝ እና ጥፋቱ አንቺ ጋር ነው እራስሽን መርምሪ ቅሬታ ካለሽ comment አለልሽ👍
Show all...
ቆይ ግን ምን አይነቷ ልጅ ነሽ? እኔኮ በጣም እዎድሽና እጨናቅልሽ ነበር ግን እንደዚ አይነት ልጅ ነሽ ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር በቃ በጣም ነው የስጠላሺኝ ቆይ ግን አይደብርሽም ሁሉም ጋር እየ ሄድሽ ስላኔ ዝም ብላሽ ማያገባሺን ምት በጣርቂው በጥራቃ!! በቃ ይገባሽ ከ ሆነ ከዛሬ ቧላ የኔን ስም እንዳታነሺው ባቃ እርሺኝ እኔ ከዛሬ ብዋላ እንደ ሌላው እይኝ ብሎሀል 2013 hhhh መልካም አዲስ አመት @ABDSEWANTED
Show all...
አንዱ በግ ሊገዛ ሔዶ 7000 ብር ሲሉት... ምነው እረኛዬ ላይ ሰርታለች እንዴ🤣🤣
Show all...
እኩዮቼ በኮንቴነር ዕቃ አስጭነው " ጅቡቲ ደረሠ ? ዱከም ደረሠ ? " ይላሉ እኔ እዚህ ቁጭ ብዬ " ላይኬ ስንት ደረሠ ? " እያልኩ ስቆጥር እውላለሁ😜🤣
Show all...
⊶⊷⊶⊷❍ ፍሌም ❍⊶⊷⊶⊷ ˙·٠•●♥ ተከታታይ ልቦለድ♥●•٠·˙ ⚀ የመጨረሻው ክፍል ⚀ .....ጆሮዬን ከሀዲዱ ጋር አጣብቄ አዳመጥኩ ግምቴ ልክ ነበር ። ድምፅ ሰማው። ቶሎ ብዬ ሀዲዱ ላይ ተቀምጬ እራሴን ከሀዲዱ ጋር መተብተብ ፣ መጠፈር ያዝኩ። ቀድሜ ሁለቱ እግሮቼን ከሀዲዱ ጋር ጠፍሬ አሰርኩት። ቀጥዬ እጅና እጆቼን አጠላልፌ አሰርኳቸው። ከዚያ ባቡሩን መጠበቅ ጀመርኩ። ፍሌሜን አጥቼ መኖር ስለማልችል ፣ እሷ ሞታ በመቃብሯ ላይ ቆሜ እህህ እያሉ ቀን መግፋት ስለማይሆንልኝ ባቡሩ ድጦኝ እንዲያልፍ ፈቅጃለሁ። ባቡሩ ቢቀርበኝና ህይወት አሳስታኝ ልትረፍ ብል እንኳን እራሴን ሆነ ብዬ ከሀዲዱ ጋር ተብትቤዋለሁ ለመፍታትም ባቡሩ ጊዜ አይሰጠኝም። የባቡሩን ሀዲድ እና ትብታቡን አንቼ ቀና ስል..... . ባቡሩ እየገሰገሰ ወደእኔ እየመጣ ነው።ግፋ ቢል ሁለት ደቂቃ ቢቀረው ነው። የአሸዋውን አቧራ እያቦነነ መጣ። ልቤ ተሰቀለች። መሞት ፈራው። ልቤ ቶሎ ቶሎ ትመታ ጀመር። እናቴን አሰብኳት ፣ የታሰረ አባቴን አሰብኩት፣ፍሌሜን አሰብኳ ፣ ትርሃሴን አሰብኳት.....ቀና ስል...አንዲት ልጃገረድ ቢጤ እየሮጠች ወደ እኔ ስትመጣ ተመለከትኩ። በደንብ ስትቀርብ ሳያት ለየዋት። ፍሌም ነች።ባቡሩን አየውት በጣም እየቀረበኝ ነው። መልዓከ ሞትን አስቀድሞ የሚገሰግስ የሞት ሰራዊት መሰለኝ ። ፍሌም ሻርቧን ነፋሱ ነጥቋት ሲሄድ እያየው ወደ እኔ እየሮጠች " ግሩም..! ግሩም..!" አለች።....ባቡሩ ፈጠነ። እኔም የታሰርኩበትን ትብታብ በደመ ነፍስ መፈታታት ጀመርኩ። ባቡሩ ቀ.....ረ......በ... በፍጥነት የእጄን ትብታብ ፈትቼ ወደ እግሬ ገባሁ። አንዱ እግሬን ፈትቼ ስጨርስ ቀግምት 8 ወይም 7 ደቂቃ ያህል ቢቀረው ነው። ፍሌሜ በደረቷ አሸዋው ላይ እራሷን ስታ ወድቃለች። ትብታቡን ለመፈታታት እታገላለሁ። ባቡሩ ሊድጠኝ ይገሰግሳል.......... ❂───── ❁ ተ ፈ ፀ መ ❁ ───── ❂ ➲ ደራሲ Cራክ ➲comment ፦ @aBdSEwAnTeD ስለተከታተላችሁን እናመሠግናለን በቀጣይ በሌሎች ስራዎች ዳግም እንገናኛለን!!🙏 ስራችንን ወዳችሁታል? ❤️ "SHARE" @onlyzeget
Show all...