en
Feedback
የጥቅስ ማህደር 👌😊

የጥቅስ ማህደር 👌😊

Open in Telegram

በቆሸሹ ልብሶች ውስጥ ጥሩ ልቦች ኣሉ🥰😍። ወደ ግሩፕ ገባ በሉ👇👇👇 @yeteksochmaheder 👆👆👆👆👆👆👆 የናንተው Channel ነው 🥰🥰🥰

Show more
1 512
Subscribers
No data24 hours
+187 days
+5530 days
Posts Archive
አሁን ላይ ሳስበው ውሸት ከእውነት የበለጠ የሚያስደስተን ይመስለኛል.... ሰው እንዴት አንድ ቀን ብቻ ተገናኝቶ ወንዱም ሀይ ባይ የለውም ያገኛትን ለአይኑ ምትሞላውን "እውድሻለሁ..፣ያላንቺ መኖር አ
አሁን ላይ ሳስበው ውሸት ከእውነት የበለጠ የሚያስደስተን ይመስለኛል.... ሰው እንዴት አንድ ቀን ብቻ ተገናኝቶ ወንዱም ሀይ ባይ የለውም ያገኛትን ለአይኑ ምትሞላውን  "እውድሻለሁ..፣ያላንቺ መኖር አልችልም፣ ልፈቅፈቅልሽ ልሙትልሽ .... ምናምን ቅብርጥሴ ይላል ሴቷም የእዜር መጣጥፍ ይመስል ታምናለች... ከዛ "ሁሉም ወንዶች ያው ናቸው.." የሚል የተለመደ ማስተባበያዋን ታስከትላለች ከዚ የተለየ ነገር የለም እስኪ ሰከን በሉ እና ፍቅርን ኑሩት.... 🌺https://t.me/yefikirtelegramet🌺

የታለ Reaction ቤተሰብ ቢያንስ በreaction አበረታቱን እንጂ ለኛም ሞራል ይሆነናል ቤተሰብ 👌🙏🌟😍😘👍👊💫🤗💔😭😓🤗😂🤣