en
Feedback
ሲዳማ ቡና Sidama Coffe©

ሲዳማ ቡና Sidama Coffe©

Open in Telegram

Every event about sidama coffe Football club are available in this channel

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
5 031
Subscribers
-124 hours
-17 days
-5030 days
Posts Archive
ኮርና ለሲዳማ ቡና

ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት ከፈለጋችሁ አናግሩኝ 👇👇👇👇👇👇 @yonasofficial @yonasofficial

ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት ከፈለጋችሁ አናግሩኝ 👇👇👇👇👇👇 @yonasofficial @yonasofficial

ሌላ ግብ እናገባለን💪 ይህንን ጨዋታ የምናሸንፍ ከሆነ አምስተኛ ደረጃን እንቆጣጠራለን😊

ከእነዚህ መካከል ስምንቱን ግቦች ማስቆጠር የቻለዉ ይገዙ ቦጋለ ነዉ👏 ጊት ጋት ዳዊት ተፈራ ( ኦዚል) ፍሬዉ ሰለሞን ሌሎች ግብ ያስቆጠሩ ተጫዋቾች ናቸዉ። @sidamacoffe @sidamacoffe

ሲዳማ ቡና በዚህ አመት 12 ጎል አስቆጥሮ አስራ አንድ ጎል ተቆጥሮበታል

ኦኦኦኦ ይገዙ ቦጋለ የሚገርም እድል አጊኝቶ አልተጠቀመም

ኦዚል በዚህ አመት የመጀመሪያ ግቡን ነዉ ያስቆጠረዉ

2 ለ ባዶ እየመራን ነዉ💪

ጎልልልልልልል ዳዊት ተፈራ ( ኦዚል) ወዘወዘዉ
ጎልልልልልልል ዳዊት ተፈራ ( ኦዚል) ወዘወዘዉ

ተናግረ ሳልጨርስ ፔናሊቲ አገኘን ያዝ እንግዲህ😂

ፔናሊቲ ለሲዳማ ቡና💪

አንድ ጎል እና አንድ ምን አያስተማምንም ለዛ ማግባት አለብን😁💪

ጂማወች አወጡት

ኮርና ለሲዳማ ቡና

የመጀመሪያ አጋማሽ እንዴት ነበር?

እረፍት ሲዳማ ቡና 1-0 ጂማ አባጂፋር ይገዙ ቦጋለ⚽

ይገዙ ቦጋለ ላይ ጥፋት ተሰርቶበት ወድቋል ፤ ህክምና እየተደረገለት ይገኛል

ያኩቡ ላይ ጥፋት ተሰርቶበታል

መሱድ ያሻማዉን ኳስ ተከላካዮች አዉጥተዉታል