en
Feedback
ሲዳማ ቡና Sidama Coffe©

ሲዳማ ቡና Sidama Coffe©

Open in Telegram

Every event about sidama coffe Football club are available in this channel

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
5 031
Subscribers
-124 hours
-17 days
-5030 days
Posts Archive
ሲዳማ ቡና አመቱ ዉስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ግብ ጠባቂዉን መክብብ ደገፉን በጨዋታዉ ላይ አካቶ ጀምሯል

ሲዳማ ቡና ከወላይታ ዲቻ 2ተኛ ደቂቃ ላይ ይገኛሉ ፤ አብራችሁን ፈታ እያላችሁ ተከታተሉ

Free instagram followers ለምትፈልጉ የተዘጋጀ ቀለል ያለች video! https://vm.tiktok.com/ZMLnnr8Po/

ተጠናቀቀ ሲዳማ ቡና 1-1 አዳማ ከተማ

ሳላዲን ሰይድ ለሲዳማ ቡና በሶስት ጨዋታ 4ተኛ ግቡን ነዉ ያስቆጠረዉ
ሳላዲን ሰይድ ለሲዳማ ቡና በሶስት ጨዋታ 4ተኛ ግቡን ነዉ ያስቆጠረዉ

ሲዳሚማ❤
ሲዳሚማ❤

ለሲዳማ ቡና ሳላዲን ነዉ ያስቆጠረዉ

Goal adama ሲዳማ ቡና 0-1 አዳማ

37' ሲዳማ ቡና 0-0 አዳማ ከተማ
37' ሲዳማ ቡና 0-0 አዳማ ከተማ

አይዴ ጫምባላላ❤
አይዴ ጫምባላላ❤

ሳላዲን ሰይድ ግብ የሚያስቆጥር ይመስላችኋል?
ሳላዲን ሰይድ ግብ የሚያስቆጥር ይመስላችኋል?

የጊዮርጊሱ የአብስራ በሙላለም ላይ ጥፋት ሰርቶበት ነበር

ኦ መልሶ ማጥቃት ሄደዉ ነበር ጊት ላይ ጥፋት ተፈጽሞበት ለሲዳማ ቅጣት ምት

ኦ ከአርፍ ቦታ ለሲዳማ ቡና ቅጣት ምት

አሁን የእጅ ዉርወራ ለሲዳማ

ያልወጣ ኳስ ነበር ግን ኮርና ተባለ

ተ/ማሪያም ይዞታል

ሄኖክ አሻማ

ኮርና ለጊዮርጊስ

ሲዳማ ቡና በሀብታሙ እና ፍሬዉ አማካኝነት በማጥቃት ላይ ይገኛል