cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Tesfa

አሁንስ ተስፋዬ ማን ነው? እግዚአብሔር አይደለምን?

Show more
Advertising posts
1 864
Subscribers
-124 hours
+117 days
+1630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Day 7 #ምህረት በገነት እንዲኖር የተፈጠው የሰው ልጅ በኃጢዓት በመውደቁ የበደለው የፈጠረውን እግዚአብሔርን ነው:: ስለዚህ ነው እግዚአብሔር የተቆጣው:: ከእግዚአብሔር ቁጣ እንድትድን እና ቀድሞ ከእርሱ ጋር ወደነበረው ህብረት እንድትቀርብ ንጹሕ እና ነውር አልባ የሆነውን የልጁን ደም አፍስሶልሀል:: በክርስቶስም ወደራሱ ይጠራሀል:: በፈሰሰው በልጁ ደም ለኃጢዓትህ ምህረት ማግኘት እና ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ትሻለህ? ዛሬም እድል ተሰጥቶሀል:: ኤፌሶን 2:13፤ አሁን ግን እናንተ በፊት ርቃችሁ የነበራችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ ሆናችሁ በክርስቶስ ደም ቀርባችኋል። #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Show all...
4🔥 2😱 2
Connect to Mentor
#ምህረት_ከቦሃል #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Show all...
8🤩 2
#ምህረት_ከቦሃል #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Show all...
Day 6 #ምህረት እስራኤላውያን የጠቦትን ደም በጉበኖቻቸው ላይ እንደ ምልክት በማድርጋቸው በግብፃውያን ላይ ከመጣው መቅሰፍት እንደዳኑ ሁሉ: ዛሬም አንተ በተያዝክበት ኃጢዓት ምክንያት ከሚሆንብህ ከእግዚአብሔር ቁጣ እና ከዘላለም ሞት ለመዳን በእግዚአብሔር በግ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም መንፃት እና መዳን አለብህ:: ከዘላለም የሞት ፍርድ ለማምለጥ ደግሞ ብቸኛው መንገድ በመስቀል ላይ ስላንተ ደሙን ያፈሰሰው ክርስቶስ ነው:: በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል የቀርበልህን ምህረት ልትቀበል ትወዳለህ? ዛሬ እድል ተሰጥቶሀል:: ዘጸአት 12:13፤ ደሙም ባላችሁበት ቤቶች ምልክት ይሆንላችኋል፤ ደሙንም ባየሁ ጊዜ ከእናንተ አልፋለሁ፤ እኔም የግብፅን አገር በመታሁ ጊዜ መቅሰፍቱ ለጥፋት አይመጣባችሁም። #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Show all...
10👍 1
Connect to Mentor
#ምህረት_ተሰቶሃል #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Show all...
7
Connect to Mentor
Day 5 #ምህረት እግዚአብሔር እንዲወድህ አንተ ምንም ጥረት አድርገህ አይደለም: እንዲሁ ነው የወደደህ:: ሀጢአተኛ እና በደለኛ ሆነህ እንኳን በልጁ በኩል ዘላለማዊ ፍቅሩን ገልጦልሀል:: የእርሱ ፍቅር በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ: የማይቀያየር: ዘላለማዊ ነው:: ና ወደ ኢየሱስ ፍቅሩ ዘላለማዊ ነው:: ልንረዳችሁ ዝግጁ ነን:: ፍቅርም እንደዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም።1 ዮሐንስ 4:10 #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Show all...
13🔥 2
Connect to Mentor
#ምህረት_ገኖልሃል #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Show all...
6🤩 2
Connect to Mentor
Day 4 #ምህረት በኃጢዓት ውስጥ ላለ ሰው የእግዚአብሔር ምሕረት እጅግ አስፈላጊ ነው::ይሄ ምህረት አያሰጠኝም ብለህ ምትወቀስበት ኃጢአት ውስጥ ነህ? በምህረቱ ባለጠጋ የሆነው እግዚአብሔር በበደልህ እና በሀጢአትህ ሙት ሆነህ ሳለህ ከወደደህ ከትልቅ ፍቅሩ የተነሳ በኢየሱስ ክርስቶስ ህይወትን ሊሰጥህ ወዷል:: የእግዚአብሔር ምሕረት ሁልጊዜ ከአንተ ጋር እንዳለህ ታውቃለህ? እግዚአብሔር ከፍቅሩ የተነሳ ወደ እርሱ እንድትቀርብ ይፈልጋል:: ለዚህም ምህረቱን አብዝቶ ና ይልሀል:: መስፈሪያ የሌለው ምህረቱን እንደባለጠግነቱ መጠን ሊሰጥህ ወደእርሱ ለሚጠራህ አባት ዛሬ ምላሽ ትሰጣለህ? ና ወደ ኢየሱስ እርሱ በምህረቱ ባለጠጋ ነው:: ልንረዳችሁ ዝግጁ ነን:: ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥ ኤፌሶን 2:4 #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Show all...
11👍 1
Connect to Mentor
#ምህረት_ተቀብለሃል #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Show all...
10
Connect to Mentor
Day 3 #ምህረት ትንሳኤ ሞትን ድል ማድረግ እና መኖር ማለት ብቻ ሳይሆን ህያው ምትሆንበት፤ ሞት እንኳን የሞተበት ህይወት ማለት ነው። ትንሳዔ ላይሞቱ መነሳት ነው። በህጢአት ምክንያት ህይወት ከሆነው ከእግዚአብሔር በመለየትህ ላንተ የማይጠፋ የህይወት ተስፋ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ተሰጥቶሀል:: ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ በማመን ከዘላለም ሞት የዘላለም ህይወትን በክርስቶስ ማግኘት ችላለህ! ና ወደ ኢየሱስ እርሱ ሕይወት ነው:: ልንረዳችሁ ዝግጁ ነን:: ኢየሱስም አላት፦ “ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤ ዮሐንስ 11:25 #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Show all...
11👍 1
Connect to Mentor