cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ɴɪᴄᴇ ᴅɪsʜ & ᴛᴇᴄʜ 📡📱💻 🇪🇹

እዚህ ቻናል ላይ ጆይን ስላሉ የሚያገኙት ነገር 📡 ስለ ዲሽ እቃዎች 📱PHONE & PC INFO 🔑 BISSKEY OF CHANNELS ➡️ የተለያዩ የሪሲቨር መረጃ ለዲሽ ብልሽትናስራ 👇ስልካችን ታችአለ በአጠቃላይ ዲሽ ሆነ ቴክኖሎጂ መረጃ አድራሻ: መሳለሚያ ጥያቄ ወይም አስተያየት @Minte77 @heniber 📲0970973937 📱0962461472 ላይ አድርሱን

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
881
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

NOW LIVE EPL MAN UNITED vs FULHAM LIVE ON 👉 PTV SPORT LIVE ON 👉 IRIB VARZESH LIVE ON 👉 SPORT 2 HD /SD @NICE_DISH
Show all...
🔰ላልገባችሁ ሰዎች የስልካችሁ ፒን በቀላሉ ሊሰበር ይችላል ማለትም ሌላ ሰው bruteforce ተጠቅሞ ወደ ስልካችን ሊገባ ይችላል
Show all...
🔰 Pin Code እንዳትጠቀሙ በቀላሉ bruteforce ተደርጓ ሊሰበር ይችላል ሊያውም በስልክ 🔰 ተመራጭ የሚሆነው Pattern ወይም ረጅም በቀላሉ ልታስታውሱት የምትችሉት password መሆን ነው ያለበት 🔰 ልክ እንደዚህ ➠ thiimypawordwhatdoyouthink @NICE_DISH
Show all...
1.50 MB
group 👉 @NICE_DISH Join ስታደርጉ 5 ሰው add ማድረግ አትርሱ ለቻናል ጥራት እና እድገት ሲባል ነው ቤተሰብ በ group ማንኛውንም ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል ።
Show all...
plus.ride.huluchat.apks37.27 MB
አዲሱ ቴሌግራም መጣላችሁ። ሁሉግራም ተለቀቀ 🎉! ብዙ አስደሳች ነገሮችን ይዞ! ➢ • በቀላሉ እቃ መግዛት እና መሸጥ የሚችሉበት ➢ • ስቶሪ ( Story ) ማጋራት የሚችሉበት ➢ • ፕሮፋይል ፎቶዎችን ላይክ የሚያደርጉበት ➢ • የተላከሎትን መልእክት ወደ ፈለጉበት ቋንቋ የሚተረጉሙበት ➢ • በአቅራቢያዎ ያለን የሁሉግራም ተጠቃሚ ማውራት ይሚችሉበት እና ብዙ ሌሎችም ነገሮችህን ያካተተ.... HULUGRAM ን ያውርዱ እና የቴሌግራም አጠቃቀሞን ያሻሽሉ አፑን ከታች ያገኙታል👇 @NICE_DISH 👍👍👍
Show all...
በቅርቡ #TELEGRAM ሀክ እንዴትእንደሚደረግ እንለቃለን እስቲ ድጋፋቹ
Show all...
👍 14
#EthioTechs_News📄 "ፌስቡክ እና ኢንስታግራም የተቋረጠው ከእኔ እውቅና ውጭ ነው" - ኢትዮ ቴሌኮም ከትናንት ምሽት ጀምሮ ተቋርጦ ስለነበረው የፌስቡክ እና ኢንስታግራም አገልግሎት ኢትዮ ቴሎኮም ምላሽ ሰጥቷል። የአገልግሎቶቹን መቋረጥ በተመለከተ በአል ዓይን ዜና ማሰራጫ የተጠየቀው ኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎቶቹ ከኩባንያው እውቅና ውጭ መቋረጣቸውን አሳውቋል። ከትላትን ምሽት ጀምሮ የተቋረጠው የፌስቡክ እና ኢንስታግራም አገልግሎት ከዛሬ ጥዋት ጀምሮ መስራት መጀመሩ ያታወቃል። ❇️ይሄኔ የሆነ ሰው ወይም ሀከርስ ግሩፕ ይሄን ዜና ፈገግ ብሎ እያነበበው ነው😂 ስራውን ያውቃላ🙈🙈😂😂 #Share @NICE_DISH
Show all...
#Ethical_Hacking #Cyber #Cyber_Security #Definition #What_is_cyber_security_? 🔸 What is Cyber Security ? Cyber security is the application of technologies, processes and controls to protect systems, networks, programs, devices and data from cyber attacks. It aims to reduce the risk of cyber attacks and protect against the unauthorised exploitation of systems, networks and technologies. 🔸 What is Cyber Attack ? A Cyber Attack is any type of offensive action that targets computer information systems,infrastructure, computer networks or computer devices ( personal ) using various methods to steal alter or destroy data or information systems. Join the host channel @NICE_DISH
Show all...
🔆 ₁₅ ብር ካርድ በነፃ 🔅 NICE TECH በመጀመሪያ 🔰 *₁₂₇# መደወል 🔰 ᴘʀᴇss ₁ 🔰 ᴘʀᴇss # 🔰 የሚላክሎትን ፒን ኮድ በቃል መያዝ 🔰 *₁₂₇# መደወል 🔰 ᴘʀᴇss ₀ 🔰 በቃል የያዛቹትን ኮድ ማስገባት 🔰 የራሳቹን አዲስ የይለፍ ቃል 🔰 አዲስ ያስገባቹትን ኮድ ድጋሚ መፃፍ 🔰 *₁₂₇# መደወል 🔰 Pʀᴇss ₃ (Bᴜʏ ᴀɪʀ ᴛɪᴍᴇ) 🔰 ᴘʀᴇss ₁ (Fᴏʀ ʏᴏᴜʀ sᴇʟғ) 🔰 የብር መጠን መፃፍ (₁₀ ᴏʀ ₁₅) 🔰 አዲስ የፈጠራቹትን የይለፍ ቃል ማስገባት 🔰ᴘʀᴇss ₁ 🔱 DONE 🔱 ₁₅ ብር ካርድ ይኖሮታል ቀላል ነው ከተመቻቹ SHARE ማረግ አትርሱ ✍ @ʜᴇɴɪʙᴇʀ ☝️ ғᴏʀ ᴀɴʏ ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ
Show all...