cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

The EXPECTED CHANNEL !💡

BOT=https://t.me/TheExpectedbot #Java #Database=https://t.me/mylovelydatabase #Probability=https://t.me/mylovelyexpected and others. #C++ #Discussion=https://t.me/mylovelycoders

Show more
Ethiopia10 156The language is not specifiedEducation71 820
Advertising posts
301
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

✅ለተማሪዎች የሚጠቅሙ 4 የአንድሮይድ አፕሊኬሽኖች ። ▫️ተማሪዎች፤ የሃይ ስኩል እና የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተደራራቢ አሳይመንቶች ሊሰጣችሁ ይችላል፡፡ ተደራራቢ የቤት ስራዎች፣የግሩፕ አሳይመንቶች፣ፕሮጀክቶች፣ ተደራራቢ ጥናቶች ተማሪዎች ላይ ጫና ሊያበዛ ይችላል፡፡ ይሄ ጫና ደሞ ጭንቀት ሊፈጥር ይችላል፡፡ ▫️በትምህርት ወቅት ጫና እንዳይፈጠርባችሁ ዋናውና ቁልፍ መፍትሔ ለየአንዳንዱ ነገር ፕሮግራም ማዘጋጀት ነው፡፡ ▫️ቀጥሎ የምነግራችሁ 4 አፕሊኬሽኖች ተማሪዎች በትምህርት ወቅት ጫና ሳይፈጠርባቸው ትምህርታቸውን ባግባቡ በመከታተል በትምህርታቸው ጥሩ ውጤት እንዲያመጡ የሚረዱ አፕሊኬሽኖች ናቸው፡፡ ዓለም ዓቀፍ እውቅናም የተሰጣቸው አፕልኬሽኖች ናቸው። 1️⃣ School Planner Application ▫️ይህ አፕሊኬሽን የቤት ስራዎችን፣ የግሩፕና የግል አሳይመንቶችን፣ፕሮጀክቶችን፣የእያንዳንዱን ክላስ ሰዓትና ቀን…ማንኛውም ትምህርት ነክ አክቲቪቲዎቻችሁን ኦርጋናይዝ ያደርግላችኋል፡፡ ፕሮግራም ያወጣላችኋል። ▫️ይህ አፕሊኬሽን በየቀኑ በፕሮግራማችሁ መመሰረት በየቀኑ መስራት ያለባችሁን ለምሳሌ ጥናት ወይም የቤት ስራ፣የግሩፕ አሳይመንት፣ የላብራቶሪ ሙከራ ….ባጠቃላይ ጠዋት ምን ማድረግ እነዳለባችሁ፡፡ ከሰዓት ምን መስራት እንዳለባችሁ ማታ ምን መፃፍ እንዳለባችሁ ያስታውሳችኋል…. ▫️የምታስረክቡት አሳይመንት ወይም ፕሮጀክት ካለባችሁ የምታስረኩብበት ቀን "በዚህ ቀን ነው፡፡ ቀኑ እየደረሰ ነው…" እያለ ያስታውሳችኋል፡፡ 2️⃣Brilliant ▫️ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በተለይ በሂሳብ፣ በሳይንስና በኮምፒውተር ሳይንስ ጥሩ ውጤት ለማምጣት በጣም የሚጠቅም አፕ ነው፡፡ ▫️ይህ አፕሊኬሽን እየሸመደዳችሁ እንዳታጠኑና በተለይ ረጃጅም ቃላት የሚበዙባቸው የትምህርት አይነቶችን ዘርዘር ያሉ ገለፃዎችን በመጠቀም ሳትሰለቹ ትምህርቶቹን በቀላሉ እንድታጠኗቸውና እንዲገባችሁ ይረዳል ። 3️⃣Grammarly ▫️ ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን ያሳድጋል፡፡ ▫️የተለያዩ ESSAY በእንግሊዘኛ ስትፅፉ የግራመር ስህተታችሁን ያርማል፣ትክክለኛ ቃላት እንድትመርጡ ይረዳል፡፡ ረጃጅም አረፍተ ነገሮችን ስትፅፉ የሲንታክስ ስህተታችሁን ያርማል፡፡ ▫️በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን ቀስበቀስ ያሳድጋል፡፡ 4️⃣Mendeley ▫️Research በምትሰሩበት ግዜ ለጥናታችሁ የሚሆኑ የተለያዩ ሪሶርሶች እንዴት እንደምታገኙ ይረዳችሃል፡፡ ▫️ለጥናታችሁ ወይም ለሪሰርቻችሁ የሚጠቅሙ መፅሃፎችን፣ጥናታዊ ፅሁፎችን፣ ምክረ ሃሳቦችን እንዴት እንደምታዘጋጁ ያስተምራቸኋል፡፡ ▫️ለሪሰርቻችሁ የተጠቀማችሁባቸውን የተለያዩ የጥናታዊ ፁሁፎች ፃሃፊዎችን፣የመፅሐፍት ደራስያን ፣ምሁራንን ስማቸውን በመጥቀስ ጥናታችሁ ላይ በማካተት እንዴት ወይም ክሬዲት እንደምትሰጧቸው ያስተምራችኋል፡፡ ——- ——Ethio Alert Be Alert——- —— Contact us if you have any questions:- @ethio_alerts_bot 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖆𝖓𝖉 𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 👇👇👇👇 @ethioalert @ethioalert @ethioalert https://t.me/ethioalert
Show all...
Ethio Alert(ኢትዮ አለርት)

#የተማሩትን ለሌሎች ማጋራት መልካምነት ነው። ይህ የቴሌግራም ቻናል የቴክኖሎጂ ትምህርቶች የሞባይል አፕሊኬሽኖች የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን እንዲሁም ተጨማሪ እዉቀቶችን ያገኙበታል። "ሰላማችሁ ይብዛ!" YouTube:👇

https://www.youtube.com/channel/UCMGJuBjVR9G3XAwWCUBfkqw/videos

Contact Admin👉 @ethio_alerts_bot

Short Term Internship & Training with Technex IIT (BHU) Varanasi certification Register Now Fill form at bit.ly/3BZA6o0 What will you get? 1. 8 / 6 Weeks Internship 2. Offer Letter 3. LMS Portal Access 4. Certificate of Internship 5. Working on Project(s) 6. Online Live Training 7. Evening Sessions 8. Internship Report* Who can register? Students from CSE/IT/ECE/EN/EEE/ME/MCA or related domains. 8 / 6 Weeks Topics 1. Python + Data Science 2. Python + MachineLearning 3. Web Development 4. Python Programming 5. Machine Learning 6. Data Science 7. Embedded Systems & IoT 8. JavaScript with ReactJS Batches Starting 16 July & 1 August of 2023 Chat with us Click on bit.ly/3ruhaMw now.
Show all...
Technex Internships 2023

Planning to join Internship? Fill this form as this program will be conducted offline & online between April & July of 2023 at some of our centers, we will send your details on your email address / phone. Certification from Technex IIT (BHU) Varanasi & EISystems Technologies.

ስልኮትን ፓተርን ረስተውት ስልኮ አልከፍት ብሎታል? 👉የተረሳውን ፓተርን አጥፍተን እንዴት ስልኩን እንደገና መክፈት እንደሚችሉ ያቃሉ ⚠️📌  በዚህ Method  ማወቅ ያለብን  ነገር ቢኖር Install ያደረጉት አፕሊኬሽን እንዲሁም የመዘገቡት ስልክም ካለ መጥፋቱ የማይቀር ነው። ያለቦት ስልኮት በቂ battrey እንዳለው check ያርጉ። 📱ከታች ያሉትን 6 ስቴፖች በመጠቀም በ Patternም ሆነ በ Pin የተዘጋ አንድሮይድ ስልክን መክፈት ይቻላን። 1️⃣:- ስልኮትን switch off ያድርጉትና ለጥቂት ሰከንዶች ይጠብቁ። 2️⃣:-  እነዚን ቁልፎች ማለትም Volume up , Home key , power በተኑን ስልኩ እስኪከፈት ድረስ በአንድ ላይ ይጫኗቸው (ይሄ ለ samsung ሲሆን ለ huawei ደግሞ power በተኑን እና volume up እንጫናለን ስልኮት ሲከፍት power በተኑን ይልቀቁት ። 3️⃣:- ከዛም የተለያዩ ኦፕሽኖች ይመጡሎታል። 4️⃣:-volume በተንን ወደ ሾር እና ወደ ላይ  እና power button click ለማድረግ እየተጠቀምን "Restore factory defaults" ወይም "Delete all user data" አልያም wipe factory reset የሚለውን እንመርጣለን። ቀጥሎ yes all የሚለውን ከተጫንን በኋላ ፕሮሰሱን ይጨርሳል። 5️⃣:-ከዛም "Reboot system now" የሚለውን ይምረጡ። 6️⃣:- ከዛም ስልኮት Reboot አድርጎ እስኪጨርስ ይጠብቁ። ስልኮት እንደ አዲስ ይከፍታል። Share:👉https://t.me/Mylovelychanne
Show all...
The EXPECTED CHANNEL !💡

BOT=

https://t.me/TheExpectedbot

#Java #Database=

https://t.me/mylovelydatabase

#Probability=

https://t.me/mylovelyexpected

and others. #C++ #Discussion=

https://t.me/mylovelycoders

Show all...
The EXPECTED CHANNEL !💡

BOT=

https://t.me/TheExpectedbot

#Java #Database=

https://t.me/mylovelydatabase

#Probability=

https://t.me/mylovelyexpected

and others. #C++ #Discussion=

https://t.me/mylovelycoders

❗️WARNING🚫 Have you seen this type of message from someone? , ⛔️Don't vote that! ❌ because that account is just hacked!!!! NB: make this message reach for your friends , because everyone's information is under threat @PROGRAMINGLANGUAGES1
Show all...
You can contact us anything through this👉https://t.me/TheExpectedbot
Show all...
System Admin tests
Show all...