cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አቂደቱል አሻኢራ ወል ማቱሪድይ

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራቺሁ የአህለል ሱና ወል ጀመአ ሱፍያ ወንድም እህቶች ይህ ቻናል ስለ አሻኢራና ማቱሪድያ ትክክለኛ አስተምህሮት ስለ ሱፍዬች አስተምህሮት እናደርሶታለn t.me/aqidetulashaira ሼር ማድረግን እዳይረሱ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
546
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
#መውላና የተውሒድ ቀማሪ #አሸይኸ ዐብዱሏህ አልሀረሪይ አሏህ ይማራቸው #ይህ የሁልጊዜ ምክራቸው ነበር #ትክክለኛን ዐቂዳ ያስፍፋ ታላቅ የሐበሻ ፈርጥ

☘️ለእኛ የተለገሰ ምክር ነው ወዳጆቸ☘️ _በዲን እውቀት(በተውሒድ) ጎልብቱ እስከ ጥግ _ለአሏህ ዲን ዘብ ለመቆም _ብዙ ሰዎች ያበላሹትን ለማስተካከል _ከእስልምና የሚያስወጡትን ማወቅ _እራስን ለመቆጠብ ስዎችንም ለማስጠንቀቅ _የዲን እውቀት እንደ ትርፍ ከብዙ ሰዎች ዘንድ ይታያል _ይህን እይታ በጣም ያሳዝናል ወሏሂ 😭😭😭 _ጊዚያቹህን ተጠቀሙበት በመልካም ነገር ሙሉት አታባክኑት

Show all...
#ረመዷን የቁርአን ወር #ሱረቱ መርየም # ቁርአን ዘውታሪ የነብያችን ታአምር ነው #ቁርአን ሁሌም አሸናፊ ነው

#☘️ረመዷን የቁርአን ወር☘️# #የቁርአን ፊደላቶች -በቁጥር፦ 323671 -በአሃዝ ፦ሶስት መቶ ሓያ ሶስት ሺ ስድስት መቶ ሰባ አንድ በአንድ ፊደል አንድ (ሐሰና) ምንዳ አለው አንድ ምንዳ ወደ አስር ትደልባለች *323671×1=323671 *323671×10=3,236,710 ሸር ሸር ሸር ጥቆማ -አደራ ይህን ሰምተህ እንዳተዘናጋ -የቁርአንን ሐቅ ለማወቅ በደንብ ለመቅራት ተጅዊድ ተማር የተጅዊድ ሕግጋቶች በዚህ የምንለቅ ይሆናል በቅርቡ

https://youtube.com/@hikemtube4614

Watch "#ለይለቱል-ቀድር የትኛው ለይል ላይ እንፈልጋት #ኡስታዝ ሐቢብ ኢስማዒል" on YouTube https://youtu.be/MZCoDPXfl2U
Show all...

Watch "#ዛካቱል ፊጥር-በማን ላይ ነው ግዴታ የምትሆን?በምን ምክንያት ነው ግዴታ የምትሆን?መቸ ላይ ግዴታ ትሆናለች?ምን ያክል ነው ሚሰጠው? #ኡስታዝ ሐቢብ ኢስማዒል" on YouTube https://youtu.be/AwsDhbXxyB4
Show all...
#ዛካቱል ፊጥር-በማን ላይ ነው ግዴታ የምትሆን?በምን ምክንያት ነው ግዴታ የምትሆን?መቸ ላይ ግዴታ ትሆናለች?ምን ያክል ነው ሚሰጠው? #ኡስታዝ ሐቢብ ኢስማዒል

🌻ዛካቱል ፊጥር🌻 -በማን ላይ ነው ግዴታ የምትሆን? -በምን ምክንያት ነው ግዴታ የምትሆን? -መቸ ላይ ግዴታ ትሆናለች? -ምን ያክል ግዴታ ነው ሚሰጠው? -መቸ ላይ ነው የሚነይተው? -ለማን ነው የሚሰጠው? ከምን የተረፈች ከሆነች ነው የሚያወጣ? *ማውጣቱ ግዴታ የሚሆንበት ጊዜ? *ማውጣቱ ሐራም ላይ የሚጥለው ጊዜ? *ማውጣቱ ፋቁድ የሆለት ጊዜ? *ማውጣቱ በላጭ የሚሆንለት ጊዜ? ይህን ሁሉ #በሒከም የቲዩብ ቻናላችን ያገኘታል

https://youtube.com/@hikemtube4614

Photo unavailableShow in Telegram
🌹ወሳኝ ምክር ነው ሸር እናድርገው ጥፍሮች ሲያድጉ ጥፍርህን ነው መቁረጥ ያለብህ እንጅ ጣትክን አደራ መቁረጥ የለብህም           እንደዚህም     በትዳር መካከል ጎላ ያሉ ችግሮች ሲፈጠሩ ለችግሮችን እልባት መስጠት እንጅ በመካከላቹህ ያለውን ትስስር አይደለም መቁረጥ ያለብህ https://t.me/+nseBETba-AVlMTQ0
Show all...
Watch "#ኢርሻዱል አናም (ስለ ፆም ሕግጋት ) #ክፍል አስር ኑ በዒልም እንጎልብት  #መፆም የማይፈቀዱ ቀናቶች#በኡስታዝ ሐቢብ ኢስማዒል" on YouTube https://youtu.be/hDtlWYL56vI
Show all...

Watch "#ኢርሻዱል አናም (ስለ ፆም ሕግጋት ) #ክፍል ዘጠኝ ሊሰማ ይገባል #ፆምን ከሚያበላሹ ነገራቶች#በኡስታዝ ሐቢብ ኢስማዒል" on YouTube https://youtu.be/bgqW8MtJ4c4
Show all...

Show all...
ustazhabib0967555439(ustazhabib0967555439) is LIVE | TikTok

Check out ustazhabib0967555439(ustazhabib0967555439) LIVE videos on TikTok! Watch, follow, and discover the latest content from ustazhabib0967555439(ustazhabib0967555439).

Watch "#ኢርሻዱል አናም (ስለ ፆም ሕግጋት ) #ክፍል ስምንት ሊሰማ ይገባል #ፆምን ከሚያበላሹ ነገራቶች#በኡስታዝ ሐቢብ ኢስማዒል" on YouTube https://youtu.be/CuERt7N3Qdk
Show all...

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.