2 859
Subscribers
No data24 hours
-87 days
-6130 days
Posts Archive
በስተመጨረሻም በ ዓመቱ አሁን ተጠናቀቀ
SHARE FAM
@EthioCryptoAirdrope
@EthioCryptoAirdrope
https://paws.community/
Checkin paws activitycheck is open
SHARE FAM
@EthioCryptoAirdrope
@EthioCryptoAirdrope
TGE ምንድን ነው
TGE "Token Generation Event" በአጭሩ የአንድ ክሪፕቶ ፕሮጀክት የመጀመሪያ የቶከን ሽያጭ ነው። አዲስ ክሪፕቶ ፕሮጀክት ሲጀመር፣ ገንዘብ ማሰባሰብ እና ለፕሮጀክቱ ዕድገት አስፈላጊውን ካፒታል ማግኘት ያስፈልጋል። ይህን ለማድረግ ፕሮጀክቱ የራሱን ቶከን ይፈጥራል፤ እነዚህ ቶከኖች በTGE ወቅት ለባለሀብቶች ይሸጣሉ።
TGE እንዴት ይከናወናሉ? TGE በተለያዩ መንገዶች ሊከናወኑ ይችላል ከእነዚህ ውስጥ በጣም የተለመዱት የሚከተሉት ናቸው፦
ICO (Initial Coin Offering) ይህ በጣም የታወቀው የTGE ዓይነት ነው። በ ICO ወቅት ፕሮጀክቱ የቶከኖቹን ሽያጭ በይፋዊ ድረ-ገጹ ወይም በሌሎች መድረኮች ያስታውቃል።
ባለሀብቶች ቶከኖችን ለመግዛት ክሪፕቶከረንሲ (እንደ ቢትኮይን ወይም ኢቴሬም ያሉ) ይጠቀማሉ።
IEO (Initial Exchange Offering) ይህ ዓይነቱ TGE የሚካሄደው በክሪፕቶከረንሲ ኤክስቼንጅ ላይ ነው። ፕሮጀክቱ ከኤክስቼንጆች ጋር በመተባበር ቶከኖቹን ለባለሀብቶች ይሸጣል። IEOዎች ከ ICOዎች የበለጠ አስተማማኝ እንደሆኑ ይቆጠራሉ።
STO (Security Token Offering): ይህ ዓይነቱ TGE የደህንነት ቶከኖችን ሽያጭ ያካትታል። የደህንነት ቶከኖች ከባህላዊ የፋይናንስ ዋስትናዎች ጋር ተመሳሳይነት ያላቸው ሲሆን የፕሮጀክቱን ንብረቶች ወይም ትርፍ ድርሻ ሊወክሉ ይችላሉ።
TGE ለምን አስፈላጊ ነው?
TGE ለክሪፕቶ ፕሮጀክቶች እና ለባለሀብቶች በርካታ ጥቅሞችን ይሰጣሉ። ለፕሮጀክቶች:
ገንዘብ ማሰባሰብ TGE ፕሮጀክቶች ለልማት እና ለገበያ የሚያስፈልገውን ገንዘብ በፍጥነት እና በቀላሉ እንዲያሰባስቡ ያስችላቸዋል። ማህበረሰብ መገንባት TGE ፕሮጀክቶች ዙሪያ ጠንካራ ተከታይ ማህበረሰብ እንዲገነቡ ይረዳቸዋል። ቶከኖችን የገዙ ሰዎች የፕሮጀክቱ አካል ይሆናሉ እና በፕሮጀክቱ ስኬት ላይ ፍላጎት ይኖራቸዋል።
ግብይት መጀመር፡ ፕሮጀክቶች ቶከኖቻቸውን በክሪፕቶከረንሲ Exchange ላይ List እና በይፋ እንዲገበያዩ ያስችላቸዋል።
ለባለሀብቶች ቀደምት ኢንቨስትመንት፡ TGE ባለሀብቶች በአዲስ እና ተስፋ ሰጪ ፕሮጀክቶች ላይ ቀድመው ኢንቨስት እንዲያደርጉ እድል ይሰጣሉ።
ከፍተኛ ትርፍ ፕሮጀክቱ ስኬታማ ከሆነ የቶከኖቹ ዋጋ ሊጨምር እና ባለሀብቶች ከፍተኛ ትርፍ ሊያገኙም ይችላሉ።
ማስጠንቀቂያ
ኢንቨስት ከማድረጋቸው በፊት በጥንቃቄ ምርምር ማድረግ እና ስለ ፕሮጀክቱ በቂ መረጃ መሰብሰብ አለባቸው።
SHARE FAM
@EthioCryptoAirdrope
@EthioCryptoAirdrope
📸TAPS ነገ ሐሙስ 9 ሰዓት ጀምሮ ማይኒንግ አይኖርም ያቆማል። አርብ 9 ሰዓት
SHARE FAM
@EthioCryptoAirdrope
@EthioCryptoAirdrope
Paws Task ጭማሪ ሰዓት ተደርጓል
X Twitter ላይ 1 ሚሊየን Followers
ሲሞላ Task መስራት እንችላለን
300ሺ Followers አልፏል
SHARE FAM
@EthioCryptoAirdrope
@EthioCryptoAirdrope
●Tapswap ነገ 9 ሰዓት ላይ Mining ይጠናቀቃል l
SHARE FAM
@EthioCryptoAirdrope
@EthioCryptoAirdrope
$Caps
Wallet Connect ማድረጊያ Option ተከፍቷል
Connect አድርጉ🔥
SHARE FAM
@EthioCryptoAirdrope
@EthioCryptoAirdrope
next chapter is here
Timer has ended - thank you to everyone who joined us early.
Tomorrow staking goes live in our mini-app.
The first 7 gift collections will be eligible, with more to come.
Stake your gifts, earn tickets, and prepare for what’s next.
Tickets will come in handy very soon 🎁
ነገ Staking እንደሚጀምር አሳውቀዋል በሰላም ያሳድረን
SHARE FAM
@EthioCryptoAirdrope
@EthioCryptoAirdrope
NotPixel በሚቀጥሉት 12 ወራት ውስጥ 10 Million Usd የሚያወጣ $PX የመግዛት እቅድ አውጥተዋል,
That is why it is pumping a little
SHARE FAM
@EthioCryptoAirdrope
@EthioCryptoAirdrope
Paws 🐾 CEO ሞተ የተባለው ወሬ ውሸት መሆኑን እና ቲሙ በሙሉ ጤነኞች እንደሆኑ በDiscordአቸው ላይ ተናግረዋል
SHARE FAM
@Cryptoethiopiya
@Cryptoethiopiya
●Memhash ከዛሬና ከነገ የሚያልፍ አይመስልም 👀
SHARE FAM
@Cryptoethiopiya
@Cryptoethiopiya
JUST IN: $150B Total cryptocurrency market cap drops in the past 24 hours
SHARE FAM
@Cryptoethiopiya
@Cryptoethiopiya
Turn on the notification because we will be active from now on with a new logo and a new chapter
SHARE FAM
@EthioCryptoAirdrope
@EthioCryptoAirdrope
🧢 Caps last Day 5task
ከላይ እና ከታች ባሉት ቀስቶች ፊደሎች እየቀያየራችሁ STAKING የሚል ቃል ፈጥራችሁ ከታች Check በሉት👍
SHARE FAM👇
@Cryptoethiopiya
@Cryptoethiopiya
