en
Feedback
ŃUR AL-HUDA ACADEMY

ŃUR AL-HUDA ACADEMY

Open in Telegram

kindergarten and primery school

Show more
334
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ሠኞ ታህሣስ 15 /04/2016 ዓም የ8ተኛ እና የ6ተኛ ክፍል ተማሪዎች ለሚኒስትሪ ፈተና ይረዳቸው ዘንድ የመጀመሪያውን የሞዴል ፈተና ጀምረዋል::
+5
ሠኞ ታህሣስ 15 /04/2016 ዓም የ8ተኛ እና የ6ተኛ ክፍል ተማሪዎች ለሚኒስትሪ ፈተና ይረዳቸው ዘንድ የመጀመሪያውን የሞዴል ፈተና ጀምረዋል::

photo content

photo content

photo content

የዛሬ ቅዳሜ 13/04/2016 ኑር አልሁዳ ቁ.2(ኬጂ ጊቢ) ለመምህራን አቅም ግንባታ ስልጠና

በ2016ዓ'ም በአነደኛው ወሠነ ትምህርት አጋማሽ ፈተና ከ12 የት/ት አይነቶች 10 ተምህርቶችን በመድፈን ከ3ተኛ እስከ 8ተኛ ክፍል ካሉ ተማሪዎች መካከል ተማሪ ሪታጅ ኦርዲን እና ተማሪ አህመድ አዲ
+1
በ2016ዓ'ም በአነደኛው ወሠነ ትምህርት አጋማሽ ፈተና ከ12 የት/ት አይነቶች 10 ተምህርቶችን በመድፈን ከ3ተኛ እስከ 8ተኛ ክፍል ካሉ ተማሪዎች መካከል ተማሪ ሪታጅ ኦርዲን እና ተማሪ አህመድ አዲል ላቅ ያለ ውጤት በማስመዝገባቸው በዛሬው ዕለት ከት/ቤቱ የማበረታቻ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል::

photo content
+1

WHAT IS SCHOOL FEE MENU (AMHARIC).pdf

photo content
+7

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

ዛሬ አርብ ህዳር 28/2016 ዓ'ም የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በጥያቄና መልስ ውድድር ,በነሺዳ,በቁራን እና በተለያዩ ዘዝግጅቶች በደማቅ ሁኔታ አክብረን አሳልፈናል::
+9
ዛሬ አርብ ህዳር 28/2016 ዓ'ም የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በጥያቄና መልስ ውድድር ,በነሺዳ,በቁራን እና በተለያዩ ዘዝግጅቶች በደማቅ ሁኔታ አክብረን አሳልፈናል::

photo content

ከሠኞ ህዳር 24 ጀምሮ የሚያገለግል
+7
ከሠኞ ህዳር 24 ጀምሮ የሚያገለግል

ነገ ህዳር 17 የመጀመሪያ ሴሚስተር አጋመሽ ፈተና የምንጀምር መሆኑ ይታወቃል ስለዚህ ተማሪዎች ምሳ ይዘው የማይመጡና ግማሽ ቀን መሆኑን ወላጆችና ተማሪዎች እንድታውቁ ለማሳወቅ እንወዳለን :: ት/ቤቱ

photo content

ለኑርአልሁዳ ት/ቤት ወላጆችና ተማሪዎች ከሠኞ ህዳር 17_21/03/2016 ዓ,ም የመጀመሪያው ሴሚስተር የሚድ ፈተና በዚህ መርሃግብር መሰረት የምንሰጥ መሆኑን አስቀድመን በአክብሮት እናሳውቃለን::
ለኑርአልሁዳ ት/ቤት ወላጆችና ተማሪዎች ከሠኞ ህዳር 17_21/03/2016 ዓ,ም የመጀመሪያው ሴሚስተር የሚድ ፈተና በዚህ መርሃግብር መሰረት የምንሰጥ መሆኑን አስቀድመን በአክብሮት እናሳውቃለን::

photo content

photo content